Get Mystery Box with random crypto!

....

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — .... Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — ....
የሰርጥ አድራሻ: @zemdkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.66K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው።
ይህ የዩቲዩብ ቻናሌ ደግሞ ሰኔ 6/2012 ዓም ከራየን ወንዝ ማዶ የተከፈተ ነው።
https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele?sub_confirmation=1
እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ቴሌግራሙ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-03 00:58:09
"…እዩዋት ሴቷን ወታደር…!
ቅዘናም በጭባጫ ፈሪ

"…ከኦነግ ወታደር በቀር ጥይት ያልሆነ ያውም የአስለቃሽ ጭስ ሲተኮስ እንዲህ የሚደነግጥ የኢትዮጵያ ወታደር ዓይቼም ሰምቼም አላውቅም።"

• መከላከያ የለበትም። ኦነግን ነው የፌደራል፣ የአዲስ አበባንና የመከላከያ ሠራዊቱን ልብስ አልብሰው ጠላቴ ነው የሚሉትን ዐማራና ጠላቴ ነው የሚሉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የሚያዋርዱት። የሚያርዱት። የሚቀጠቅጡት።

ማስታወሻ ለመከለካያ ሠራዊት አባላት…!

"…ቆይቶ ራሱ ሳይበላችሁ በጊዜ ምርጫችሁን አስተካክሉ…! ወይ ሕዝብን ታደጉ፣ ወይለአንድ መሃይም አውርቶአደር ለአብይ አሕመድ ተገረዱ። ገረድ ሁኑ…! ምረጡ…!
687 views21:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 21:09:39 "…ማነው ግን ዛሬ እንዲህ ያለ አስፀያፊ ነውር በዓድዋ የድል በዓላችን ላይ የፈጸመው…? ማነው ዛሬ የዓድዋውን ዘማች ፈረሰኛው ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስን በመርዝ ጭስ ቦንብ የደበደበው?

• ሰብሰብ ብላችሁ አድምጡልኝ…!
3.0K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 21:09:39
አትሩጡ…!
3.0K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:22:09
"…እስከዚያ ይሄን ጥጋበኛ ጥቁር ጣሊያን የኦነግ ወታደር እያያችሁት ጠብቁኝ።" መጣሁ።
4.0K views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:22:09
"…በዛሬው የዓድዋ የድል በዓል አከባበር ሥነ ሥርዓት ላይ የተፈጠረውን አስቀያሚ ነውር ወደ "ሃገር መከላከያ ሠራዊት" የሚገፉ የኦሮሞ እና የትግሬ አክቲቪስቶችን እያየሁ ነው። ይሄንንም ተከትሎ የዋሁም ሕዝብ በተቀደደለት ቦይ ተገፍቶ በሃገር መከላከያ ሠራዊቱ ላይ የተለየ ጥላቻ እያሳየም ስለሆነ "ይሄ ፍጹም ስህተት" እንደሆነ ለማሳየት የራሴን ዕይታ በድምጽ ለመግለጽ ስለፈለግኩ ብታዳምጡኝ ደስ ይለኛል።

"…እኔ በበኩሌ የሃገር መከላከያ ሠራዊት ነው ይህን ያደረገው በሚለው አልስማም። ካልተስማማህ እና ታዲያ ማንአደረገው? የምትሉኝ ትኖራላችሁ። መጣሁ ጠብቁኝ።

"…ይኸው ነገርየውን ገና ሳልናገረው "…የተጠመቀው እስላም የ3 ሚስቶቹ ጌታ ጋለሞታው ዳንኤል ክብረት፣ ብኩርናውን በሆዱ የቀየረው ሰርጸ ፍሬስብሃት፣ የቀብድ ቀበኛው ሆዶ ተሻለ ወርቁ፣ ገረዷ ሂሩት ካሰው እና አጭቤው የ7ተኛ ጨው አቢይ አህመድ ወባ እንደያዘው ሰው ሲንዘረዘሩ እየታየኝ ነው።

• ፈንዳ…! ጧ በል…! ምድረ ባንዳ ሁላ። መጣሁ። ጠብቁኝ።
3.8K views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:22:08
አንዳንዶች ትገርሙኛላችሁ…!

"…ሸኔ ብለው የገደሉት ራሱ ኦሮሞውን ነው። ተመልከቱ ገዳዩም ኦሮሞ ነው። ሟችም ኦሮሞ ነው። ከዚያ የገደሉትን ሸኔ ያሉትን ኦሮሞ ከሞተ በኋላ ምንቢያደሩጉት ጥሩ ነው?

"…ያው እንደምታዩት ቁጥቋጦ ሰብስበው፣ ጭራሮ ከምረው፣ ቤንዚል አርከፍክፈው፣ ቪድዮ እየተቀረጹ በእሳት አስከሬኑን አቃጥለው፣ ጭሱን ምገው እንደሲጋራ ስበው ተደስተው የሚኖሩ ናቸው።

"…ለራሱ ለኦሮሞ ነው ለሚሉት የገዛ ወገናቸው ለሆነው አስከሬን ያልራሩ ጨካኝ አውሬዎች በዱላ ቀጠቀጠኝ፣ ነረተኝ ማለት ቅንጦት ነው። በጣም መቀናጣት። የምትገርሙኝ እዚህ ጋር ነው። ሁለተኛ ዐማራ አልሆንም ብላ የምትማጸንን ሕጻን አርዶ የሚበላ የኦሮሞ ወኪል ነኝ ባይ ወታደር የጭስ ቦንብ ተኮሰብኝ ብሎ ማለቃቀስ ነውር ነው። የወለጋ ዐማራ ምን ይበል?

"…ለዚህ መድኃኒቱ ወንድ መሆን፣ ሱሪ መታጠቅ፣ ቀበቶ ማጥበቅ፣ እንደ ሻማ ቀልጦ ትውልድን ለመታደግ መወሰን፣ ሲበዛ ጀግና፣ ሲበዛ እንደነሱ ጨካኝ መሆን። መከባበር እስኪመጣ ስለመቻቻል አለማውራት። አለመደስኮር። ባርነትን መፀየፍ፣ እነሱም ሱሪ የታጠቁ ነገር ግን የሚገጥሙት ሰው ያጡ ፈሪ፣ ቦቅቧቃ፣ ሴትና ህጻን አራጅ መሆናቸውን ዐውቀህ እና ተረድተህ መረር ብለህ መነሣት።

"…እንቅፋት የሚሆንብህን በሰፈርህ፣ በመንደርህ፣ በከተማህ የሚገኘውን በቄስም በሼክም አስመክረህ አደብ እንዲገዛ ማስደረግ። እምቢ ካለ እንደሲላንካ ህዝብ ከቤቱ እየጎተት አንቀህ አውጥተህ የገማ ቱቦ ውስጥ መንከር፣ መዘፍዘፍ፣ መግደርደር፣ መሽኮርመም ማቆም። ቁረጥ ወስን፣ ግጠም፣ መክት አንክት።

"…በኦሮሞ ስም የወሎ ዐማራው አቢይ አህመድና የወሎና የኤርትራ ዲቃላው ዳንኤል ክብረት የሚሠሩትን ፀያፍ ነገር ለልጆቻችሁ ማሳየት። እምቢ ካልክ ገና በየተራ ጠብሰው አርደው ይበሉሃል።

"…ይኸው ነው…!
3.6K views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:22:08
"…የሲሪላንካ ሕዝብ መጀመሪያ ያደረገው ምንድነው አለቅላቂ አቃጣሪ ካድሬውን፣ አስጠቋሪውን፣ አሾክሻኪውን ሁላ ከየቦታው ሰብስቦ እንዲህ በሰፈር ኩሬውስጥ ዘፈዘፋቸው። ምድረ ፒኮካም ሜካፓም ሁላ ተግማማ፣ ከረፋ፣ ሸተተ ግም ውኃ ውስጥ።

• በእውነት የሲሪላንካዎች በረከት ይደርብን…!
3.3K views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 19:22:08
የገረመኝ ነገር…!

"…ከ3 ቀን በፊት በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በአስተዳደር ክልል የተነሣ ለተቃውሞ የወጡ የኦሮሞ ሰልፈኞች ላይ የሽመልስ አብዲሳ ጦር እንዲህ ምስኪን ወጣቶችን በጥይት አናታቸውን ነድሎ አፍርሶ በአደባባይ ረሽኗቸው ነበር። ይሄን ተከትሎ የኦነግ እና የሂዊ አክቲቪስቶች እንደ ተልባ ጫጫጫጫጫ ብለው አየሩን ሞልተው ኦፒዲኦ ገዳይ ናት፣ ሽመልስ ገዳይ ነው ሲሉም ከርመው ነበር።

"…ዛሬ ምን ቢሆን ጥሩ ነው…?

"…ዛሬ እነዚያው የኦሮሞና የትግሬ ወኪል አክቲቪስቶች የአቢይ አህመድና የሽመልስ አብዲሳ ጦር በጸሎት ላይ በነበሩ ምእመናን እና ካህናት፣ ህጻናትም ላይ የመርዝ ጭስ በትነው ሲያሰቃዩ በደስታ ሲፎክሩ ዋሉ። ጭራሽ አቢይ አሕመድን ሲያመሰግኑት ሁላ ዋሉ። ብቻ ኦርቶዶክስ ይጥፋላቸው እንጂ ገድሎ ቢጨርሳቸው እንኳ ደስተኛ እንደሆኑ ነው የታዘብኩት።

"…ሰውየው ሲጸልይ ምንአለ አሉ። ጌታ ሆይ የጎረቤቴን የሚወደውን ነገር አሳጣው። ኃዘን ላይ ጣለው ብሎ ጸለየ። ፈጣሪም ሰማው እና ጸሎትህን ሰማሁህ ነገር ግን የእሱን አንድ ነገር ሳሳጣው የአንተን ደግሞ ሁለት ነገር አሳጣለሁ አለው። ዋናው የእሱ ማጣት ነው አለና እባክህ እሺ የጎረቤቴን አይኑን አጥፋው አለው። ፈጣሪም እሺ አለና የጎረቤቱን አንድ አይኑን ከለለው። ዞር ብሎም እህሳ አለው። ጮቤ ረገጠ። ፈጣሪም በል ና አለውና በውሉ መሠረት ሁለት ዓይኑን ደረገመለት። የኦሮሞ እና የትግሬ አክቲቪስቶች ጸሎት ይሄው ነው።

"…ዐማራ ሞቶም ያስፈራል። የሚገርም ነው።
3.4K views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 16:05:14
ኦነግ በፌደራል ተከሽኖ…!

"…በሕይወት ዘመኑ አንዲት የገጠር ቀበሌ በውጊያ አስለቅቆ የማያውቅ፣ ዕድሜ ዘመኑን ጫካ ለጫካ ሲገላወጅ የከረመ ህፃን ሴት ሽማግሌ አራጁ ኦነግ ዕድሜ ለአረመኔው አቢይ አህመድ ይድረሰው እና ይኸው ዛሬ እንደ ወንድ እንደ ጀግና ከተማ ገብተው ጠላቴ የሚሉትን እምነት ተዋጉት። አስለቀሱት። ህፃናትና ሴት በኦሮሚያ አራጁ የአቢይ ሽመልስ ጦር ይኸው አዲስ አበባም ገባ።

"…እውነት እንነጋገርና ይሄ ጦር ኦነግም ይሁን አይሁን ወታደሩም ነው ብንል አሁን ይሄ ወንድ ወንድ የሚጫወተው ጨካኝ ወያኔ እንደ አህያ እየዠለጠች እንደ በግ እየነዳች ከመቀሌ እስከ ሞላሌ ድረስ ወሽሽ እያለች የነዳችው የኢትዮጵያ ጦር ይመስላል…?

"…አምላኬን የማመሰግነው የምኒልክም የጣይቱም ልጆች ዛሬ የካቲት 23/2015 ዓም በአዲስ አበባ ከተማ በምኒልክ አደባባይ በምጥ ተወለዱ። ኢትዮጵያውያን ዛሬ ገና በጠላት እጅ በቅኝ አገዛዝ ውስጥ እንዳሉም ዐወቁ። ባነኑም። ኦህዴድ ብቻውንም፣ ባለቤቱን ሂውንም ደርቦ ከእንግዲህ ኢትዮጵያን መግዛት አይችልም። የፒኮኳ ላባ ዛሬ ነው የተነቃቀለው። ዛፉ ከሥሩ ተነቃቅሎ ወድቋል። መሰረቱ ተንዷል።

"…ቅዱስ ጊዮርጊስ ተደፍሯል። ምላሹን እንጠብቃለን። ህጻናት ወደሞሉበት፣ ዓመታዊ ክብረ በዓል ሕዝብ ወደተሰበሰበበት ወደ ቤተ ክርስቲያኑ ነው እንዲተኩሱ የታዘዙት ወታደሮቹ።

"…እኔ በበኩሌ ዶማ ትንሽ የትንሽ ትንሾቹ እነ አቢይ አህመድ፣ እነ ሽመልስ አብዲሳ፣ እነ አዳነች አቤቤን ከልቤ አመሰግናለሁ። የኦሮሞ ወኪል ነን ባዮች ሳታዳሉ ሃዘን መከራውን በሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤት ስላስገባችሁ አመሰግናችኋለሁ። እንዲህ ነው እግዚአብሔር ሲጣላህ፣ እህል ውኃህ ሲያልቅ። በዛሬው ሰበብ እንደ አምናው እሰደባለሁ ብላ ይሄን የፈጸመችው አዳነች ናት ብሎ አቢይ ይበላታል።

• ፒኮካም…!!
4.4K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 15:32:01
"…ብራቮ አቢይ አሕመድ…!

~ ሠራህላቸው… ሸወድካቸው… ምደረ ሰገጤን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ አፈር ከደቼ አስጋጥካቸው። ወሴ ነህ በእውነት። የበሻሻው የፋራ አራዳ መጨረሻህን እንጃ እንጂ ለመሸወዱስ ሸውደሃቸዋል።

• ብራቮ አቢይ…እየዠለጥከው፣ እየገረፍከው፣ በሳማ ቂጡን እየለበለብከው ከስር ስርህ እየተልከሰከሰ ፍርፋሪ ለሚለቃቅመው፣ ለሆዳሙ፣ ለአቃጣሪ፣ ለገረድ፣ ለእግር ላሽ፣ ለሽንታም፣ ለበጭባጫ ቅዘናሙ አንተስ መድኃኒቱ ነህ። የእኔ 7ተኛ ጨ ግፋበት። የጋዳፊን ዕጣ ፈንታ እስክትጎነጭ በርታ አባቴ።

"…ስሪላንካዬ…!
4.3K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ