Get Mystery Box with random crypto!

🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ wektawi_meraja — 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ wektawi_meraja — 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @wektawi_meraja
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.54K
የሰርጥ መግለጫ

This is national and international News and advertising channel
🇪🇹🇪🇹🇪🇹"ስለኢትዮጲያ ሳትሰማ ያሳለፍከው ቀን እንደባከነ ይቆጠራል" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏭▶️➡️ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ዜናዎችን በፍጥነት ይደርሶታል።🔚

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-07 10:20:04
ሰበር!

ጀግናው የኢትዮዽያ ጥምር ጦር ደድቢትና ሽራሮን አልፎ ወደፊት እየገሰገሰ ነው። በተቃራኒው አሸባሪው ህወሓት፣ ነገሮች በመቀያየራቸው ድራማ ለመስራት ዳርዳር እያሉለነው።ለሰላም ብለን ከአማራ ክልል ለቀን ወጥተናል ብለው ሰርፕራይዝ ሊያደርጉን ዝግጅት ይዘዋል። ቁምነገሩ ከአማራ ክልል መውጣት ሳይሆን ከመቀሌም ለመልቀቅ  አንድ ሁለት እያሉ መሆኑ ነው።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
1.1K views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:02:46
#ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታፍኗል!!

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአዲሰ አበባ ከተማ ሀያት ባቡር ጣቢያ አካባቢ ከሚገኘው መኗሪያ ቤቱ ዛሬ ጳጉሜ 2/2014 ዓ.ም ጠዋት ላይ በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች ታፍኖ ተወስዷል::

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
1.2K viewsedited  07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 05:10:04
"ወላይታን እንደ ሰው ቆጠርነው፣ ኦሮሞን ከእንሰሳ ወደ ሰው ቀየርነው፣ ወልቃይትን እናቱንም አባቱንም ራቁታቸውን አገኘናቸው፣ የሚኮሩባቸውን ሸዋንም የሚሸት ቆዳ ለብሰው አገኘናቸው"

ጀኔራል ምግበ የአሸባሪው ትህነግ አዛዥ
ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
1.9K views02:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 04:52:18
ገብተናል

ማይጠብሪ ሙሉ ለሙሉ ነፃ ወጥቷል። ማምሻውን ጭምር በኮማንዶ የተጋዘ ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላበት ኦፕሬሽን በድል ተጠናቋል፣አብዛኛዉ እጅ ሰጠዋል እምቢ ያሉም ተደምሰዋል።
በተለይ ለመሸሽ ለማምለጥ የሞከሩትን ቀለበት ስስጥ ከተዉ የተደመሰሱበት ጥበብ ድንቅ ኦፕሬሽን አስብሎታል። ህዉሀትን ሲመራ የነበረዉ ኮለኔል አታክልቲ በማይጠብሪዉ ኦፕሬሽን ተሸኝቷል አታክልቲ የጀነራል ፃድቃን ቀኝ እጅ የነበረ ነው።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
1.9K views01:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 18:36:43 ‹‹መከላከያ ሠራዊት የሀገራችን የመጨረሻው ምሽግ እና የኢትዮጵያ የከፍታ ማማ ነው›› - ክቡር አቶ ግርማ የሺጥላ

በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ግርማ የሺጥላ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መልእክት አስተላልፈዋል።

ኃላፊው በመልእክታቸው፥ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ጫናዎችን ተቋቁማ ለመቀጠል፣ የህዝብን ደህንነት ለማስጠበቅ እና ሉዓላዊነቷን አስከብራ ለመዝለቅ በምታደርገው ትግል ውስጥ መከላከያ ሠራዊት ግንባር ቀደሙ ተቋም ነው ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በዚህ ልክ ሚናውን ሲወጣ የቆየ ሲሆን ከምንም በላይ ህይወቱን እየሰዋ ሀገርና ህዝብን ጠብቆ ያቆመ፣ አሁንም በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ብሎም በኢትዮጵያውያን ደህንነት ላይ ከውስጥም ከውጭም የሚቃጡ ማናቸውንም ጥቃቶች በብቃት እየመከተና እያከሸፈ ያለ ታላቅ ተቋም ነው፤ "መከላከያ ሠራዊት የሀገራችን የመጨረሻው ምሽግ ነው" የሚባለውም ለዚህ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ክቡር አቶ ግርማ አክለዉም ሠራዊታችን በተለይም ባለፉት ሁለት ዓመታት ለህዝብ እና ለሀገር ደህንነት ሲል ከውጭ ጠላቶቻችን እና ከውስጥ ባንዳዎች የሚቃጣብንን ጥቃት በመመከት እና ከባድ መስዋትነት በመክፈል ሀገርና ህዝብ እየታደገ ይገኛል። ባለፉት ሁለት ሣምንታትም አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል ለ3ኛ ጊዜ አማራን ለማጥፋትና ኢትዮጵያን ለመበተን ጦርነት ከፍቶ ወረራ እየፈፀመ የሚገኝ ሲሆን በመከላከያ ሠራዊቱ የሚመራው ጥምር ጦር አሸባሪው የህወሓት ቡድን የከፈተብንን ጦርነት እና ወረራ እየመከተና እየተከላከለ ይገኛል ሲሉ ገልጸዋል፡፡

ሠራዊታችን በአስተማማኝ የመከላከል አቅም ላይ ይገኝ እንጂ በሠራዊቱ አስተማማኝ ጥንካሬ ዕኩይ ዓላማቸው ያልተሳካላቸው የውጭ ጠላቶች እና የውስጥ ባንዳዎች በሠራዊታችን ላይ የተቀናጀ ዘመቻ ከፍተው ይገኛሉ፤ የጠላቶቻችን እና የባንዳዎች ዋና ዓላማቸው ደግሞ የህዝብ እና የሀገር መከታ የሆነውን ተቋም ከህዝብ ጋር ተቃርኖ መፍጠር ሲሆን ይህን ተከትሎም በህዝብ የማይደገፍ ደካማ ሠራዊት እንዲኖር በማድረግ ሀገርራችንን የመበተን ዕኩይ ዓላማቸውን ለማሳካት በማለም የጠነሰሱት ድኩማን ሀሳብ ነው ሲሉም አብራርተዋል፡፡

የጠላቶቻችን ፅኑ ፍላጎት ደካማ ሠራዊት ተፈጥሮ ማዬት ይሁን እንጂ በተለይም ከህዝባዊ ንቅናቄ ለውጡ በኋላ ባለፉት ሦስት ዓመታት በተሠራ ሪፎርም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የውስጥ እና የውጭ ባንዳዎች በየትኛውም የጦርነት እና የትግል ዓውድ የማያሸንፉት ይልቁንም ተሸንፈው እና አፍረው የሚመለሱበት ተቋም ሆኖ ተገንብቷል።

ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ሪፎርም ከተካሄደባቸው እና እጅግ ውጤታማ ተቋማት ውስጥም አንዱና ቀዳሚው የመከላከያ ተቋም ነው ያሉት አቶ ግርማ ሠራዊቱ ቀደም ሲል በብቃት ሲወጣ ከነበረው ግዳጅ እና ተልዕኮ በበለጠ አቅም የፈጠረ ሲሆን ከሀገራዊ ለውጡ በፊት ከነበረው የዕዝ ቁጥር አድጎ፣ ትልቅ መዋቅራዊ አደረጃጀት ፈጥሮ፣ እጅግ ዘመናዊ እና የቴክኖሎጂ የጦር መሣሪያ ውጤቶች ታጥቆ እንዲሁም የባህር ኃይል ጭምር ገንብቶ ይገኛል ብለዋል፡፡

ይህ በስልጠናና በትጥቅ የተገነባ ሠራዊት "ከራስ በላይ ለሀገር እና ለህዝብ" በሚል መርህ አሁን ላይ ከባድ መስዋትነት እየከፈለ ሀገራዊ ፈተናዎችን እየተወጣ ይገኛል። በመከላከያ ሠራዊታችን የሚመራው ጥምር ጦርም ከሰሞኑ አሸባሪው እና ወራሪው የከፈተብንን ጦርነትም በአስተማማኝ የህዝብ ደጀንነት ታጅቦ በብቃት እየተከላከለእንደሚገኝ የጠቆሙት ክቡር አቶ ግርማ ሠራዊታችን ከራሱ አልፎም በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ በአፍሪካ ህብረት እና በተባበሩት መንግሥታት ስር የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ተቀብሎ ሰላም በማስከበር ላይ የማገኝ ሲሆን ለተባበሩት መንግስታት የሰላም ማስከበር ስራ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር በማቅረብ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የበለጠ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። ይህም መከላከያ ሠራዊቱ የኢትዮጵያ የከፍታ ማማ መሆኑን ትልቅ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡

ክቡር አቶ ግርማ የሺጥላ በመልእክታቸዉ ለመላዉ ህዝባችን ጥሪ ያስተላለፉ ሲሆን መላው ኢትዮጵያዊያን የመከላከያ ሠራዊታችን የሀገር ህልውና ጠባቂው ምሽግ መሆኑን በውል ተገንዝቦ ተቋሙ በሰው ኃይል እና በግብዓት ከዚህ የበለጠ እንዲገነባ መስራት ይጠበቅብናል። ስለሆነም ተቋሙ ተጨማሪ የሰው ሃይል መልምሎ ለማሰልጠን ማስታወቂያ ያወጣ በመሆኑ መስፈርቱን የምታሟሉ ወጣቶች የተቋሙ አባል እንድትሆኑ ለማሳሰብ እወዳለሁ ብለዋል፡፡

በመጨረሻም ሀገር እና ህዝብ የሚጠብቅ ሠራዊት ጠባቂ ህዝብ ያስፈልገዋል እና ህዝባችን እንዳለፉት ጊዜያት ሁሉ የሠራዊቱ ደጀን ሆኖ በቂ ስንቅ በማቅረብ ሊደግፈው እና ከጀርባው ሆኖ ጠላትን ሊፋለም ይገባል። ለዕኩይ ዓላማቸው እንዲመች በማሰብ በሀሰት ወሬ ጭምር ስሙን ከሚያጠለሹት ጠላቶቻችን ሊጠብቀው ይገባል የሚል መልዕክትም አለኝም ብለዋል።

"ኢትዮጵያ በሠራዊታችን ብርቱ ክንድ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!"

"ለሃገር ክብር በትግል እናብር"

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
2.0K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 13:25:31 ስድስት አትሌቶች በልምምድ ላይ እንዳሉ የትራፊክ አደጋ ደረሰባቸው

እሁድ እለት በልምምድ ላይ የነበሩ ስድስት ስማቸው ያልተጠቀሰ አትሌቶች ደርቦ በመሄድ ላይ በነበረ ተሽከርካሪ ተገጭተው ከባድ እንዲሁም ቀላል የመኪና አደጋ እንደደረሰባቸው በኦሮሚያ ልዩ ዞን አዲስ አበባ ዙሪያ የትራፊክ ደህንነት እና ቁጥጥር ዲቪዥን ኃላፊ የሆኑት ረዳት ኢኒስፔክተር ድሪባ ኩማ በተለይም ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡

አደጋው የደረሰው ከጠዋቱ አራት ሰዓት ተኩል ላይ ስልጠና ላይ በነበሩ ስድስት አትሌቶች ላይ ሲሆን ኮድ 3 55562 ኦሮ የሆነ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ከሰንዳፋ ወደ አዲስ አበባ በመሄድ ላይ በነበረበት ወቅት መሆኑ ተገልጿል፡አደጋው ልዩ ቦታው ገብርኤል መሳለሚያ ድልድይ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ላይ ሲሮጡ በነበሩ ስድስት አትሌቶች ላይ አደጋ ማድረሱ ተነግሯል፡፡

አያይዘውም እንደገለጹት አደጋው ከደረሰ በኃላ አትሌቶቹ ወደ አዲስ አበባ ምኒሊክ ሆስፒታል መወሰደቸውን እና በቀጣይ ልምምድ በሚያደርጉበት ጊዜ መኪና መንገድ ወጣ ያለ አካባቢ እንዲሆን እንዲሁም በእንቅስቃሴያቸው በሙሉ ጥንቃቄም እንዳይጎድላቸው ረዳት ኢኒስፔክተር ድሪባ ኩማ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
1.4K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 09:50:06
የጃናሞራ ህዝብ :- በጠዋቱ ብርድና ዝናቡ ሳይበግረው ለሰራዊቱ ደጀን ለመሆን የስንቅ ድጋፍ እያደረገ ነው!

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
2.0K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 09:32:20
እንኳን በሰላምና፣ በጤና ወደ ቅድስት ሀገርዎ ኢትዮጵያ ተመለሱ !

#Ethiopia | የቅዱስነትዎ ቡራኬ አይለየን

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ሕክምናቸውን አጠናቅቀው ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በብፁዓን አባቶች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።

ቅዱስነታቸው ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት ከሐምሌ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሀገረ አሜሪካ በማቅናት ሕክምናቸውን ሲከታተሉ መቆየታቸው የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ላይ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ ዶ/ር አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ እና የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ፣ ካህናትና ምዕመናን እንዲሁም የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

በአሁኑ ወቅት የቅዱስነታቸው መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም መድረሳቸውን ተከትሎ የአቀባበል መርሐግብሩ በደማቅ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው ።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
2.0K views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 08:29:55 የሱዳን መንግሥት የውጭ ረድዔት ድርጅቶች በኢትዮጵያ አዋሳኝ ከሚገኘው ሐምዳይት የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መቀበያ ጣቢያ እንዲወጡ ማዘዙን ሱዳን ትሪቡን ዘግቧል። መንግሥት ትዕዛዙን ያስተላለፈው፣ በድንበር አቅራቢያ "በኢትዮጵያ መንግሥትና በሕወሃት ኃይሎች መካከል የሚደረገው ውጊያ መባባሱን" ተከትሎ እንደሆነ ዘገባው አመልክቷል። ሱዳን ተጨማሪ ጦር ወደ ድንበር ማስጠጋቷንም ዘገባው ወታደራዊ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። በሐምዳይት የስደተኞች መቀበያ ጣቢያ ከሚሰሩት ዓለማቀፍ የዕርዳታ ድርጅቶች መካከል፣ ድንበር የለሹ የሐኪሞች ቡድንና የተመድ ስደተኞች ኮሚሽን ይገኙበታል።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
2.0K views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 06:14:10
''በአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ አንዳልማረክ እጠነቀቅ ነበር። ከተማረኩም በሀገር መከላከያ እንዲሆን እመኝ ነበር። ምክንያቱም በልዩ ሀይልና በሚሊሻ የተማረከ ይገደላል ተብሎ ተነግሮናል። በአጋጣሚ ግን በአማራ ሚሊሻ ተማረኩ። የማረከኝ ሚሊሻ ምንም ሳይለኝበእንክብካቤ፤ ምግብ ከሌላ ሰው እየጠየቀ እየሰጠኝ፤ በኪሴ የነበረውን ስልኬን እና ብር ሳይቀር ለመከላከያ አሳልፎ ሰጠኝ'' ከተማረኩት ውስጥ

ለEBC ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
376 views03:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ