Get Mystery Box with random crypto!

....

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — .... Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — ....
የሰርጥ አድራሻ: @zemdkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.66K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው።
ይህ የዩቲዩብ ቻናሌ ደግሞ ሰኔ 6/2012 ዓም ከራየን ወንዝ ማዶ የተከፈተ ነው።
https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele?sub_confirmation=1
እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ቴሌግራሙ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-02 15:32:01
መፍትሔ ቁ ፩

• ሞት ሰለቸኝ፣ መሰደድ፣ መፈናቀል፣ መታረድ አንገሸገሸኝ፣ ባርነት በዛ የሚል ሕዝብ ነፃነት እና እረፍት ከፈለገ "ሲሪላንካዬ" የሚለውን ነጠላ ዜማ ደጋግሞ በኅብረት መዝፈን ነው። በችርቻሮ መሞት የሰለቸው በጅምላ መፍትሄ ማምጣት ይችላል። ባዶ እጁን ያለ ሕዝብ የጦር መሣሪያው ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ብቻ ነው። ሙጀሌን መንቀል፣ ሶንኮፏን ማውጣት ነው እረፍት የሚሰጥህ። ያለበለዚያ እያከክ ትኖራታለህ።

• አከተመ።
4.1K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 15:32:01
"…ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።”
ዕብ 9፥22

• አዲስ አበባ ስሚኝማ…

"…ለምሳሌ በምሥራቅ ወለጋ፣ በምዕራብ ሸዋ፣ በሰሜን ሸዋ፣ በአውራ ጎዳና በኦሮሞ ጽንፈኞች ለሚሞት፣ ለሚታረድ ሰው፣ ለሚደበደብ፣ ለሚወገር ሰው፣ ሃብት ንብረቱን ለሚዘረፍ ሰው ማልቀስ፣ ማንባት፣ በዐዋጅ ተከልክሏል። ዐማራው በልቅሶ ከእነዚህ ነፍሰበላዎች እጅ እንደማይድን በሚገባ ተረድቷል፣ ዐውቋል። እናም አሁን አንድም ዐማራ በኦሮሞ ፅንፈኛ ስለተገደለ እንዳያለቅስ ተወግዟል። መፍትሄው መልሶ ማስለቀስ ብቻ ነው ተባብለው ወስነዋል።

"…አዲስ አበባም አታልቅስ። ደግሞም ኦነግ ፊት አይለቀስም። ሱሪ ታጠቅ። ምኒልክን ሁን። ለማንኛውም እንኳንም የአቢይ አህመድን አገዛዝ ገበና በሚገባ ዐወቃችሁ በሰላም መጣችሁ። በቃ አታልቅሱ።

"…ቆፍጠን ማለት ነው። ሰዓቱ እኮ አልመሸም፣ አልረፈደምም። ይልቅ ጫትህን ወርውረህ፣ አልኮል አምቡላህን ደፍተህ፣ እንደ ውሻ የሴት እግር መከተሉን ትተህ፣ ሲጋራ፣ ሺሻ ሃሺሽህ መማግህን አስወግደህ ከዚህ አረመኔ አገዛዝ ለመገላገል መንገድ ጀምር። ቁጭ ብለህ በከንቱ አትታረድ። አትገደል።

"…ለልጆችህ ይሄን ፀረ ኦሮሞ፣ ፀረ ትግሬ፣ ፀረ ዐማራ፣ ሱማሌ፣ አፋር፣ ጉራጌ፣ ፀረ የኢትዮጵያ ነገዶች ሁሉ የሆነ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ከትከሻ ከጫንቃህ ላይ አሽቀንጥረህ ለመጣል ዛሬውኑ መንገድ ጀምር። ፀባይ አሳመርክ አላሳመርክ፣ አቃጠርክ አላቃጠርክ ፈንገሳም እግራቸውን ላስክ አልላስክ መተራድህ እንደሁ አይቀርልህ። አይራሩልህ። እናም አታልቅስ። አትነፍርቅ። ወንድ ልጅ አይነፈርቅም። ሙያ በልብ ነው። እኔ በበኩሌ ደስተኛ ነኝ። ይሄ ሲሆን ቆሜ በማየቴ ደስተኛ ነኝ። “እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።” ዕብ 9፥22 አከተመ።

"…አዲስ አበባ ሰምተሃል…!
3.9K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 15:32:01
ውጤቱን ስለማውቅ
በዚህ አረመኔ ድርጊትም ደስተኛ ነኝ።

"…የአረመኔው የአብይ አሕመድና የአማካሪ ይሁዳው የዳንኤል ክብረት የአረመኔነት ጥግ እዚህም በመድረሱ እጅግ ደስስ ብሎኛል። ሻሸመኔ ሩቅ፣ ወለጋ የሩቅ ሩቅ ለመሰለን ሁላ ሻሸመኔም፣ ወለጋም መሃል አራዳ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ በመድረሱ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።

"…በቆስሉት፣ በደሙት፣ በሞቱት ሰዎች ባዝንም ነገር ግን አገዛዙ ያለ ደጋፊ እርቃኑን በመቅረቱ እጅግ ደስስ ብሎኛል። በአዳነች አቤቤ የዳቦ ጉርሻ፣ በአቢይ አህመድ የሽንገላ ምላስ ደንዝዞ የነበረውን አዲስ አበቤ ዠልጠው ከእንቅልፉ ስላነቁት እጅግ በጣም ነው ደስስ ያለኝ።

"…የአቢይ አህመድ፣ የአዳነች አበቤ ፀብ ከዓድዋው ዘማች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ከፈረሰኛው ጋር ግልፅ ፀብ በመግጠሙ እጅግ ነው ደስስ ያለኝ። የዋንጫው ጨዋታው በመቃረቡ እጅግ ደስስ ብሎኛል። ከእንግዲህ በአቢይ አሕመድ ምላስ ደንዝዞ፣ ፈዝዞ የሚታለል ባለመኖሩ ደስስ ብሎኛል።

"…አሁን አቢይ አሕመድ እና በአብይ አሕመድ ዙሪያ የተሰበሰቡ ሁሉ ሥራቸው ተነቅሏል። አገዛዙ ዛሬ በግልፅ ቀፎው ብቻ የቀረ ባዶ የንብ ቀፎ መስሏል። ሲም ካርድ የሌለው ባዶ ውድ የሚመስል ሜካፓም የስልክ ቀፎ ሆኗል። እናም ደስተኛ ነኝ።

"…ብራቮ አቢይ አህመድ… ! …አበሳ አቢይ…!
3.8K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 12:48:15
ብራቮ አቢይ…! ብራቮ ኦሮሙማ…!

"…እኔ በበኩሌ በሕይወቴ ቆሜ ሳልሞት ይሄን በማየቴም እጅግ ደስስ ብሎኛል። የበግ ለምድ የለበሰው ፀረ ኢትዮጵያው አረመኔው የኦሮሙማው ፅንፈኛ የወሐቢይ እስላም እና ፅንፈኛው የደቡብና የኦሮሞ ጴንጤ አገዛዝ እንዲህ በአደባባይ ክንብንቡ ሲገለጥ እና ታሪክ ለመሰረዝ ሲጣደፍ ሳይ እጅግ በጣም ነው ደስስ ያለኝ።

"…ብራቮ አቢይ አሕመድ…አበሳ…!!
4.3K views09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 12:25:47
የሚፈለገው ይሄ ነው…?

"…አዎ ግልጽ የሆነ ቁጭት ያስፈልጋል። ህጻናት በበቀል ስሜት እንዲያድጉ ማድረግ፣ እየሆነ ያለውን ግፍ በእልህ እንዲከታተሉ ማድረግ፣ ሃገር በጥቁር ጣሊያኖች ስር መውደቋን እንዲያውቁና ለዚህም ከወዲሁ መፍትሄ እንዲያዘጋጁ ማድረግ ያስፈልጋል።

"…አዎ እኔ ዛሬ በጣም ነው ደስስ ያለኝ። የዓድዋው ዘማች ቅዱስ ጊዮርጊስ ጣሊያን ለሁለተኛ ጊዜ በመጣ ጊዜ በመድፍ ነበር የደበደበው ያፈረሰው፣ ያቃጠለው። ዛሬም ከከሃዲው ይሁዳ ከዳንኤል ክብረት ጋር ጣሊያን ከርሞ የመጣው አረመኔው ፋሽስት አቢይ አሕመድ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓድዋው ዘማች በፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ በገነተ ጽጌ ላይ የአስለቃሽ ጭስ ቦንብ ተኩሶ ጣሊያንን በማስደሰት ኢትዮጵያውያንን ጎድቷል።

"…የፅንፈኛው የኦሮሞ ወሃቢይ እስላምና የፅንፈኛ ጴንጤ አገዛዝ ስብስብ ይሄን በማድረጉ እኔ በበኩሌ ሲበዛ በእጅጉ በጣም ነው ደስስ ያለኝ። ድፍረታቸው በዚህ መጠን በመገለጡ፣ በዛሬው ድርጊታቸው ለምዕራባውያን ኦርቶዶክስን እያስጨነቅን፣ ዐማራንም እያጠፋን ነው ብለው መልእክት በማስተላለፋቸው፣ የምዕራቡም ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ከራሻ ኦርቶዶክስ ጋር አንድ አድርጎ እያየ ራሱን በራሱ እንዲያረካ አድርገው በይፋ ስለተገለጡ ደስስ ብሎኛል።

"…ክንብንቡ ስለተገለጠ፣ የበግ ለምዱ ስለተገፈፈ፣ በጉ ከፍየሉ፣ ኃጥኡ ከጻድቁ ስለተለየም እጅግ ደስስ ብሎኛል። አሪፍ ነው። የተኛው፣ የደነዘዘው አዲስ አበቤ በአቢይ አሕመድ ተዠልጦ ከጥልቅ እንቅልፉ ስለነቃ እጅግ በጣም ደስስ ብሎኛል።

"…የዛሬውን በኦሮሞ ስም የተፈጸመ ግፍ ለልጆቻችሁ በደንብ ግለጹላቸው። ነፃነት በነፃ በብላሽም እንደማይገኝ ንገሯቸው። በቁጭት፣ በበቀል፣ በእልህ የአባቶቻቸውን መንፈስ ተላብሰው ይሄን ኧረመኔ ሥርዓት መለወጥ እንደሚቻልም አስቀጽሏቸው።

•ብራቮ አበሳ አቢይ አሕመድ።
4.3K views09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 09:17:37
“…ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።” ምሳ 21፥31

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
702 views06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 23:57:44
የነገ ውሎ መርሀ ግብራችን…!

"…ነገ የካቲት 23/2015 ዓም 127 ኛው የታላቁ የዓድዋ ድል በዓል በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ባሉ ነፃ ሕዝቦች አዕምሮ ውስጥ እና በእኛም በተወዳጇ የቴሌግራም ገጻችን ውስጥ ፏ ሽር ብትን ተብሎ ይከበራል።

"…በኢትዮጵያ በዓሉ በሁለት ቦታዎች የሚከበር ሲሆን ከመላዋ ኢትዮጵያ ያለ ሃይማኖትና ያለ ነገድ ልዩነት እምዬ ምኒልክንና እቴጌ ጣይቱን አካተው የድል አድራጊዎቹ ልጆች በምኒልክ አደባባይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ከፈረሰኛው ከሰማእቱ የዓድዋ ዘማች ደጃፍ የሚያከብሩት ሲሆን…

"…ሌላኛዎቹ ደግሞ የዓድዋን የድል በዓል ከምኒልክና ከጣይቱ ነፃ አድርገው በመስቀል አደባባይ በበታቸኝነት ስሜት የተጠቁ ኋላቀር፣ የባንዳ ልጆችና የባንዳ የልጅ ልጆች ተሰብስበው ያከብሩታል። እነዚህ በሃይማኖት ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ዐማራና ፀረ ምኒልክ የሆኑ ጌዜ የሰጣቸው ድንጋይ ሰባሪ ቅሎች ናቸው። የፊት ቅርጻቸው ራሱ ያስታውቃል። አብዛኛዎቹ በልጅነታቸው የዘለላቸው ክትባት እንዳለም ይነገራል። ሴቶቹም ወንዶቹም ያለሜካፕ የማያምሩ "ሰኞ ጠዋት ዝናብ ዘንቦ ፊቶች" እንደሆኑም ይነገራል። ከምኒልክ የሚሸሹትም አክራሪ የወሃቢይ እስላሞችና ፅንፈኛ ጴንጤዎች ስለሆኑም ነው የሚሉ አሉ። የባንዳ ተላላኪም ናቸው የሚሉ መተርጉማንም አሉ።

"…የምኒልክ አደባባዩ የሕዝቡ ሲሆን የመስቀል አደባባዩ የሸማቾች፣ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችና የኦሮሙማትግ አገዛዝ ሹመኞች ነው። ነገ መስቀል አደባባይ የሚሄድ ጥቁር ውሻ ይውለድ ያሉ ረጋሚዎች እንደነበሩም ተነግሯል።

"…እኛም ነገ ከጠዋት ጀምሮ እስከማታ ድረስ ሞቅ ደመቅ አድርገን ዘጭ ብለን የድል በዓሉን የምናከብር ሲሆን…

•ጠዋት 3ሺ ሰው "እግዚአብሔር ይመስገን" ካለ በኋላ በቀጥታ ወደ በዓል አከባበሩ እንሄዳለን።

~ ለነገ የፎቶና የቪድዮ ሰንዱቁም ይከፈታል።

•ድርጅቱ
2.4K views20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 23:57:44
"…ከምር አይምሰላችሁ ማርያምን አዛኜን ነገርየውን እንደ ቀልድ አትዩት። የታላቁ የዓድዋ ድል እጅግ ብዙ ነገራችንን ነው የቀየረው። ከምር እውነቴን ነው።

"…ድሉ ባይገኝ ኖሮ ሁላችንም ይህን ጊዜ ዕጣፈንታችን መጣም መጣም ግምኛ ነበር የሚሆነው። አዛኜን እውነቴን ነው። ደግሞ የምልህን ካመንከኝ እመን ካላመንክ ታነቅ…!

"…ሚልኢላልኢሄ…!
2.2K views20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 23:57:44
ወዮ ተበላ ጥልያን…!
ጥልያን እንደጉድ ተበላ…!

"…በጥቁር እጅ፣ በጥቁር እንጀራ፣ ነጩ የጣልያን ፓስታ በባለ መስቀሉ በሞዓ አንበሳ ትሪ ላይ እንደጉድ ተበላ። ተበላ ስልህ ጥልያን። ሃበሻ ከቅዳሴ መልስ ሃም ሲያደርገው 6 ሰከንድም አልፈጀበት። ሰምተሃል ወለይ ገርባ…!

"…ሞራል ለሃበሻ…
2.0K views20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 23:57:44
"…እንኳን ለ127 ተኛው የታላቁ የዓድዋ ድል በዓል አደረሰን አደረሳችሁ። አሜን ነው…?

"…አጠገብህ ያለውን ነካ አድርገውና…ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው በለውማ። ሃኣ…!
1.9K views20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ