Get Mystery Box with random crypto!

....

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — .... Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemdkunbekelez — ....
የሰርጥ አድራሻ: @zemdkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.66K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው።
ይህ የዩቲዩብ ቻናሌ ደግሞ ሰኔ 6/2012 ዓም ከራየን ወንዝ ማዶ የተከፈተ ነው።
https://www.youtube.com/c/ZemedkunBekele?sub_confirmation=1
እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ቴሌግራሙ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-03 19:13:24
"…ይሄ ሰው ማነው…?

"…ወፎቼ ናቸው ዘመዴ ይሄ ሰው ማነው? ብለህ ሕዝብን ጠይቅ ያሉኝ። ይኸው ጠየቅኩ ይሄ ሰው ማነው…?

• ሙሉ ስሙን
• ስልክ ቁጥሩን
• ሰፈሩን
• የሥራ ዘርፉን
• ሃይማኖቱን

"…ዳይ ፍጠኑ። ይሄ ነውረኛ በትናንትናው እለት በታላቁ የዓድዋ ድል በዓላችን ለሰዎች ሞትና ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መደፈር እና በምኒልክ አደባባይ በነበረው መንግሥታዊ ኦነጋዊ ውንብድና የሥራ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው። ቶሎ በሉ ሰውየውን ንገሩኝ እና የፈጸመውን እነግራችኋለሁ።

• ፍጠኑ…!! ስታናግሩኝ በውስጥ መስመር ይሁን…!
565 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 19:13:24
"…ርግቤ ደግሞ መጣች…!

"…ስለእውነት ለመናገር በትናንትናው ዕለት ደደቡ የፍንዳታና የጽንፈኞች ስብስብ የሆነው የአብይ አሕመድ መንግሥት በምኒልክ አደባባይ እና በገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በፈጸመው ታሪክ ይቅር የማይለው ፋሽስታዊ ነውር ምክንያት በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ የኦነግብልፅግናና የህወሓት ቅልብ አክቲቪስቶች በጋራ ሆነው በተቀናጀ መልኩ በመከላከያ ሠራዊታችን ላይ የከፈቱትትን ክፍትአፍ ቀሽም ሴራ እንዳቅሚቲ እንደተከላከልኩላቸው ታስታውሳላችሁ።

"…በዚህም የተነሣ ከተላላቅ የመከላከያ ባለማእረግ ባለሥልጣናት እስከ መደበኛ የሠራዊቱ አባላት ከተለያየ አቅጣጫ የምስጋና ቃል ደርሶኛል። ስም መጥቀስ አያስፈልግም። ወደ ኢትዮጵያ ስትመለስ ከሱዳን ድንበር ጀምሮ ነው በጀት የምናጅብህ ብሎ የሌለ ሞቅ እንዲለኝ ያደረጉም አሉ። ይሄን ስሰማማ እንዲህ ልበል እንዴ ማለት አማረኝ። ከምሥራቅ ይመጣል የተባልኩት ንጉሥ እኔ ነኝ። እናቴ በ8 ዓመቴ ነግራኛለች ብዬ ግግም ልበል እንዴ? ። ቆይ እስቲ ወደፊት አስብበታለሁ።

"…ለማንኛውም የመከላከያ እና የደኅንነት ክፍሉ የኢንሳ ወፎቼ በትናንትናው ዕለት ለበዓሉ መበጥበጥ ዋነኛ መንስኤ የሆኑትን የኦነጉ መንግሥት ቅጥረኞች በፎቶ አድርሰውኛል። እናም ሕዝቡን ማንነታቸውንና ስልካቸውን ተቀበል ብለውኛል። እናም እኛም እነዚህን ሰዎች ለፍርድ የሚያቀርብ ሰው ባይኖር እንኳ የእኛ ዘመን እስኪመጣ ድረስ ማንነታቸውን ዐውቀን ማንነታቸውን መዝግበን እንቀመጥ ዘንድ ልለጥፍላችሁ ነኝ።

• ዝግጁ ናችሁ ሠራዊት…?
591 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 19:13:24 "…ይድረስ ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት…!

• በጽሑፍ ያቀረብኩትን ጥያቄ ለማንበብ ከሥራም ጋር ሆነ በሌላ ምክንያት ለማንበብ ላልተመቻችሁ ጓደኞቼ ያቀረብኩት የድምጽ መልእክት ነው።

"…ጥያቄ ነው የጠየቅኩት፣ ቅሬታም አለኝ፣ አስተያያትም ጭምር። ሰብሰብ ብላችሁ ስሙኝ። ስሙኝ እና በመጨረሻም የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። ከዚያ እናንተም ሃሳባችሁን በነፃነት ትሄዱበታላችሁ።

~እያደመጣችሁ…!
564 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 14:12:00 ግልጽ ጥያቄ ለብፁዓን አባቶቼ…!
                 ክፍል ፪

• አሁንም እደግመዋለሁነስለ ድፍረቴ ይቅርታ አልጠይቅም። አመሰግናለሁ።

…የእናንተም ደሞዝ ቢሆን በዚህ ሁሉ መከራ መሃል እስከአሁን አለመቋረጡ የእናንተም ደሞዝ እስከአሁን አለመቋረጡ ልብ ይሏል። መልስ እፈልጋለሁ።

"…የሁሉም ይቅር እንኳ እሺ ባያደርሳቸው፣ የጨነቀ ነገር ቢኖር ቢገጥማችሁ ነው ልበል እሼ እንዴት ነው የትናንቱን በታላቁ የዓድዋ የድል በዓላችን ላይ በአዲስ አበባ በገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ፣ ያን ታላቅ የአሕዛብ ድፍረት ሰምታችሁ እና ዓይታችሁ እስከአሁን ዝም ያላችሁት? ከእናንተ መንበረ ጵጵስና መደፈር የቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት መደፈር ጉዳዩ አንሶ ነው? ሚዛኑ ቀሎ ነው? ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሲናድ፣ የመንግሥት ወታደሮች ይሁነኝ ብለው ዓመታዊ የንግሥ በዓል እንደሆነ እያወቁ ወደ ቅፅረ ቤተ ክርስቲያኑ አስለቃሽ የመርዝ ጭስ ተኩሰው ሥርዓተ ጸሎቱን ሲያውኩ፣ ህጻናት፣ አዛውንቶች፣ ነፍሰጡሮች፣ አባቶች፣ እናቶች፣ ካህናቱ እንዲያ በጭሱ ታፍነው ወረብ አቋርጠው ሲበተኑ፣ ሜዳው ሁሉ በአማኞች ተጠለቅልቆ እያያችሁ ዝም ጭጭ ማለታችሁ "አበዛኸው፣ ደፈርከን በሉኝ እና" እናንተስ ከገዳዩ፣ ከአፍራሹ፣ ከአቢይ አሕመድ መንግሥት በምን ትለያላችሁ? ነገ በሥልጣናችሁ ሲመጣ ውጡ ብትሉትስ ማን ይመጣላችኋል? አስቡበት።

"…እግዚአብሔር በአንዲት ህጻን አንደበት አድሮ "…እምነታችሁ ያድችኋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ  ያድናችኋል። አትሩጡ። ፈረሰኛው ይመጣል። እንዲህ እንዳስለቀሱን አይቀርም።" ብሎ ሲያጽናናን እናንተን የዋጣችሁ ምንድነው? በስናይፐር ጭንቅላታቸውን ተመተው በኦሮሞ ወታደሮች ስለተገደሉት አልሰማችሁምን? በመርዝ ጭሱ ታፍነው፣ ተረጋግጠው ስለተጎዱት እና ሆስፒታል ስለተኙት ህጻናት የተዋሕዶ ልጆች አልሰማችሁምን…? ምነው መፍጠን አቃታችሁ? በሃዋሳ በሆስፒታል የተኙትን ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ በወላይታም ሊቀጳጳሱ አቡነ ይስሐቅ ሲጎበኙ ዓይተናል። በአዲስ አበባስ የራስ ደስታ ሆስፒታል ለአዲስ አበባው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ለብፁዕ አቡነ ሄኖክ ርቆባቸው ነው? የሕዝቡን ገንዘቡን እየፈለጉ ለችግሩ ጊዜ ቀርቦ ያለማጽናናት ይሄ የጨካኝ እረኛ ተግባር ነው።

"…እሺ ሥርዓት ነውና የቅዱስ ፓትርያርኩን በዓለ ሲመት በፈለጋችሁት መንገድ አክብሩ። ይቋረጥ የሚልም የለም። ነገር ግን እንዲያው እንዴት አንዲት ቃል መተንፈስ አቃታችሁ? መቸም የዘንድሮ መግለጫ ማላገጫ፣ አልጫ፣ መላላጫ መሆኑ ቢታወቅም ዶር ለገሰ ቱሉ እንኳ መንግሥትን ወክሎ መግለጫ በማውጣት ሲያላግጥ እያያችሁ እንዴት ዝም አላችሁ? ቅዱስነታቸውስ ቢሆኑ ይሄን ነውር እያዩ እንዴት ዝም ማለት አሰኛቸው? ወይስ እሳቸውም የዓድዋ ጉዳይ፣ የፈረሰኛው የቅዱስ ጊዮርጊስ አስተዋጽኦን በብልፅግና እና በህወሓት መነፅር ነው የሚያዩት? በቀደም እለት ለብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ቀብር መቀሌ ሄደው በነበረ ጊዜ እኮ ብዙ ነገር ታዝበናል። የትግራይ ሚዲያዎች ኢትዮጵያ ከምትባል ሃገር የመጡ ፓትርያርክ ትግራይ በምትባል ሃገር ጉብኝት ሊያደርጉ የመጡ እስኪመስል ድረስ ሲዘግቡ ዓይተናል። ፓትርያርኩ ትግሬ፣ አስከትለዋቸው የሄዱትም አንድ ትግሬና አንድ ከአገው የሆነ ሰው ይዘው ስለሄዱ ነው እንጂ ሌላ ቢሄድ መች ይቀበሉአቸውስ ነበር? ቅዱስነታቸውም የትግራይ ህዝብ የደረሰበትን መከራ እና መከራውን ለማለፍ ያሳየውን ጽናት፣ እግዚአብሔርም እንዴት ትግሬን እንደረዳ፣ እንዳገዘ በትግርኛ ሲያስተምሩም ሰማኋቸው። የትግራይ ሕዝብስ መከራው የመጣበት በልጃቸው በጥጋበኛው ጥጋብ ወጥሮት ያደርግ ይሠራው ባሳጣው ህወሓት በተባለ ጦሰኛ ልጃቸው ምክንያት ነው። የዐማራና የአፋር ህዝብስ በምን ዕዳው ነው ያ ሁሉ ውርጂብኝ በትግሬ ጦር የወረደበት? እሱም የዐማራ ፓትርያርክ ሲመጣ ነው መፅናናት የሚሆንለት? ብዬ ልጠይቃቸው እፈልጋለሁ።

"…እኔም እንደሁል ጊዜዬ ቅዱስነታቸውንም ሆነ የቅዱስ ሲኖዶሱን አባላት ብፁዓን አባቶቼን እንደ ልጅነቴ አጠንክሬ ጮክ እያልኩ መጠየቄን እቀጥላለሁ። በኦሮሞ ሲኖዶስ መመስረት ዋይ ዋይ ያላችሁ አባቶቼ በትግራይ ቤተ ክህነት መመሥረት የለዘባችሁት፣ ዲዳም ዱዳም የሆናችሁት ለምንድነው? ትግሬዎቹ ምን ስለሆኑ ነው የኦሮሞዎቹ ውርጂብኝ የተነፋጋቸው? ኦሮሞና ትግሬን ለመቆጣት፣ ለመገሰፅም እኛ የማናውቀው መመሪያና የሚሟላ መስፈርት አለ እንዴ? ትግሬ የስለት ልጅ፣ ኦሮሞ ባሪያ አገልጋይ ነው እንዴ? ትግሬ ሲያጠፋ ባላየ ባልሰማ፣ ኦሮሞ ሲያጠፋ እንደመብረቅ፣ እንደ ነጎድጓድ የሚያደርጋችሁ ምን ስለሆነ ነው? ለኦሮሞ ጊዜ ሃይማኖት ፈረሰ፣ ሃገር ፈረሰ፣ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን ተጣሰ እያላችሁ ስትደነፉ የማትሳቀቁ ለትግሬ ጊዜ ፀባየኛ፣ ትሑት፣ አንገት ደፊ፣ ታጋሽ የሚያደርጋችሁ ጉዳይ ምንድነው?

"…እደግመዋለሁ ትግሬዎቹ በግልጽ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብለው ዐዋጅ ዐውጀው እያያችሁ፣ ከአዲስ አበባው ከማእከላዊው ቤተ ክህነት ጋር ግኑኝነታችንን አቋርጠናል፣  መንበረ ሰላማ የሚባልም ከመንበረ ተክለሃይማኖት የተለየ አዲስ የሌለ የትግሬ መንበር አቋቁመናል፣ የኢትዮጵያ ያልሆነ አዲስ የትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አቋቁመናል እያሏችሁ፣ ለጻፋችሁት ደብዳቤ ምላሽ በግልጽ "ከእናንተ ጋር ለመቀጠል እንቸገራለን" ከደሞዛችን በቀር የምትሉትን ሁሉ አንቀበልም ብለው በድፍረት ደብዳቤ እየጻፉላችሁ እያያችሁ ኦሮሞ ላይ እንደተረባረባችሁ ምነው በእነዚያ በትግሬዎቹ ላይ አቅም አጣችሁ? የእነ ሳዊሮስን ቤት ለማሸግ፣ ደሞዛቸውንም ለማገድ ከመብረቅ የተፋጠናችሁ የትግሬዎቹ ላይ ምነው ወገቤን አላችሁ?

"…በቅዱስ ፓትርያርኩ ስመ ፕትርክና ላይ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የሚለውን ስም ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖትን ከሸዋ ፖለቲካ ጋር በማያያዝ በአንዳንድ ቅዱስነታቸው በሚቆሙባቸው አንዳንድ መድረኮች ላይ ሲዘለል እያየሁ እየታዘብኩም ነው። ቅዱስነታቸውም አንዳንዴ "ሃገራችን ኢትዮጵያ" የሚለውን ቃል መጠቀም ትተው ባላየ ሲዘሉትም እያየሁ ነው። በአንድ መግለጫም ላይ በግልጽ የኢትዮጵያን ስም መጥራት ትተው ሲዘሉት ተመልክቻለሁ። እናም የተጠቃችሁ በመሰለኝ ጊዜ ከጎናችሁ እንደምቆመው ሁሉ ያጠቃችሁን በመሰለኝ ጊዜም በድፍረት ከፊታችሁ እቆምና በትህትናም በሉት በጋጠወጥነት የልጅነት መብቴን ተጠቅሜ ግራየገባኝን ጥያቄ በሀገር ሁሉ ፊት እጠይቃችኋለሁ። እሞግታችኋለሁም።

"…እንዲህ ማድረጌ ግርር ለሚላችሁ ደግሞ መልሴ አንድ ነው። መብቴም፣ ግዴታዬም ስለሆነ ነው። ቤተ ክርስቲያኔ በማታም ቢሆን ያስተማረችኝ፣ በዲፕሎማም ቢሆን ያስመረቀችኝ እንዲህ ባለው ጊዜም ሆነ በሌላ ጊዜ፣ በኀዘኗም ሆነ በመከራ በደስታዋ ጊዜ፣ በሙላቷም ሆነ በጉድለቷ፣ በማጣቷም ጊዚ ሆነ በማግኘቷ ጊዜ የደስታዋው የኀዘኗም ተካፋይ ሆኜ ከፊቷ እንድቆምላት ናት። እንድጠይቅ፣ በአቅሜ እንድሞግትላትም ነው ባይገባኝም፣ ሙያዬ ባይሆንም በአቅሚቲ "መምህር" ብላ አስተምራ ለወግ ለማዕረግም አብቅታ የላከችኝ። እናም የምታነቡኝ ሁላችሁ ነገሬን ሁሉ ከድፍረትም ከጋጠወጥነትም ከምናምንም አትቁጠሩት። ደግሞም ብትቆጥሩትም ግድ አይሰጠኝም። ለደንታችሁም ነው። ኬሬዳሽ። ምንአልባት ግን ከአባቶቼ በቀር ከሕዝብ ወገን በጦማሬ ቅር የሚሰኝ ካለ በትህትና ራሴን ዝቅ አድርጌ እንዲህ እለዋለሁ። በአናትህ ተተከል። ፒሬድ…!

"…እናንተ ግን ተወዳጆች ሆይ… "…እምነታችሁ ያድናችኋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ  ያድናችኋል። አትሩጡ። ፈረሰኛው ይመጣል። እንዲህ እንዳስለቀሱን አይቀርም።

• አይዞን…!
2.9K views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 14:12:00
"…እ…ህሳ…! ጓደኞቼ ሆዬ… ወዬ… መስመር ላይ አላችሁን…? …እንዴት ነው ክፍል ፪ ጥያቄዬን ልቀጥል…?
2.7K views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 14:12:00 ግልጽ ጥያቄ ለብፁዓን አባቶቼ…!
                   ክፍል ፩

• ስለ ድፍረቴ ይቅርታ አልጠይቅም። አመሰግናለሁ።

"…ከ15 ቀናት በፊት ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት በየሰዓቱ መግለጫ ይሰጥ ነበር። የሕግ ባለሙያ ፍለጋ ሩጫው ልዩ ነበር። ከ EOTC የሚረሰራጨው ፉከራው፣ ቀረርቶው፣ ሽለላውም እጅግ አስደማሚ እጅግም ልዩ ነበር። የሰማእትነት ስብከቱ፣ ማጽናናቱም በቤተ ክህነታችን ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ልዩ ነበር። በእንባ የታገዘ የጳጳሳት የምህላ ጸሎት፣ ምእመናንን ያሳተፈ ዓለምአቀፍ ሱባኤ ሁላ ስታውጁ ያላደነቀ፣ ያልተደነቀም፣ ከጎናችሁ ሳይሆን ከፊታችሁ ቆሞ ለመሰዋት ያላሰፈሰፈ አልነበረም። የምእመናኑ አቋም እንዳለ ነው። የእናንተን ግን ነበር ነው ያልኩት። ነበር ብልም ግን ጥርጣሬ አለኝ። ጥያቄም ጭምር።

"…ታዲያ የእናንተን የመንፈስ አባቶቹን፣ የእናንተን የሐዋርያነ አበውን ቃለ ስብከታችሁን ሰምቶ፣ በላይ በላዩ የምታዥጎደጉዱትን እረፍት አልባ መግለጫችሁን አድም ሳትጠሩት አቤት፣ ሳትልኩት ወዴት እያለ እንደ ሱናሚ ማዕበል እየጎረፋ የመጣላችሁ ሕዝብም ትንግርት ነበር የሚመስለው። ሕዝቡ እናንተን አደነቃችሁ። በዚህ ዘመን ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮሶችን የመሰሉ አባቶች አገኘን ብሎም አሞገሳችሁ። ጥቁር ልበስ አላችሁን ሁላችንም ለበስን። የ3 ቀኑ የነነዌ ጾም ያለ የነበረ ቢሆንም መሬት ተኙ፣ ማቅ ልበሱ፣ አልቅሱ፣ ለሰልፍ ተዘጋጁ አላችሁን ተዘጋጀን። በዚህ ቀኖናዊ ዐዋጃችሁ ምክንያት ምእመናን ከሥራ ተባረሩ። ተፈናቀሉም። ገሚሱም ፖሊስ ጣቢያ፣ ገሚሶቹም ወደ አዋሽ አርባ የበረሃ ማጎሪያ ካምፕ ሄደው ታጎሩ። በሻሸመኔ ከ50 በላይ፣ በዓለም ገና አንድ በአሰበተፈሪ፣ በነቀምቴና በብዙ ቦታዎች ብዙዎች እንደጉድ ተቀጠቀጡ፣ ቆሰሉም። አካላቸውንም አጡ። ሽባም ሆኑ።

"…ደግሞ ደግሞ ሕዝቡ የካቲት 1 የሱባኤው ማብቂያ እለት ከቤት ከሰፈሩ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ጎዳናዎችን በማጥለቅለቅ ዓለምን ጉድ አሰኘ፣ መንግሥትን ጉድጓድ ውስጥ ደበቀው፣ ሸጎጠውም። ያኔ እናንተ ቀናቀና አላችሁ። ኮራችሁ፣ ተከበራችሁም። በዚህም ምክንያት የወንድ በር ለመንግሥት ሰጣችሁ። ሰልፉንም ሰረዛችሁ። በቤተ መንግሥትም ምልልስ አበዛችሁ። የጠቅላዩ ቢሮ፣ ቤተ መንግሥቱ ጭምር የውኃ መንገድ ሆነላችሁ። ታዲያ ምን ያደርጋል ሞቶ ያስከበራችሁን ሕዝብ በፍጥነት ረሳችሁ። አዲስ አበባ የታሰረውን ምህረተአብን እና ጓደኞቹን አስፈትታችሁ ሌላውን ጆሮ ዳባ ልበስ አላችሁ። ስንታየሁ ቸኮል የታሰረው በእምነቱ መሆኑን እያወቃችሁ ችላ አላችሁት። ከልጅ ልጅ ለያችሁ። በመንግንሥት ልዩ እንክብካቤ በአዲስ አበባ የጣመ የላመ እየበላ ለታሰረው ምህረተአብ እና ጓደኞቹ ካልተፈታ ከፖሊስ ቢሮ አንወጣም እንዳላችሁ ለስንታየሁ ቸኮል፣ የአፋር ፍርድቤት እንኳ የእሱን መዝገብ የማየት ሥልጣን የለኝም እያለው እየሰማችሁ ጮጋ አላችሁ። ከልጅ ልጅ ቢለዩ ዓመትም አይቆዩ የሚለውን ሃገርኛ አበባል አስታወሳችሁን። ለፓስተር ቢንያም ሽታዬ የጮሃችሁትን ያህል ለስንታየሁ ቸኮል ነፈጋችሁት።

"…ሥልጣናችሁ ሲጠበቅ፣ ደሞዛችሁ ከበር፣ መንበር ሰበራው ሲቀርላችሁ፣ ተቃዋሚዎቹ የኦሮሞ ጽንፈኞች ወደ 5 ኪሎ አንመጣም ሲሉላችሁ ያን ወኔያም እምነታችሁን ደበቃችሁ። ጀግና አማኝ ልጆቻችሁንም ረሳችሁት። ሁላችሁም በየፊናችሁ የራሳችሁን መንገድ ይዛችሁ ነጎዳችሁ። ሆሣዕና የዓድዋን በዓል አከበራችሁ ብሎ ፒሊስ ምእመናንን ሲያስር፣ ሲደበድብ፣ ሲያንገላታ ሊቀጳጳሱ አባ ህርያቆስ ችግር መከራ ወደሌለበት ወደ ተለዋጩ ሃገረ ስብከታቸው፣ ነጋዴ ልጆቻቸው ነጎዱ፣ በረሩ። ያሳዝናል። ሌላው አሜሪካ ተከማችቶ ደሞዝ ከሆሳዕና፣ ከሻሸመኔ ምዕመናን እየተሰበሰበ ይከፈለዋል። ይሄ ፌር አይደለም። ሼም ነው። ግፍም ነው።

"…ከዛሬ ነገ የሆነ ነገር፣ የሆነ መፍትሄ ታመጣላችሁ ብለን ብንጠብቅ፣ ብንጠብቅ፣ ጠላታችሁ እልም ይበል የውኃ ሽታ ሆናችሁ ቀራችሁ። ለሥልጣን ለመንበር ሰበራው ጊዜ እንደ አቦ ሸማኔ፣ ለምእመናን ስቃይ፣ ለቤተ ክርስቲያን መደፈር ጊዜ እንደ ኤሊ መሆን ደስስ አይልም። ጸሎት ላይ ናቸው፣ በእርጋታ እያሰቡ ነው የሚለውን አልስማም። ባህታዊ ገብረ መስቀል ነው ትዝ የሚለኝ። ባህታዊ ገብረ መስቀል ከወሮ ፍሬ ሰናይ እና ከእቁባቱ ከዘርፌ፣ ከሚስቱ ከኤደን ጋር ዓለሙን እየቀጨ ባሕታዊ የሉም እንዴ ሲባል "ጸሎት ላይ ናቸው፣ ሱባኤ ላይ ናቸው" የሚለውን ካስታወሰኝ በቀር እኔ በበኩሌ በመዘግየታችሁ ሌላ ምክንያት እየሰጠሁ ራሴን ሳሰቃይ አልገኝም። ልክ በሥልጣናችሁ ሲመጣ ከብርሃን ፍጥነት 10እጅ ብልጭ እያላችሁ ትንፋሽ ታሳጡን እንደነበረው አሁንም እንደዚያ እንዳትፈጥኑ የሚያግዳችሁ ምክንያት አለ ብዬም አላምንም። እኔ ራሴን ወክዬ ነውና የምናገረው እጅግ አድርጌ አዝናለሁ።

"…ለካስ ያሁሉ የመግለጫ ጋጋታ፣ ያ ሁሉ እረፍት አልባ ሰበካ፣ ያ ሁሉ ከጣሪያ በላይ ድንፋታ፣ ያ ሁሉ ሕዝብን ማነሣሣት መንበረ ጵጵስናችሁ እየተሰበረ፣ ሥልጣናችሁ፣ ደሞዛችሁ አደጋ ላይ እየወደቀ ስለመጣ ነበር። የብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ልቅሶ፣ የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እንባ፣ ምሕላው፣ ዐዋጁ ሁሉ የራስ ጥቅም ማስከበሪያ፣ አራት ኪሎ ቅድስተ ማርያም ለቀረበው መፈንቅለ ሲኖዶስ ስጋት ነበር እንዴ እንድል ያስገድደኛል? ሃኣ…? እንዲያ ያዋከባችሁን፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች በመንበረ ፓትርያርክ ግቢ ያለምግብ፣ ያለምቾት በባዶ ሆዳቸው በብርድና በውርጭ በዝናብም እስከ አፍንጫው ድረስ ከታጠቀ አራጅ ቡድን ጋር በባዶ ሆዱ ሊተናነቅ እናንተ ተኝታችሁ እንሱ እንቅልፍ አጥተው ይጠብቋችሁ የነበሩት ለሥልጣናችሁ እንጂ ለእምነታችን አልነበረም። አሁንም በድጋሚ አዝናለሁ።

"…አባ ፋኑኤል የተባሉ የብልፅግና መንግሥት አዳሪ ግርማ ወንድሙ የተባለ አጋንንት አምራች አሜሪካ ድረስ አስጋብዘው፣ በቤታቸው ምሳ ጋብዘው በሃገረ ስብከታቸው ነውር የሆነ የምንፍቅና የኑፋቄ ተግባር ሲሠሩ እያያችሁ ዝም አላችሁ። ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ወደ መንበረ ጵጵስናቸው እስከአሁን ሳይመለሱ እያያችሁ ዝም አላችሁ፣ አሰበተፈሪ፣ ነቀምቴ ከስምነታችሁ በኋላ የብጹዕ አቡነ ናትናኤል መንበረ ጵጵስና ተሰብሮ፣ ካህናት፣ ዲያቆናት እና ምእመናን፣ ሰንበት ተማሪዎችም ሲወቀጡ ዝም። ይሄ ከምር አሳፋሪ ነው። ነውርም ነው።

"…ሕገ ወጦቹ የኦሮሞ "የጨረቃ ጳጳሳት" ሰብረው በገቡባቸው አብያተ ክርስቲያናት ሥራ ያቆሙ ካህናት እስከአሁን ደሞዝ እንዳልተከፈላቸው እያወቃችሁ ዝም፣ ካህናቱ ከነ ቤተሰቦቻቸው በራብና በጥም እየተሰቃዩ መሆናቸውንም እያያችሁ ዝም። የአዲስ አበባውን ጠቅላይ ቤተ ክህነት አንፈልግም ብለው መቀሌ ለተቀመጡት እና ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጋር አንቀጥልም ላሉት ጥጋበኛ እና ነውረኛ የትግሬ ጳጳሳት ደሞዝም፣ እየከፈላችሁ፣ በባንካቸው እያስገባችሁ፣ ቤታቸው ሳይታሸግ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ገንዘብ፣ ዐማራ ኦሮሞው በሚያዋጣው ሙዳይ ምጽዋት ዐማራን ለሚጸየፉ ለትግሬ የህወሓት ጳጳሳት ደሞዝ እየከፈላችሁ እኒህ በመከራ ውስጥ፣ በሰቆቃ ለሚገኙ ካህናት ምን መፍትሄ ሰጣችሁ? የእናንተም ደሞዝ ቢሆን በዚህ ሁሉ መከራ መሃል እስከአሁን አለመቋረጡ… በክፍል ፪ ይቀጥላል።
2.7K views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 12:00:40
ከምስጋና በኋላ…!

"…አዎ ዘወትር ጠዋት ጠዋት ያመሰግን ዘንድ ያስቀመጥኩት 3 ሺ ሰው ኮታ ሞልቷል። እንዲያውም አመሰጋኙ ከ3ሺም በላይ አልፏል። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…የዛሬ የዕለተ አርብ ውሎዬን ዳተኛ እየሁኑ የመሰሉኝን አባቶቼን በትህትና ደግሞም እንደ ተወዳጅ ልጅ ድምጼን ለስለስም ጮኽም ብዬ ጥያቄ በመጠየቅ ነው የምጀምረው። ጥያቄው የእኔ የዘመድኩን በቀለ በስመ ክርስትናዬ የአክሊለ ገብርኤል ጥያቄ ነው። ጥያቄዬ የዶግማና የቀኖና ጥያቄ ስላልሆነ የሚበሳጭ፣ ደግሞም የሚያወግዘኝ ይኖራል ብዬ አልሰጋም። አልፈራምም። ቢኖርም ደግሞ እኔ ዘመዴ ግድ አይሰጠኝም። #ኬሬዳሽ።

"…ለመበስበሱ እንደሁ አንዴ በስብሻለሁ የምን ዝናብ መፍራት ነው? ቅዱስ ሲኖዶሱን፣ ብፁዓን፣ ንዑዳን፣ ክቡራን፣ ቅዱሳን አባቶቼን በሐረርኛ ነጭ ነጯን እጠይቃቸዋለሁ።

• መጣሁ ጠብቁኝ።
3.4K views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 09:53:04
"…እምነታችሁ ያድናችሃል። ቅዱስ ጊዮርጊስ  ያድናችሃል። አትሩጡ። ፈረሰኛው ይመጣል። እንዲህ እንዳስለቀሱን አይቀርም።

“…እምነትሽ አድኖሻል።” ማር 5፥34… “…እምነትሽ አድኖሻል።” ሉቃ 7፥50… “…እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ አላት።” ሉቃ 8፥48  “…እምነትህ አድኖሃል።” ማር 10፥52… “…እምነትህ አድኖሃል።” ሉቃ 17፥19… “…እምነትህ አድኖሃል።” ሉቃ 18፥42

"…ወንድሞች ሆይ… “…በሥጋ ምንም እንኳ ብርቅ፥ በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝና፥ ሥርዓታችሁንም በክርስቶስም ያለውን የእምነታችሁን ጽናት እያየሁ ደስ ይለኛል።” ቆላስ 2፥5

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
3.9K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 00:58:10 የማንነት ቀውሱ ምሁር
የሰውበሰው ተጫነ በለጠ ወይም
የዘሪሁን ሙላቱ ግዛው አጭር የህይወት ታሪክ።

• ገባሁለት…!

"…እኔ እኮ ለቀድሞ ወዳጄ እሱ ሁሌ በጦዘና ክፍት አፉን በከፈተብኝ ቁጥር ምንም ዓይነት ምላሽ የማልሰጠው አንደዜ "በቅዱስ ፓትርያርኩ እርግማን" የተቀሰፈን ሰው ከእሳቸው ላይ እኔ ተጨምሬ ተናግሬው የባሰ እንዳይጎዳ በማሰብ ብዬ እንጂ ለሌ ነገር ብዬ አይደለም። ወዳጄ ዘሪሁን ሙላቱ ሲያጠፋ ሰው ዐውቆ ይመስለዋል። እሱ ግን ወዶ አይደለም። በማንነት ቀውስ ውስጥ የወደቀና በጌታ መልአክ ተቀስፎ በቁሙ እየሸተተና እየገማ እየከረፋም ያለ ምስኪን ሰው ስለሆ ነው። እና እርሱ ስለ እኔ አንዳች ነገር በዘባረቀ ቁጥር በማርያም ሁለተኛ እንዳትልኩልኝ።

"…ዘሪሁን ሙላት ማለት የኦቦ ታዬ ደንደአን ታላቅ እህት ሲያቀብጠው በስካር መንፈስ ደፍሮ ኦህዴድ ሆዬ በግድ አግባት ብሎት ገሌ ገብቶ አሮጊት የእናቱን እኩያ እየገፋ እንዲኖር የተፈረደበት ምስኪን ሰው ነው። ዘሪሁን በአባቴ ወገን ኦሮሞ፣ በእናቴ ደግሞ የሰሜን ሸዋ ዐማራ ነኝ በማለት ከየትኛው ወገን እንደሚመደብ ተቸግሮ የሚሰቃይ ኦሮማራ ወጨበሬ ቀዌ የሆነ ብኩን ሰው ነው።

"…የዘሪሁን ሙላቱ ግዛውን ዋነኛ ችግር ላጫውታችሁ። ዘሪሁን ሙላት የተረገዘው ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ወሊሶ  ከተማ ውስጥ በሚገኝ ጠጅ ቤት ውስጥ ነው። አቶ በለጠ የወ/ሮ አመለወርቅ አባት ናቸው። ወደ ወሊሶ የሄዱት ሆቴል እና ጠጅ ቤት ያላቸው ቤተሰብ ጋር ነበር። በዚህኛው ጉዞአቸው ከሰሜን ሸዋ ገጠር ለቤተሰቡ ጠጅ ቤት መስተንግዶ አገልግሎት እና ለአልጋ ማንጠፍ ሥራ ታገለግል ዘንድ ልጃቸውን አመለወርቅ በለጠን ያመጧታል። በዚያው ሆቴል ደግሞ አቶ በለጠ ከሌላ ሴት የሚወልዱት አንድ ሰው ነበር። ይህም ሰው በዘበኝነት በዚያ በቤተሰብ የንግድ ቤት የሚያገለግል ሰውነ ነበር። ያዙልኝ እዚህ ጋር።

"…አቶ በለጠ የዘሪሁንን እናት ወስደው ለቤተሰቡ ጠጅ ቤት ሰጥተው ሳይውሉ ሳያድሩ አስቸኳይ ጉዳይ ገጥሟቸው ተነሥተው ይሄዳሉ። ደግሞም ስመጣ ይደርሳል ብለው ነው የሄዱት አቶ በለጠ። የሆነ ጊዜ ቆይተው አሁን ነው ብለው ሲሄዱ ልጃቸው አመለወርቅ ለምዳ፣ ሰልጥና፣ ጎበዝ ሆና ያገኟታል። የየሆነ ነገር ግን ደስስ አልላቸው አለ። እናም ሸከካቸው። አመለወርቅን ጠየቋት። "ስሚ አንቺ ከዚህ ከዘበኛ ጋር ምንድነው የማየውም? ይሏታል። አመለም ሳትደብቅ የሁለት ወር እርጉዝ እንደሆነች ትነግራቸዋለች። አመዳቸው ቡን አለ። ሰማይና ምድሩ ይደበላለቅባቸዋል። አልዋሉም አላደሩም አንጠልጥለዋት ወደ ዝዋይ።

"…ዝዋይ እንደረሱም በፍጥነት አካልበው ጉድ ሆንን ብለው አቶ ሙላቱ ግዛው የተባሉ በዝዋይ ከሚኖሩ ወሎዬ ሽማግሌ ጋር ያጋቧቸዋል። ሽሜው ሆዬ ዘጠኝ ወር ሲጠብቁ ዘሪሻዬ በ6ወሩ ይወለዳል። ሽሜውም ዘርይሁነኝ ሲሉ ዘሪሁን አሉት። ወላጅ አባቱ ግን ሁኔታውን ስለሚያውቁ ሰውበሰው አሉት። የዘሪሁን እውነተኛ ስሙ ሰውበሰው ተጫነ በለጠ ነው።

"…እንግዲህ ያ ዘበኛ የነበረው የዘሪሁን እናት የወሮ አመለወርቅ በለጠ ባል የሆነው ሰው አቶ ተጫነ በለጠ ማለት የዘሪሁን እናት አባት ከወሊሶ ኦሮሞ የሚወልዱት ልጃቸው ነበር። አመለወርቅን ሊያስተዋውቋት ፈልገው በድንገት ሌላ ቀን ይደርሳል ብለው ተዘናግተው ሲመለሱ ነው ዘሪሁን ከወንድም እና እህት ተወልዶ የጠበቃቸው። እናም ዘሪሁን ማለት የዘበኛው ተጫነ በለጠ እና የአልጋ አንጣፊዋ የወሮ አመለወርቅም በለጠ ልጅ ነው። ከዋሸሁ አብሮአደጎቹ የዝዋይ ልጆች ይታዘቡኝ። እሱ አጀንዳ ለማስቀየስ ቢመጣም እኔ ደግሞ ወገብዛላውን ቀይሼ ኩርማን አሳክዬ እሳት የጎበኘው ፌስታል አስመስዬ አስቀምጠዋለሁ።

• ዐቢይ አሕመድ ወሎዬ ነው። እናቱ ጠጅ ቤት ከፍታ ከተፋታችው ባሏ ከአቶ አህመድ አሊ ጋር የንብረት ክፍፍል ሊያስፈጽም ሽማግሌ ሆኖ ከመጣ የሃገሯ ሰው ከአቶ መሃመድ ዋሴ የተወለደ ወሎዬ ነው። (የማንነት ቀውስ)

• ዳንኤል ክስረት " ከወሮ አለሚቱ ባህርዳር፣ ከወሮ ሐመረ አዲስ አበባ፣ ከወሮ ጽላት ጌታቸው አዲስ አበባ ከሦስት ሚስት ነፍ ልጅ የወለደ ሞራሉን በጨው ቀርጥፎ የበላ ነውረኛ ሰው ነው። (የማንነት ቀውስ)

• ዘሪሁን ሙላት ግዛው። በወሎዬ አሳዳጊ አባት እጅ ያደገ፣ ከእናቱ ከወሮ አመለወርቅ በለጠ እና ከእናቱ ወንድም ከአጎቱ ከአባቱ አቶ ተጫነ በለጠ የተወለደ በማንነት ቀውስ ያበደ እብድ ሰው ነው። እናም እርሱት።

"…ሰው የማይጨብጥበትንና ደም ሲያይ አረፋ አስደፍቆ አዙሮ የሚደፋውን ነገር ሌላ ጊዜ አጫውታችኋለሁ። እረፉ አትንኩኝ ብያለሁ። አላርፍ ካልክ አቀምስሃለሁ። ከኑማ ጋ ዱቢን።

"…እህዕ…አላርፍ ካለሳ…?
725 views21:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 00:58:10
"…እኔ የምለው ከመኝታ በፊት ይሄን በእምዬ ምኒልክ ላይ አፉን የከፈተ ልጋጋም የሰው መጨረሻ ክፍት አፍ የአልጋ አንጣፊ ልጅ ላቅምሰው፣ ልዠልጠው እንዴ…? 100 ሰው ዠልጠው ካለኝ ደም አስተፋዋለሁ። 100 ሰው አልኳችሁ። ደግሞ እኔ ብሸሸውም ሊፋታኝ ስላልቻለ የዘመናት ቋጠሮውን ልፍታለት እና እንደ ዳንኤል ክብረት በ12 ቁጥር ሚስማር ለጠብስቀው ብዬ ነው።

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02BuKs6BPZzh7q7SwtfHw1VG82Upt3FjEoGTyUs1Gj6Ptcu1gWDrnjNSWVRWacntwVl&id=100075787128315

እ … 100 ሰው?
716 views21:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ