Get Mystery Box with random crypto!

የነገ ውሎ መርሀ ግብራችን…! '…ነገ የካቲት 23/2015 ዓም 127 ኛው የታላቁ የዓድዋ ድል በ | ....

የነገ ውሎ መርሀ ግብራችን…!

"…ነገ የካቲት 23/2015 ዓም 127 ኛው የታላቁ የዓድዋ ድል በዓል በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ባሉ ነፃ ሕዝቦች አዕምሮ ውስጥ እና በእኛም በተወዳጇ የቴሌግራም ገጻችን ውስጥ ፏ ሽር ብትን ተብሎ ይከበራል።

"…በኢትዮጵያ በዓሉ በሁለት ቦታዎች የሚከበር ሲሆን ከመላዋ ኢትዮጵያ ያለ ሃይማኖትና ያለ ነገድ ልዩነት እምዬ ምኒልክንና እቴጌ ጣይቱን አካተው የድል አድራጊዎቹ ልጆች በምኒልክ አደባባይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ከፈረሰኛው ከሰማእቱ የዓድዋ ዘማች ደጃፍ የሚያከብሩት ሲሆን…

"…ሌላኛዎቹ ደግሞ የዓድዋን የድል በዓል ከምኒልክና ከጣይቱ ነፃ አድርገው በመስቀል አደባባይ በበታቸኝነት ስሜት የተጠቁ ኋላቀር፣ የባንዳ ልጆችና የባንዳ የልጅ ልጆች ተሰብስበው ያከብሩታል። እነዚህ በሃይማኖት ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ዐማራና ፀረ ምኒልክ የሆኑ ጌዜ የሰጣቸው ድንጋይ ሰባሪ ቅሎች ናቸው። የፊት ቅርጻቸው ራሱ ያስታውቃል። አብዛኛዎቹ በልጅነታቸው የዘለላቸው ክትባት እንዳለም ይነገራል። ሴቶቹም ወንዶቹም ያለሜካፕ የማያምሩ "ሰኞ ጠዋት ዝናብ ዘንቦ ፊቶች" እንደሆኑም ይነገራል። ከምኒልክ የሚሸሹትም አክራሪ የወሃቢይ እስላሞችና ፅንፈኛ ጴንጤዎች ስለሆኑም ነው የሚሉ አሉ። የባንዳ ተላላኪም ናቸው የሚሉ መተርጉማንም አሉ።

"…የምኒልክ አደባባዩ የሕዝቡ ሲሆን የመስቀል አደባባዩ የሸማቾች፣ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችና የኦሮሙማትግ አገዛዝ ሹመኞች ነው። ነገ መስቀል አደባባይ የሚሄድ ጥቁር ውሻ ይውለድ ያሉ ረጋሚዎች እንደነበሩም ተነግሯል።

"…እኛም ነገ ከጠዋት ጀምሮ እስከማታ ድረስ ሞቅ ደመቅ አድርገን ዘጭ ብለን የድል በዓሉን የምናከብር ሲሆን…

•ጠዋት 3ሺ ሰው "እግዚአብሔር ይመስገን" ካለ በኋላ በቀጥታ ወደ በዓል አከባበሩ እንሄዳለን።

~ ለነገ የፎቶና የቪድዮ ሰንዱቁም ይከፈታል።

•ድርጅቱ