Get Mystery Box with random crypto!

....

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — .... Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — ....
የሰርጥ አድራሻ: @zemdkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.66K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው።
ይህ የዩቲዩብ ቻናሌ ደግሞ ሰኔ 6/2012 ዓም ከራየን ወንዝ ማዶ የተከፈተ ነው።
https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele?sub_confirmation=1
እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ቴሌግራሙ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-01 21:32:15
2.1K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:13
2.1K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 21:32:13
ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ…!

"…የታላቁ የዓድዋ የድል በዓላችን ዋዜማው በድሬዳዋ ከተማ በደብረ በረከት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ይሄንን ይመስላል።

"…አባቴ ምኒልክ ሙቶም ይነግሣል…!
2.1K views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 15:59:50
"…እኔኮ አንተ ወለይ [ስታሊንን ማለቴ ነው] ዓባይን የደፈረ መሪ ስትለኝ (ደፈረ የሚለው ቃል ከሌላ ነገር ጋር ተምታቶብኝ በዚገንነኝም) በፍጡም አልተቃወምኩህም።

"…እና ታዲያ እኔ… ቆይ መጣሁ…
1.2K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 15:59:50
ሁለቱም…!

የዝናሽ አሽከር
የአቢይ ቄሮ እና ፋኖ ናቸው። አለቀ፣ አከተመ። ሃላስ…!

"…እመን ዘመዴ… አምነህም እውነቱን ተቀበል። ደግሞስ አልቀበል ብልስ… እ…እ… ባላምንስ ምንአባቴ ላመጣ…? ሃቅ ነው። አይደለም እንዴ…?
1.2K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 15:59:50
ሁለቱም…!

የጣይቱ አሽከር
የምኒልክ ፋኖ ነበሩ። አበቃ…ሃላስ።

ምንትሆን…? ምንአባክ ታመጣ…? እስቲ ጧ ብለህ ትፈነዳ እደሁ አያለሁ። ታነቅ…! እህእ…
1.2K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 15:59:50
የመርሃ ግብር ማስታወቂያ…!

"…ዛሬ የታላቁ የድል በዓላችን የዓድዋ ዋዜማም አይደል…? አዎ… እናም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ ዓድዋንና የዓድዋ ዘማች አዝማች አባቶቻችን በተመለከተ ሃገር በቀል የፉከራ፣ የሽለላ፣ የቀረርቶና የግጥም ምሽት ይኖረናል። ተዘጋጁ።

• ድርጅቱ…!!
1.1K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 15:59:50
ከምስጋና በኋላ…

"…ሁለዜ ዘወትር ጠዋት ጠዋት 2ሺ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ ጣቶቹን እግዚአብሔርን በማመስገን ካልጀመረ ወደ ዕለቱ አጀንዳዬ እንደማልገባ ይታወቃል። ሆኖም በዓለም ላይ ጦርነትና ግጭት፣ የተፈጥሮ አደጋም ከመብዛቱ የተነሣ ያልጨመረ ነገር ስለሌለ እኔም ባለፈው የካቲት 19/2015 ዓም መጠነኛ ማስተካከያ በማድረግ የሕዝቡን የማመስገን ልምድ ባገናዘበ መልኩ የ1ሺ አመስጋኝ ጭማሪ ማድረጌ ይታወሳል። 3ሺም ሰው አዋጥቶኝ እኮ አይደለም።

"…ሆኖም ግን የሰው እግዚአብሔርን የማመስገን የመረዳት አቅም በመጨመሩ ምክንያት ሕዝቡ ራሱ 3ሺ ሰውማ አያዋጣህም በማለት የአመስጋኙን ቁጥር ከ1500 በላይ ጭማሪ በማድረግ ከ4500 በላይ ከፍ አድርገውልኛል። ይህም በቂ አይደለም። አያዋጣኝምም። ከቦታውም አይመጣም። ነገር ግን ብዙዎች ሰይጣን ዲያብሎስ አጋንንት በተባለ ክፉ የትእቢት ምንጭ በሆነ ኃይለኛ መሳይ ግን ደካማ በሆነ መንፈስ የተያዙ ስለሆነ ጣታቸው "እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ ለመጻፍ" እንዳይታዘዝላቸው አውቄአለሁ። እንዲያ ብሎ መጻፍ ሞኝነት፣ ዥልነት፣ ፋራነትም፣ የሰገጡም ስለሚመስላቸው፣ ደግሞም ኢን/ር፣ ዶ/ር፣ ሰባኪ፣ ሰባቂ፣ ዘማሪ፣ አዝማሪ የሆኑም ስላሉ ክብራቸው የሚነካ ይመስላቸዋል። ኡኡቴ ድንቄም ክብር…

"…በሌላ በኩል በፎርጅድ ተመርተው በርካሽ የሚገቡት እነ ኬፍኬፍ፣ ሰላም ነው? ሃይሃይ፣ ፒስ ነው አባቱ? የሚባሉ ኢምፖርት ተደርገው የሚገቡ ምርቶች የሃገሬውን የሰላምታ ተጠቃሚ አዕምሮ በብዛት ተቆጣጥረው ስለያዙ የእኔ ኦርጂናል BIO የተፈጥሮ እግዚአብሔር ይመስገን የሚለው በ4,500ም እንደማያዋጣኝ ደርሼበታለሁ። ስለዚህ ከሚቀጥለው መጋቢት 1/2015 ዓም ጀምሮ መጠነኛ ማሻሻያ አድርጌ 5ሺ ሰው ካመሰገነ በኋላ ቀደዳዬ የምቀጥል መሆኔን ከወዲሁ ለመግለጽ እወዳለሁ።

•ድርጅቱ…!
1.2K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 12:39:30
“…የሰላምም ጌታ ራሱ በሁሉ መንገድ ዘወትር ሰላምን ይስጣችሁ። ጌታ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።” 2ኛ ተሰ 3፥16

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
2.7K views09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 21:41:17
"…ጎበዝ በቲክ ቶክ መንደራችን ልከሰትና አዳሜና ሔዋኔን ላስነጥሰው እንዴ…? ሃኣ…?

https://vm.tiktok.com/ZMY8Queeb/
1.9K views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ