Get Mystery Box with random crypto!

....

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — .... Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — ....
የሰርጥ አድራሻ: @zemdkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.66K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው።
ይህ የዩቲዩብ ቻናሌ ደግሞ ሰኔ 6/2012 ዓም ከራየን ወንዝ ማዶ የተከፈተ ነው።
https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele?sub_confirmation=1
እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ቴሌግራሙ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-02-27 17:34:39
ካምባ ቅዱስ ራጉኤል

• ለመልአኩ~

፭፦በካምባ ወረዳ የቅዱስ ራጉኤል የስብከት ኬላን ወደ መቃኞ ቤተ ክርስቲያን ለመቀየር ገንዘባቸውን ያዋጡ ባለማዕተቦች ስም ዝርዝር።

፩ኛ፦ ኃይለ ራጉኤል       100,000 አቢ ሀጎስ
፪ኛ፦ ገብረ ሥላሴ         100,000 አጸደ ማርያም
፫ኛ፦ ሰይፈ ሚካኤል       60,000 እንዳልክ
፬ኛ፦ ምእራተ ጊዮርጊስ    50,000
፭ኛ፦ ተክለ ወልድ           50,000 ኤልሳ አየለ
፮ኛ፦ ሥርጉተ ገብርኤል   50,000 ሮዛ ወልዴ
፯ኛ፦ ወለተ ማርያም        40,000 ይመኙሻል
፰ኛ፦ ወለተ ሐና              33,000 እሴተ ድንግል
፱ኛ፦ ፍቅርተ ሥላሴ        30,000 ሳራ
፲ኛ፦ ትርሲተ ወልድ         27,000 ሰላም ታምራት
፲፩፦ መሰረት አብዲሳ     20,000 መንበረ ማርያም
፲፪፦ ወለተ ኪዳን            20,000 አስቴር
፲፫፦ ጂጂ ባያ                20,000
፲፬፦ ዮዲት ሲሳይ           20,000 እህተ ማርያም
፲፭፦ ሽመልስ መኮንን     20,000  ኃይለ ሚካኤል
፲፮፦ ፍቅረ ማርያም         20,000
፲፯፦ ሰብለ ማርያም         20,000
፲፭፦ መሠረት ሰይፉ       10,000
፲፮፦ እህተ ገብርኤል      10,000 ወላንሳ
፲፯፦ ጄሪ ከዱባይ          10,000 

አጠቃላይ ድምር ~ 710 ብር

~ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

• ቃል የገባችሁ ባለማዕተብ ወንድሞች ደውሉልኝ እና የአብያተ ክርስቲያናቱን የባንክ አካውንት ውሰዱልኝ።
3.9K views14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 15:24:34
እምዬ ምኒልክ ዳግም አሸነፉ


"…ባለፈው ሳምንት ከዚህ በታች የሚገኘውን መልእክት እንዳስተላለፍኩላችሁ ይታወሳል። https://t.me/ZemedkunBekeleZ/18765 ። እናንንላችሁ ዛሬ ምን ቢሆን ጥሩ ነው?

"…የሃገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ሃገር ፍቅር መሰስ ብለው ይመጣሉ። በዚያ ደግሞ የታላቁን የዓድዋ የድል በዓል ለማድመቅ የተሰበሰበው ቲአትረኛ እንደ አራስ ነብር ተቆጥቶ ግስላ መስሎ ተከማችቷል። የቲአትረኛው መቆጣት ዋነኛ ምክንያት በኦነጉ ሊቀ መንበር በኦቦ ቀጄላ መርዳሳ ትእዛዝ በጎንደሬዋ ሆድኛ አዳሪና የዐማራ ዘር አሰዳቢ በተማረች መሃይሟ ዶር ሂሩት ካሰው ትእዛዝ በዓድዋ የድል በዓል ላይ እምዬ ሚኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ እንዳይታዩና እንዳይወከሉ መደረጉ ነበር። ፒኮካም…!

"…ዛሬ ታዲያ መከላከያ አዛዦች መጡና እንዲህ አሉ። ግርማዊነታቸው ዳግማዊ ዐፄ ሚኒልክም ሆነ ንግሥተ ነገሥታት ብርሃን ዘኢትዮጵያ እቴጌ ጣይቱ፣ እን ባልቻ አባነፍሶ (ጉራጌ ናቸው ይባላል) እነ ፊታውራሪ ገበየሁ አርበኞቹ በሙሉ በትርኢቱ ላይ እንዲካተቱ። በነጻነት የፈለጋችሁትን አስገብታችሁ ሥሩ።

"…እነ ቀጄላ መርዳሳ እምዬ ሚኒልክን ማየትና መስማት አንፍልግም ካሉ (ድራሽ አባቱ ይጥፋና እነሱ አላሉም ያው ያልጨመረ ነገር የለም ብዬ እኔ ጨምሬበት ነው) ሊነኩት ይችላሉ። በነሱ ጦስ እኛ በሕዝባችንና በታሪክ ስንወቀስ መኖር የለብንም። የትግሬዋ ወያኔ ወኪል የህወሓት የባንዳ ልጆችና የኦነግ ብልጽግና የዓረብ ገረዶች ካልፈለጉ የዚያን ቀን መታነቅ ይችላሉ። (ይሄንንም እኔው ጨምሬበት ነው) በማለት ለቲአትረኞቹ ንግሥትና ንግሥቲቱን ከእነ አሽከሮቻቸው በቆረቆሯት ከተማ ላይ ሽር ብትን እንዲሉ ፈቅደውላቸዋል። ኤትአባክ አቢይ ቀጄላ መርዳሳ…!

• ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው…!!
4.3K views12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 15:24:33
"…የምሥራች አለኝ…!



"…ጣቴ ተንቀጠቀጠ። ፊደላቱ ጠፉኝ። ቆይማ እንደምንም ትንፋሼን ሰብስቤ ልቀሽርላችሁማ። ኡፕፍፍፍ… ተንፒስ ዛማዴ… …!
3.9K views12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 15:24:33
ከምስጋና በኋላ…!

"…በውድም ይሁን በግድ፣ በጭንቅም ይሁን በደስታ ብቻ በየትኛውም ስሜት ውስጥ ሆኖ 3ሺ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ አመስግኖ እስኪ ጨርስ ድረስ ምንም ነገር አልተነፍስም ማለቴ ይታወሳል። ይኸው እኔም እናንተም ቃላችንን ጠብቀን የፈለግነው የአመስጋኝ ቁጥር ስለሞላልኝ ወደ መደበኛወ መርሀ ግብሬ ተመልሻለሁ። በነገራችን ላይ ከሰላምታው በኋላ ለ12 ቀድመው አመስጋኞች እግዚአብሔርን ስላመሰገኑልኝ ብቻ አክብሮቴን የ ቅርጽ በመለገስ እገልጻለሁ። እናንተም ለሌላው አድርጉ።

"…ለምን የስንዴና ጤፍ፣ የነዳጅና ዘይት ዋጋ ብቻ ይጨምራል? የአመስጋኝ ሰው ቁጥርም ከ3ሺ ወደ 5ሺ ሰው መጨመር አለበት። አዛኜን እውነቴን ነው። ለዚያውም 5ሺም አያዋጣኝም።

"…በዛሬው መርሀ ግብራችን በቅድሚያ ትናንት ምሽት የጀመርናቸውንና በደቡብ ኢትዮጵያ ልናሠራቸው ላቀድናቸው 7 አብያተ ክርስቲያናት ማሠሪያ ቃል የገቡና በመዝገብ ላይ ስማቸው የሠፈረ ባለማዕተብ ወንድም እህቶቻችን ቃል የገቡላቸውን አብያተ ክርስቲያናት የባንክ ሂሳብ ቁጥር ይወስዱ ዘንድ ስማቸውን እለጥፋለሁ። ስማችሁን እያያችሁ ደውሉ።

"…ከዚያ በኋላ ደግሞ በመሃል ስለ ዓድዋ የድል በዓል አከባበር እያወጋን በመቀጠል ሳላደማ ላልለቃቸው ነክሼ የያዝኳቸውንና ጥንታዊቷን፣ ሐዋርያዊቷን፣ ብሔራዊቷንና ቀኖናዊቷን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያኔን ለማጥፋት ገንዘባቸውን ላፈሰሱ የአክራሪ የኦሮሞና የወለኔ ወሃቢይ እስላሞችና ፅንፈኛ የኦሮሞና የደቡብ ጴንጤ ባለሃብቶችን ከዘረኛው የአዋሽ ባንክ ጋር ደብዬ መቃወሜን እቀጥላለሁ። ዋነኛ የችግሩ አከርካሪ ያለው እዚህ ጋር ነው። ፈንዱ ከተመታና ከተቋረጠ ሴራውና ሴረኞቹ ራስ በራሳቸው ይፈነዳዱና ይግማማሉ። ጥንባታም ሁላ…!!

"…ለምን ከእኔ ጋር የሚቆም አንድ ሰው አይጠፋም አዛኜን አልፋታቸውም።
4.0K views12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 01:21:37
እጸልያለሁ…!

"…አቤቱ፥ የሚበድሉኝን በድላቸው፥ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው። ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። ሰይፍህን ምዘዝ የሚያሳድዱኝንም መንገዳቸውን ዝጋ፤ ነፍሴን፦ መድኃኒትሽ እኔ ነኝ በላት።

"…ነፍሴን የሚሹ ሁሉ ይፈሩ ይጐስቈሉም፤ ክፉትን በእኔ ላይ የሚያስቡ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይበሉ። በነፋስ ፊት እንዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያስጨንቃቸው። መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ይሁን፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያሳድዳቸው።

"…በከንቱ ያጠፉኝ ዘንድ ወጥመዳቸውን ሸሽገውብኛልና፥ ነፍሴን በከንቱ አበሳጭተዋልና። ያላወቁት ወጥመድ ይምጣባቸው፥ የሸሸጉትም ወጥመድ ይያዛቸው፤ በዚህ ወጥመድ ውስጥ ይውደቁ። መዝ 35፥ 1-8

"…አዋሽ ሆይ የአንተንማ መጨረሻ ያሳየኝ…!
186 views22:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 01:21:37
በገረሴ የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ

~ ምስጋና

፫፦በጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት በገረሴ ወረዳ የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ስብከት ኬላን ወደ መቃኞ ቤተ ክርስቲያን ለመቀየር ገንዘባቸውን ያዋጡ ባለማዕተቦች ስም ዝርዝር።

፩ኛ፦ ወለተ ገብርኤል  200,000 ወልደ አማኑኤል
፪ኛ፦ ፍቅረ ሥላሴ         50,000
፫ኛ፦ አፀደ ማርያም       50,000
፬ኛ፦ እህተ ገብርኤል     50,000  ውቢት
፭ኛ፦ ገብረ ሚካኤል      50,000 አጸደ ማርያም 
፮ኛ፦ እሴተ መልአክ       50,000 ኃይለ ገብርኤል
፯ኛ፦ ወለተ ሚካኤል       50,000 ፍሬሕይወት
፰ኛ፦ ወለተ ማርያም        50,000 ትእግስት ጥሩነህ
፱ኛ፦ ላዕከ ማርያም        31,000 ወለተ ሕይወት
፲ኛ፦ ወለተ ሐና              30,000 አምሀ ሥላሴ
፲፩፦ ወለተ ሩፋኤል        30,000
፲፪፦ እህተ ማርያም        20,000 ሳራ ወርቁ
፲፫፦ ወለተ ኪዳን           20,000
፲፬፦ ወለተ ሐና              10,000
፲፭፦ ወለተ ጊዮርጊስ       10,000
፲፮፦ ወለተ ህይወት        10,000  እህተ ሚካኤል
፲፯፦ ሐና ማርያም           10,000

አጠቃላይ ድምር = 721,000 ብር

~ ሁላችሁንም የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ቃል የገባችሁ በሙሉ ደውሉልኝና የባንክ አካውንቱን ውሰዱ።
180 views22:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 01:21:37
ቅዱስ ሚካኤልን ሊያሠሩልኝ ቃል የገቡልኝ።

~ ለሊቀ መልአኩ

፪፦በጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት ቦንኬ ወረዳ የዱር ቤቴ ቅዱስ ሚካኤል ስብከት ኬላን ወደ መቃኞ ቤተ ክርስቲያን ለመቀየር ገንዘባቸውን ያዋጡ ባለማዕተብ የተዋሕዶ ልጆች።

፩ኛ፦ ዲ/ን አማኑኤል      50,000
፪ኛ፦ ተክለ ጻድቅ           50,000
፫ኛ፦ ገብረ ማርያም        53,000
፬ኛ፦ ብሥራተ ገብርኤል  50,000
፭ኛ፦ አዲስ ዘነበ           50,000 አዲስ ዘንባባ
፮ኛ፦ ወለተ አረጋይና 50,000 ወልደ ገብርኤል
፯ኛ፦ ሠይፈ ሚካኤልና  50,000 አስካለ ሚካኤል
፰ኛ፦ ብሥራተ ገብርኤል  50,000 ዕሴተ ጽዮን
፱ኛ፦ ዐጸደ ማርያም        50,000 አመሊታ
፲ኛ፦ ወለተ ብርሃን          30,000 ቲጂ ከሮም
፲፩፦ ወለተ ሀና               30,000
፲፪፦ ወለተ ሕይወት        30,000 ክንፈ ገብርኤል
፲፬፦ ኃይለማርያም          30,000
፲፭፦ እህተ ማርያም            7,300 ቤዛ ዓለሙ
፲፮፦ ወልደ ጊዮርጊስ   5,000 ነፍስ ይማር
፲፯፦ ህይወተ ጊዮርጊስ  127,000

አጠቃላይ ድምር = 712.300 ብር

~ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

~ ከገብረ ማርያምና ከብሥራተ ገብርኤል በቀር ሌሎቻችሁ ደውሉልኝ።
163 views22:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 01:21:36
ማሌ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ…!

~ ምስጋና

፪ኛ፦ ደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ማሌ ወረዳ የቅዱስ እግዚአብሔር አብ የስብከት የስብከት ኬላን ደግሞ የባለ ማዕተቡ ኃይለመለኮት ቤተሰቦች ለብቻቸው 700 ሺ ብር አውጥተው ለአካባቢው ምእመናን መቃኞ ቤተ ክርስቲያኑን ለመሥራት ቃል ገብተዋል። 

• ኃይለ መለኮት እና ቤተሰቡን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን። ቅዱስ እግዚአበሔር ይስጥልን…!
159 views22:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 01:21:36
ምስጋና ለእመቤቴ…!

፩ኛ፦ የዶሃ ቅድስት ድንግል ማርያም

"…ይሄን በኮንሶ ዞን የሚገኘውን የዶሃ ቅድስት ድንግል ማርያም የስብከት ኬላን 700 ሺ ብር አውጥተው ለአካባቢው ምእመናን ወደ ቤተ ክርስቲያንነት ለመለወጥ ቃል የገቡት አንዲት ጸዳለ ማርያም የተባሉ በሃገረ ጀርመን የሚኖሩ ባለማዕተብ ደገኛ እናት ናቸው።

• ጸዳለ ማርያም እግዚአበሔር ይስጥልን…!
160 views22:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 01:21:36
እግዚአብሔር ይመስገን…!

"…በትናንትናው በየካቲት 18/2015 ዓም የበረከት ሥራ ስብከት ኬላነት ወደ መቃኞ ቤተ ክርስቲያንነት ተቀይረው ያደሩ አብያተ ክርስቲያናት እኒህ ከዚህ ከታች የተዘረዘሩት ናቸው።

፩፦ኮንሶ ዞን ዶሃ ቅድስት ድንግል ማርያም ስብከት ኬላ።
፪፦በጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት ቦንኬ ወረዳ የዱር ቤቴ ቅዱስ ሚካኤል ስብከት ኬላ።
፫፦በጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት በገረሴ ወረዳ የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ስብከት ኬላ።
፬፦ደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ማሌ ወረዳ የቅዱስ እግዚአብሔር አብ ስብከት ኬላ።
፭፦በካምባ ወረዳ የቅዱስ ራጉኤል የስብከት ኬላ
፮፦ዳራማሎ ወረዳ ሻሌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስብከት ኬላ
፯፦በዳውሮ ሀገረ ስብከት የወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ናቸው።

ማስታወሻ፦ ትናንት ክርስትና ስማችሁን እና ቃል የገባችሁትን ብር ብቻ ነው በማስታወሻዬ የመዘገብኩት። እናም የባንክ አካውንታቸውን እንድልክላችሁ ከዚህ በታች ስማችሁን እና ልታሠሩ ቃል የገባችሁለትን ታቦት ስም እለጥፍላችኋለሁ። ከዚያም ደውሉልኝ። የባንክ አካውንታቸውን እሰጣችኋለሁ።

• ደውሉና ስምና ስልካችሁን አስመዝግቡኝ።

"…አመስግናለሁ…!  ገለቶማ…!  ያቀንለይ…!
172 views22:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ