Get Mystery Box with random crypto!

ዘንድሮም አድዋን ያለእምዬ ምኒሊክ ለመዘከር የታሰበ ይመስላል። አጀንዳ እየተሰጠ ነው። ለሰሞኑ የም | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ዘንድሮም አድዋን ያለእምዬ ምኒሊክ ለመዘከር የታሰበ ይመስላል። አጀንዳ እየተሰጠ ነው። ለሰሞኑ የምናመነዥገው ትኩስ አጀንዳ ከጠረጴዛችን ተቀምጦልናል። ቢቻል ትኩረታችን ሙሉ በሙሉ ወደቦረና አድርገን አድዋን ለቦረና ወገኖቻችን በሚል መሪ ቃል እናክብረው። ሚኒሊክ ጥቁር ሰው! ቦረና ከታችሁ ባላገኛችሁ እመብርሃንን አለቃችሁም! #ሼር ይደረግ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmereja