Get Mystery Box with random crypto!

....

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — .... Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — ....
የሰርጥ አድራሻ: @zemdkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.66K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው።
ይህ የዩቲዩብ ቻናሌ ደግሞ ሰኔ 6/2012 ዓም ከራየን ወንዝ ማዶ የተከፈተ ነው።
https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele?sub_confirmation=1
እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ቴሌግራሙ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-08 01:08:33
• ግባችን ~ 200 ሺ ዶላር ነው።
• እስከ አሁን 260 ደጋግ ነፍሶች 31,174 ዶላር ለግሰዋል።

• ይሄ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገባው ሳይቆጠር የሆነ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…ስጡ… ስጡ…ስጡ…! እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

https://gofund.me/9f5c8ff8

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000293026398
1.1K viewsedited  22:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 22:50:27
• ለዛሬ 30 ሺ ዶላር እንሙላና ነገ እንቀጥላለን።

https://gofund.me/9f5c8ff8

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000293026398

• በርቱልኝ…!
1.7K views19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 22:41:29
በጎፈንድሚ ብቻ በ2 ሰዓት 21ሸ ዶላር ደርሰናል።

https://gofund.me/9f5c8ff8

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000293026398


"…እጃችሁ ከምን…? አለን በሉኛ…! ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን ከእኛ በቀር ለእኛ የሚደርስልን የለም። ለባለማዕተቦቹ የሻሸመኔ ቁስለኛ ክርስቲያን ወገኖቻችን እንድረስላቸው።

• ቀጥሉ… እንቀጥል፣ በርቱ እንበርታ ላልሰማ እነሰማ፣ ላላየ እናስይ። እጃችን ይፈታ። ያዘኑትን እናረጋጋ፣ እንጎብኛቸው፣ ቁስላቸው እንጠግን፣ ደስም እናሰኛው። አለንላችሁ እንበላቸው።

• በርቱልኝ…!
1.8K viewsedited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 22:41:29
"…እጃችሁ ከምን?

• እኔ ዘመዴ ዘመዳችሁ (አክሊለ ገብርኤል) በግፍ ለተጨፈጨፉት በሻሸመኔ በከፍተኛ ህመምና ስቃይ እየተቀበሉ በፅናት እየተዋደቁ ላሉ ባለማዕተብ የተዋሕዶ ልጆች ወንድሞቼ የአቅሜን 20 ሺ ብር ለግሻለሁ።

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000293026398

• https://gofund.me/dda85626

እናንተስ…?
1.5K viewsedited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 22:41:29
"…እጃችሁ ከምን?

• እኔ ዘመዴ ዘመዳችሁ (አክሊለ ገብርኤል) በግፍ ለተጨፈጨፉት በሻሸመኔ በከፍተኛ ህመምና ስቃይ እየተቀበሉ በፅናት እየተዋደቁ ላሉ ባለማዕተብ የተዋሕዶ ልጆች ወንድሞቼ የአቅሜን 20 ሺ ብር ለግሻለሁ።

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000293026398

• https://gofund.me/dda85626

እናንተስ…?
1.5K views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 22:41:28 ሼር

ሻሸመኔ ትጣራለች …!!

https://www.youtube.com/live/JbzTxEuiJcI?feature=share
1.4K views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 22:41:28
የምትረዱት እንዲህ ያደረጉትን ነው።

"…ይህ የምትመለከቱት ካሱ ክፍሌ ይባላል። ገና የ25 ዓመት ወጣት ነው። ጥር 27/2015 ዓም በሻሸመኔ ደብረ ስብሃት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሕገወጦቹ በመንግሥት ኃይሎች በመታገዝ በፈጠሩት ሁከት ሁለቱንም እግሮቹን በእስናይፐር ክፉኛ የተጎዳ ወንድም ነው። እስከ አሁን ድረስ በወላይታ ክርስቲያን ሆስፒታል ህክምና ላይ ይገኛል።

"…ወንድማችን ካሱ የሁለቱም እግሮቹ ቆስሎ እንፌክሽን ስለፈጠረበት እስከ አሁን የተሰበሩ አጥንቶቹ ሳይሠሩለት የእናት ቤተ ክርስቲያንን ጥሪ ተቀብሎ ከቤቱ የወጣ ጀግና በህመም እየተሰቃየ ይገኛል። በዕየለቱ እንፌክሽኑ እስኪድን ድረስ በመታጠብ ላይ ይገኛልም። ነገ ወይ ከነገ በስቲያ ግን አንደኛው እግሩ መጠነኛ ለውጥ ካመጣ ይሠራለታል ተብሎ እየተጠበቀ ይገኛል።

"…ለዚህ የእናት ቤተ ክርስቲያንን የደውል ጥሪ ሰምቶ ለወጣ ጀግና መላው ኦርቶዶክሳዊ ሊጸልይለት ይገባል። በዚህ አጋጣሚ የወላይታ ኦርቶዶክሳዊያን ከሊቀ ጳጳሱ ጀምሮ ሁሉንም ሳናመሰግን አናልፍም። ብፁዕነታቸው አቡነ ይስሐቅም ሆስፒታል በመገኘት ጠይቀውታል መጠነኛ እርዳታም ሲያደርጉለት እንደነበር መረጃዎች ደርሰውናል።

"…ለዚህ ወጣትና ይህን ለመሰሉ ወንድም እህቶቻችንን ለመርዳት ያዘጋጀነውን መርሀ ግብር በ • https://www.youtube.com/live/JbzTxEuiJcI?feature=share እና በመረጃ ቴሌቭዥን ቪ የቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ።

“እጃችሁን ከዚህ በታች ባሉት የመርጃ መንገዶች ተጠቅመው ይሳተፉ።

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000293026398
• https://gofund.me/dda85626  ጎፈንድሚው ነው። አለን በሉማ።

• ላልሰማ አሰሙ። እናንተም ግቡ። ሼር አድርጉት።

"… ሻሎም !  ሰላም !
1.4K views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 17:15:26
"…ለዓድዋ የድል በዓል ሲሆን እምዬ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱን ይደብቃል ይሄ ጎጋም፣ ጎዋም የሆነ አገዛዝ። ለካራማራ ጊዜ ግን ለድሉ ባለቤቱን ከነፎቶው ገጭ ያደርጋል። ለምን መሰላችሁ። አገዛዙ " ጥንብ" ዘረኛ ስለሆነ እኮ ነው።

…በማስረጃ ልመለስ… ጠብቁኝማ…
4.0K views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 17:15:26
"…አሁን ደግሞ ስለ ታላቁ የዓድዋ የድል በዓል አከባበር የሕዝቡ እና የአገዛዙን ስሜት በስሱ መመልከት እንጀምራለን።

"…የአገዛዙ ሚድያዎች ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ጠሉ ፅንፈኛ የኦሮሙማ አክራሪ የወሃቢይ እስላሞች እና በፅንፈኛው የኦሮሞና የደቡብ ጴንጤ መንጋ የተሞላ ስለሆነ የዓድዋን ድል አምኖ ሊቀበል ይቸግረዋል። ታሪክ አልባ ሥልጣን ሲይዝ በየትኛውም ዓለም የሚገጥም ችግር ነው እኛንም የገጠመን።

"…EBC ወይም ኢቴቪ በስም የሕዝብ ይሁን እንጂ በታሪክ የሕዝብ ሆኖ አያቅም። ኢቴቪ የመጣ የሄደ መንግስት የሚተኛው ጋለሞታ ድርጅት ነው። ግርማዊነታቸው ፈጠሩት። እስኪወርዱ ሥዩመ እግዚአብሔር እያለ ሲገረድላቸው ኖረ። ደርግ መጣና የአቢዮጥ ጠባቂ ገረድ አደረገው። ህወሓት መጣችና እመበር ተጋዳላይን አስጨፈረችው። አሁን ደግሞ ግራ የገባው ሆነ። ወይ አልሰለመ፣ ወይ አልጰነጠጠ፣ መሃል ላይ ፎሌጨፋሪ ሆኖ አረፈው።

"…ግርማዊነታቸው እና ደርግ በዚህ ቤት ዓድዋን አንግሠው ጨረቃ ላይ የደረሰ ክብር ሰጥተው ከላይ ሰቅለውታል። የባንዳ የጉንድሽ ልጆች ስልጣን ሲይዙ ደግሞ አገም ጠቀም እያደረጉ ለኦሮሞ ስለ ዓድዋ መርዝ እየጋቱ ቆይተዋል። የባንዳ ልጆች ተገፍትረው ወደ ደደቢት ሲመለሱ አጋጣሚው ሥልጣን ላይ ያወጣቸው የህወሓት የእጅ ሥራዎች ከሕወሓት ብሰው ጭራሽ የዓድዋ ስም ቢነሣ እንኳ ሚኒሊክና ጣይቱ መነሣት የለባቸውም። ለምን ሲባሉ ዐማራ ስለሆኑ ይልልሃል። ዴየደብ አለ የዴየሴ ሰው። ዴየደብ ሁላ።

"…ዓድዋን ያለ ሚኒሊክ ሲያስብ የሚለውለው ጅራታም ሁላ ትንሽ ቆይቶ እንዲህ እያለ ኮልኮሌውን ይዞ ይከሰታል…

መጣሁማ…!
4.0K views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 17:15:26 ከላይኛው የቀጠለ "…የማይሰጡ ምቀኛ ዘረ ምቀኛ ልብ ያላቸው ካሉም ቴሌግራም አይከፍልም። ተንፒሱ። በቴሌግራም የእኔ ክፍያ እና ደሞዝ የእናንተ ጠዋት ጠዋት እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ 12 ፊደላትን በደስታ መጻፍ ነው። እሱን ባትነፍጉኝ ደስ ይለኛል። አሁን አሁንማ ሱስ ሁላ እየሆነባችሁ መምጣቱን እያየሁም ነው። ደስስ ሲል።

"…በተረፈ ረጅም ጽሑፍ ማንበብም መጻፍም ተለማመዱ። አትሰልቹ። እኔ በዩኒቨርሲቲ ትምህርት አላመጣሁትም። በማንበብ ያገኘሁት፣ ደጋግሞ በመጻፍ ያዳበርኩት፣ ደግሞም ከፈጣሪ የተሰጠኝ ነው። እናም እናንተም ሞክሩ። ደጋግማችሁ ሃሳባችሁን በድፍረት መግለጽን ልመዱ። በጻፋችሁት ጽሑፍ እንደኔ ትታሰሩ ይሆናል። ግን አታቋርጡ። መሰደብን፣ መወቀስን፣ መተቸትን፣ መብጠልጠልንም አትፍሩ። ሃገር የሚጎዳ በማናቸውም ጉዳይ ላይ አትሳተፉ። በምትጽፉትም፣ በምትናገሩትም ንግግር ግለሰብ እና ሕዝብ ለዩ። ፓርቲና ሕዝብም ለዩ። ሕዝብ ቅዱስ ነው። ሕዝብ ንጉሥ ነው። ሕዝብ ሁሌ ትክክል ነው። ሕዝብን አታስቀይሙ። እንዲያ ስታደርጉ ፈጣሪም፣ ምድራዊ ሕግም ይጠይቃችኋል።

"…ፖለቲካ ፓርቲ መሪ፣ አክቲቪስት፣ ወዘተረፈውን ግን ዠልጡት። መብታችሁም ነው። እሱ ሊተች፣ ሊወቀስ፣ ሊሰደብ፣ ሊመሰገን ራሱን ለመሸጥ ወዶና ፈቅዶ አደባባይ የወጣ ነጋዴ ነው። በሕዝብ ስም ተሸጉጦ እተኩሳለሁ የሚል ካለም ነጥላችሁ አውጥታችሁ ቀንድቡት። ወያኔን መውቀስ ማለት ትግሬን መውቀስ ነው የሚልህን ፈዳላ እግርህን ብላ በሉት። ትግሬ ሁሉ ወያኔ አይደለም። ወያኔ ሁሉ ግን ትግሬ ነው። ወያኔ ሲተች የሚንበጫበጭ ትግሬ ካለ እሱ ወያኔ ነውና ወያኔን በምትዠልጡበት ጅራፍ ዠልጡት። ኦነግ ሲነካ እምቡር የሚል ኦሮሞ፣ ብአዴን፣ አብን ሲነካ እሪሪ የሚል ዐማራ ካለም እንዲሁ ዠልጡት። ሊያሸማቅቅህ የሚመጣውን አትሸማቀቅለት። በሕዝብ ስም፣ በብሔሩ ተሸጉጦ የሚፈድለውን ፈዳላ አሩን አብሉት። ልኩን አስገቡት። ምሱንም ስጡት። አትፍሩት። ቀር ካለው በአናትህ ተተከል በሉት። ምድረ ዱቄታም። ኤትአባቱንስና…!

"…በተረፈ ዛሬም አረፍ አረፍ እያልን መረጃ ስንለዋወጥ እንውላለን። የጀመርነውንም የዓድዋን ውዝግብም እንቋጫለን። አዲስም እንጀምራለን። የአዋሽ፣ የአልሳም እና የጀመርናቸውም በእጃችን ናቸው። የአጅሬ ብአዴንን ጭምብሉንም አውልቀን መዠለጥ እንጀምራለን። አዲሱን የእነ አቢይ አሕመድን እና የብአዴንን ታክቲክም እናጋልጣለን። አቢይን እየሰደቡ፣ የኦህዴድ ኦነግ ተቃዋሚ መስለው ዐማራን ዳግም ለባርነት ለማስገዛት የሚያደርጉትን ሸፍጥም ማጋለጥ እንጀምራለን። እነ ነአምን ዘለቀ፣ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ታመኝ በየነ ወዘተረፈን ወደ ትግሉ አካባቢ ማስጠጋት በኢቦላ እንደመመረዝ ነው። ብአዴን ሽንፍላ ነው። ታጥቦ የማይጠራ ሽንፍላ። እናም በጊዜ መባነኑ ሸጋ ነው። ያም ሆነ ይህ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች። ገልቱው ብአዴን፣ ገረዱ ብአዴን ፎግሮ ሊበላ አይችልም። ወንድ ከሆነ የታሰሩትን ፋኖዎች ፈትቶ ማሳየት ነው። እሱ ግን እንኳን ሊፈታ ያሉትንም እየበላ ነው። እናም ሁሉንም ተራ ሰጥተን እንቀጥላለን። ቆይቼ እመለሳለሁ…!

• ድርጅቱ…!
3.4K views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ