Get Mystery Box with random crypto!

....

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — .... Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — ....
የሰርጥ አድራሻ: @zemdkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.66K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው።
ይህ የዩቲዩብ ቻናሌ ደግሞ ሰኔ 6/2012 ዓም ከራየን ወንዝ ማዶ የተከፈተ ነው።
https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele?sub_confirmation=1
እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ቴሌግራሙ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-01 23:57:44
"…እውነት ብፁዕነትዎ…ሃቅ ነው።

"…የገረፈውን፣ ያስቀዘነውን፣ ያንበጫበጨውን፣ ወጥ በወጥ ያደረገውን፣ በበቃኝ የዘረረውን ቦክሰኛ የሚያውቀው በቦክሰኛ ጆሮ ጭው፣ ዓይነስቡ ላይ ቀለማቀለማት እስኪብለጨለጩ ድረስ የቀጠቀጠውን ትንፋሽ ያሳጠረው፣ እህእ አስብሎ ያስማጠውና በቦክሰኛው የቦክሰኛውን ከባድ ሚዛን ቡጢ የቀመሰው ነው።

"…እኔ የሚገርመኝ ጣልያን ለተሸነፈች የሂዊና የኦኒ ማለቃቀስ ምን የሚሉት ነው? ጣሊዬክስ እንኳ ሽንፈቷን ዐውቃ ጠባይ አሳምራ አውሮጳ ላይ አንገት ደፍታ ዝም ጭጭ፣ ጮጋ ያለችውን እነ ወለይ (ስታሊን ማለቴ ነው) እና በቀለ ገርባ፣ አቤቤና ቀጄላ ምን ሆነው ነው እንዲህ የሚንበጫበጩት? ለማንኛውም ምኒልክ ዛሬም ነገም ተነገወዲያም ንጉሥ እስከ ጌታ ምጽአት ድረስ ንጉሥ ነው። ምን ትሆን። ከደበረህ ታነቅ።

"…ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ…!
2.0K views20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:21
ስለ አሽከርነት ጥቂት ማብራሪያ ስለመስጠት።

"…በሁለት በሦስት መንግሥታት የአስተዳደር ዘመን ታማኝ አሽከር የሚሆኑ አሉ። በፊትም ነበሩ። ዛሬም አሉ። ወደፊትም ይኖራሉ። ለምሳሌ ነፍሱን ይማረውና ጄነራል ሰዓረ መኮንን የሦስት መንግሥታት አሽከር ነበር። የመለስ ዜናዊ አሽከር፣ ከዚያ የኃይለማርያም አሽከር፣ በኋላም የ7ተኛ ጨው የአቢይ አሽከር ነበር። ይሄኛው ገደለው።

"…አሽከር ማለት ታዛዥ፣ ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው እንጂ ስድብ አይደለም። እንደ ሓየሎም ዓርአያ በመለስ ጊዜ ብቻ አሽከር ሆነው በመለስ ተገድለው በአንድ ጌታ ስር አገልግለው ካልሞቱ በቀር አንድ አሽከር በሦስት እና በአራት ንገሥታት ዘመን አሽከር ሆኖ ሊኖር ይችላል። አሽከር ያው አሽከር ነው። አንዳንዱ እንደውም በጌታው ብልት ሁላ ሊፎክር ይችላል። አሽከር ነዋ።

"…ለምሳሌ አፄ ዮሐንስ እና አፄ ምኒልክም እኮ ከንግሥናቸው በፊት የአፄ ቴዎድሮስ አሽከሮች ነበሩ። በማኅበረ ሥላሴ ገዳም አስቀምጠዋቸው ሥርዓተ መንግሥትን ከቤተ ክህነቱ ዕውቀት ጋር አስቀጽለው ያሳደጓቸው የዐፄ ቴዎድሮስን አሽከሮች ነበሩ። ያውም ጌታዬ ይሉ የነበሩ አሽከሮች። አሽከር ስድብ የሚመስለው ለባንዳ፣ ለጠላት ስታድር ብቻ ነው። እንጂ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ እኔ እገሌ የጠቅል አሽከር ማለት ስድብ አይደለም። ይሄ ለቁቤ ጀኔሬሽን አይገባውም።

"…የእኔን ልንገርህ። ለምሳሌ እኔ ዘመዴ ስፎክር እንዲህ እያልኩ ነው። ዘራፍ አካኪ ዘራፍ አንድ ለእናቱ፣ ሺ ለጠላቱ፣ የምሥራቁ ሰው፣ የሐርረጌው መራታ፣ ንፁሕ ኢትዮጵያዊው ባለማዕተቡ፣ የጋሽ በቄ ልጅ። (,ገርባን ማለቴ አይደለም። እሱ የባሪያ ልጅ ነው። ማለት የአገልጋይ) የሥላሴ አሽከር የድንግል ባሪያ። ዘራፍ አካኪ ዘራፍ። ታልገባህ ታነቅ።

• ድርጅቱ…!
2.8K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:21
ጎጃም ~ ደብረ ማርቆስ


"…በሁለት ወገን የተሣለ ሰይፍ ሆነው የሚወለዱ ጀግኖች ምድር። የጀግናው በላይ ዘለቀም፣ የመልአከ ብርሃናት አድማሱ ጀምበሬ፣ የክቡር ዶክተር ሀዲስ አለማየሁ፣ የየኔታ ዮፍታሄ ንጉሤ፣ የእማሆይ ገላነሽ፣ የሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው፣ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ፣ የንጉሥ ተክለሃይማኖት ሃገሯ የጥንቷ መንቆረር፣ የአሁኗ ደብረ ማርቆስም የታላቁን የዓድዋ የድል በዓል ዋዜማ በዚህ መልኩ እያከበረች ትገኛለች።

• አይ ኦሮሞ አለ ወሎዬው አቢይ አሕመድ።
2.6K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:20
አዲስ አበባ ~ ምኒልክ አደባባይ


• ዘራፍ በል አንተው…!!

"…ሃገር ሲኖርህ፣ የበታቸኝነት ሳያሰቃይህ፣ የምትኮራበት፣ የምታጌጥበት፣ የማታፍርበት ማንነት ሲኖርህ በአደባባይ እንዲህ ያደርግሃል። ያስፎክርሃል፣ ያስሸልልሃል፣ ደረትህን ነፍተህ እንድትኮራ ያደርግሃል።

"…የጠላት ገረድ ጀግና አያውቅም፣ የባንዳ ልጅ ጀግና የለውም። ትንሽ ሰው ሁሌ ትንሽ ነው። ትንሽ ሰው ትልቅ ሰው አያከብርም። የባሪያ ደንቡ ማጀት መርመጥመጥ ነው። ወሬያም።

"…ዓድዋን ማየር ከከፋህ ታነቅ
2.5K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:19
• ሞራል ሞራል

"…የታላቁ ዓድዋ የድል መንፈስ እንዲህ ነው። እንዲህ ከአያት ወደ ልጅ ይጋባል። ይዋረሳልም። አባቴ ይሄ ከባድ ምስጢር ነው። እንዲህ ዓይነቱ የኢትዮጵያዊነት ምስጢር ለባንዳ የልጅ ልጅ፣ ለሽንታም እንቁላል ቀቃይ፣ ለጠላት መንገድ መሪ፣ ለፈሪና ዘረ በጭባጫ ቅዘናም ልክስክስ የሰውልክ አያውቄ አይገባውም።

"…እንዲህ ያለው የኢትዮጵያዊነት ምስጢር ለጠላት ገረድ፣ ለጠላት አሽከር፣ ለጠላት ኩሊ፣ ለጠላት ወዛደር፣ ለጠላት ባሪያ ለሾተላይ ትውልድ የጀግና ዘር አምካኝ አራጅ አሳራጅ ነፍሰ በላ በፍፁም አይገባውም።

"…አየኸው የአባቶቹ መንፈስ የተጋባበት የጀግኖቹ የልጅ ልጅ እንዲህ የሚፎክርበት ሃገር አለው። ልጅህን እንዲህ የሃገር ፍቅር ሙላበት።

• ሰምተሃል አንት ዳውን ሳውን ዳፍንታም ፊት።
2.3K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:18
ወለይ…!
2.2K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:18
2.2K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:17
2.2K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:16
2.2K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:15
ምሥራቅ ሸዋ

"…የታላቁ የዓድዋ የድል በዓላችን ዋዜማው በናዝሬት ደብረሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በፈለገሰላም ዘመላዕክት ሰንበት ትምህርት ቤት በዚህ መልኩ እየተከበረ ነው።

"…አባቴ የምኒልክ ተስፋው እግዚአብሔር እኮ ነው።
2.2K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ