Get Mystery Box with random crypto!

'…ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።” ዕብ 9፥22 • አዲስ አበባ ስሚኝማ… | ....

"…ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።”
ዕብ 9፥22

• አዲስ አበባ ስሚኝማ…

"…ለምሳሌ በምሥራቅ ወለጋ፣ በምዕራብ ሸዋ፣ በሰሜን ሸዋ፣ በአውራ ጎዳና በኦሮሞ ጽንፈኞች ለሚሞት፣ ለሚታረድ ሰው፣ ለሚደበደብ፣ ለሚወገር ሰው፣ ሃብት ንብረቱን ለሚዘረፍ ሰው ማልቀስ፣ ማንባት፣ በዐዋጅ ተከልክሏል። ዐማራው በልቅሶ ከእነዚህ ነፍሰበላዎች እጅ እንደማይድን በሚገባ ተረድቷል፣ ዐውቋል። እናም አሁን አንድም ዐማራ በኦሮሞ ፅንፈኛ ስለተገደለ እንዳያለቅስ ተወግዟል። መፍትሄው መልሶ ማስለቀስ ብቻ ነው ተባብለው ወስነዋል።

"…አዲስ አበባም አታልቅስ። ደግሞም ኦነግ ፊት አይለቀስም። ሱሪ ታጠቅ። ምኒልክን ሁን። ለማንኛውም እንኳንም የአቢይ አህመድን አገዛዝ ገበና በሚገባ ዐወቃችሁ በሰላም መጣችሁ። በቃ አታልቅሱ።

"…ቆፍጠን ማለት ነው። ሰዓቱ እኮ አልመሸም፣ አልረፈደምም። ይልቅ ጫትህን ወርውረህ፣ አልኮል አምቡላህን ደፍተህ፣ እንደ ውሻ የሴት እግር መከተሉን ትተህ፣ ሲጋራ፣ ሺሻ ሃሺሽህ መማግህን አስወግደህ ከዚህ አረመኔ አገዛዝ ለመገላገል መንገድ ጀምር። ቁጭ ብለህ በከንቱ አትታረድ። አትገደል።

"…ለልጆችህ ይሄን ፀረ ኦሮሞ፣ ፀረ ትግሬ፣ ፀረ ዐማራ፣ ሱማሌ፣ አፋር፣ ጉራጌ፣ ፀረ የኢትዮጵያ ነገዶች ሁሉ የሆነ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ከትከሻ ከጫንቃህ ላይ አሽቀንጥረህ ለመጣል ዛሬውኑ መንገድ ጀምር። ፀባይ አሳመርክ አላሳመርክ፣ አቃጠርክ አላቃጠርክ ፈንገሳም እግራቸውን ላስክ አልላስክ መተራድህ እንደሁ አይቀርልህ። አይራሩልህ። እናም አታልቅስ። አትነፍርቅ። ወንድ ልጅ አይነፈርቅም። ሙያ በልብ ነው። እኔ በበኩሌ ደስተኛ ነኝ። ይሄ ሲሆን ቆሜ በማየቴ ደስተኛ ነኝ። “እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።” ዕብ 9፥22 አከተመ።

"…አዲስ አበባ ሰምተሃል…!