Get Mystery Box with random crypto!

🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ wektawi_meraja — 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ wektawi_meraja — 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @wektawi_meraja
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.54K
የሰርጥ መግለጫ

This is national and international News and advertising channel
🇪🇹🇪🇹🇪🇹"ስለኢትዮጲያ ሳትሰማ ያሳለፍከው ቀን እንደባከነ ይቆጠራል" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏭▶️➡️ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ዜናዎችን በፍጥነት ይደርሶታል።🔚

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-09-03 22:19:09
ሰበር ዜና!

የህወሓት ቀጣይ እስትራቴጅና የመጨረሻ ግብ ብሎ ያስቀመጣቸው ሚስጢራዊ ሰነዶች በጃችን ገብቷል።

በሰነዱ ላይ የሚከተሉት ዋናዋና ነገሮች ይገኙበታል።

1. ህወሓት ሰላም እንደማይፈልግና አማራን እንዴት እንደጥላት ፈርጆ ሲያበቃ አሁን ወዳጅ መስሎ ለመበተን እየሰራ እንዳለ፣

2. በተጨባጭ መሳርያ የሚያቀርቡለት ሃይሎች(ሀገሮች) መኖራቸውን ማመኑን፣

3. በሀገራችን የተለያዩ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ አማፂያንና ሽብርተኞችን እንዴት እንደሚደግፍ ያመነበትን፣

4. የእርዳታ ድርጅቶችን እንዴት አግባብቶ የእርዳታ ቁሳቁስ እንዳይነፍጉት እያደረገ እንዳለና እንደሚያደርግ አስቀምጧል።

5. የትግራይ ወጣቶችን የማይቀርና የመጨረሻ ድል ነው እያለ እያምታታና እያታለለ ለጦርነት አሰልፎ  እንደሚማግድ፣

የአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ምንም ትርጉም ስለሌለው መንግስት ሰላም አይፈልጉም ብሎ እያሳጣን ስለሆነ ከዚህ ወቀሳ ለማምለጥ እንጂ ዋናው ግባቸው በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ አኩራፊዎችን በማበራከት መንግስትን መገልበጥ እንጂ በድርድር ሰላም ይመጣል ብለው እንደማያምኑ ከተገለፁት ዋናዋናዎቹ ናቸው።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
3.4K views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 18:27:40 ከወልድያ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት የተላለፈ ውሳኔ

የከተማውን አሁናዊ ሁኔታ መነሻ ከተማ በማድረግ የከተማ አስተዳደሩ የሰዓት እላፊ ገደብ ማውጣቱ የሚታወቅ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ክልከላዎችን ማስቀመጥ በማስፈለጉ የከተማ አስተዳደሩ የጸጥታ ምክር ቤት የሚከተሉትን ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

1. ከፀጥታ መዋቅሩ ውጭ በከተማችን በየትኛውም ቦታ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ በፍጹም የተከለከለ ነው፡፡

2. ከተፈቀደላቸው የመንግስት የፀጥታ አባላት ውጭ የሰራዊቱን አልባሳትን መልበስ የተከለከለ ነው፡፡

3. ሀሰተኛ ወሬ በመልቀቅ የከተማውን ማህበረሰብ የሚያውኩ አሉባልታዎችን በሚዲያዎችና በአገልግሎት መስጫ ተቋማት በማሰራጨት ህዝቡን ማዋከብ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

4. በከተማችን የሚገኙ የራያና ቆቦ ከተማ ተፈናቃዮች ውጭ ሌላው አካል ወደ መጣበት አካባቢ እንዲመለስ በጥብቅ እናሳስባለን

5. በከተማችን የህዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ባንክ ቤት፣ ሱቆች፣ ሆቴሎች፣ ካፌና ሬስቶራንቶች፣ የንግድ ተቋማት እና የመሳሰሉትን መዝጋት ፍጹም የተከለከለ ነው፡፡

6. ማንኛውም የግል ተሸከርካሪ ለፀጥታ ስራ ትብብር ሲጠየቅ የመተባበር ግዴታ አለበት። ነገር ግን ተሸከርካሪን የሚሸሽግ፣ የሚያሸሽ፣ ሆን ብሎ ተበላሸ በሚል ላለመተባበር ጥረት የሚያደርግ ግለሰብ እና ድርጅት ተጠያቂ ይሆናል።

7. የመኖሪያ ቤትና የመኝታ አልጋ የሚያከራይ ግለሰብ የተከራዮቻችሁን ማንነት የመለየትና የታደሰ መታወቂያ ስለመያዛቸው የማረጋገጥ ግዴታ ሲኖርባችሁ አጠራጣሪ ጉዳይ ሲኖር ለጸጥታ አካል ሪፖርት የማድረግ ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ በግልፅ እናሳስባለን

8. ፀጉረ ልውጥ ሰው የሚያገኝ ግለሰብ በቅርቡ ለሚገኝ የፀጥታ አካል የመጠቆምና የማቅረብ ኃላፊነት ይኖርበታል

9. ከነሀሴ 29/2014 ዓ.ም ጀምሮ የቀበሌ መታወቂያ መስጠት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን።

10. ማንኛውም የመንግስት እና የግል ታጣቂ አካባቢውን በብሎክ አደረጃጀት ውስጥ በመካተት በየደረጃው ያለ የፀጥታ አካላት በሚሰጠው ስምሪት አካባቢውን የመጠበቅ ኃላፊነትና ግዴታ አለበት

11. አግባብነት የሌለው የዋጋ ንረት መፍጠር፣ በሸቀጦችና በግብርና ምርቶች ላይ ተገቢ ያልሆነ ዋጋ ጨምሮ ህዝቡን ማስቃየት፣ በማንኛውም ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ውስጥ መገኘት በህግ ያስጠይቃል፡፡

ከላይ የተዘረዘሩትን ውሳኔዎች ማንኛውም አካል የማክበርና ኃላፊነቱን የመወጣት ግዴታ ያለበት መሆኑንና ይህን ውሳኔ የማያከበር ግለሰብም ሆነ ድርጅት ላይ የፀጥታ መዋቅሩ አስፈላጊውን የእርምት እርምጃ እንደሚወስድ በአጽእኖት እናሳውቃለን፡፡

የወልድያ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት

ቻናላችንን በመቀላቀል
ዓለም-አቀፋዊ እና አገር-አቀፍ መረጃዎችን በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉ።
@wektawi_Meraja
3.6K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 18:27:28
3.4K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:50:43
መቀሌ ከተማ የሚገኘውን የመስፍን ኢንደስትሪያል እንጂኔሪንግ የመሳሪያ ማከማቻ ላይ የኢትዮጵያ አየር ኃይል በድሮን ድብደባ ሲያካሂድ የሚያሳይ


ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
3.6K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:03:23 አዲርቃይ ግንባር !!

የህወሓት ወያኔ ጉጀሌ ጀሌ ይተማመንበት የነበረው የሶና ተራራ ምሽግ ተስብሮል መኔ ወንበርጌም ነጻ ወጣለች
ወሊና ከተማ እና ዙሪያውን በጥምር ጦሩ እጅ ገብተዋል::

ቻናላችንን በመቀላቀል
ዓለም-አቀፋዊ እና አገር-አቀፍ መረጃዎችን በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉ።
@wektawi_Meraja
3.8K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 10:10:21
#አስቸኳይ

ደማችን ለሠራዊታችን !!!

¤ ሼር ይደረግ ¤

የጀግናው ሠራዊታችን አባላት ለሀገራችን ኢትዮጵያ መተኪያ የሌላትን ውድ ህይወታቸውንና እንዲሁም አካል መስዋዕትነት እየከፈሉልን ይገኛል።

እኛም በደጀንነት የቆምን ወገኖች ደግሞ ህይወታቸውን ሠጥተው ሀገር ለሚያቆዩልን ጀግኖቻችን የደም ልገሳ ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ።

በመሆኑም ይህን የተግባር ደጀንነት በመደገፍ ተሳትፎ ለማድረግ የምትፈልጉ ወገኖች ነገ ቅዳሜ ከቀኑ 6.30 ጀምሮ ስታዲየም በሚገኘው ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት በመገኘት በሚደረገው የደም ልገሳ ፕሮግራም ላይ እንድትሳተፉ የአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን ።

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
ክብር ለሠራዊታችን
ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
3.8K viewsedited  07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:00:01 ለመከላከያ ሰራዊት አባልነት የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ!

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከነሐሴ 26/ 2014 ዓ.ም እስከ መስከረም 10/2015 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ መስፈርቱን የሚያሟሉ ወጣቶችን መልምሎ በመደበኛ ሰራዊትና በእጩ መኮነንነት በማሰልጠን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል ማድርግ ይፈልጋል ፤

የመመልመያ መስፈርቶች ፦

1. ህገ- መንግስቱን የተቀበለ/ች ለዚህ በፅናት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/ች

2. በብሔር-ብሔረሰቦችን እኩልነት የሚያምን /የምታምን

3. ከአሁን በፊት የፖሊስ ወይም የመከላከያ አባል ያልነበረ/ች

4. ከወንጀል ነፃ የሆነ የፍርድ ቤት ቀጠሮና ክርክር የሌለበት/ባት

5. ከማንኛውም ሱስና አጉል ልማድ የፀዳ/ች እና ሙሉ ጤንነት ያለው/ያላት

6. በመከላከያ ለ7 ዓመት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/ች በማንኛውም ቦታ ተመድቦ መስራት የሚችል/የምትችል

7. ፆታ፡- አይለይም

8. ኢትዮጵያዊ የሆነ/ች በሚኖርበት ቀበሌ 2 ዓመት የኖረ/ች

9. ዕድሜ፡- ከ18-25 አመት ፤ ቁመት ለወንድ 1.60 እና ከዚያ በላይ ፣ ለሴት ደግሞ 1.55 እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች

10. ክብደት፡-ለወንድ ከ50-75 ኪ.ግ የሆነ ለሴት ደግሞ 45-66 ኪሎግራም የሆነች፣

11. የትምህርት ማስረጃ፦ ለወንድ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ለሴት እወቅና ካለው የትምህርት ተቋም ዲፕሎማ ወይም በሌቭል ያጠናቀቁ እና ከዚያ በላይ የሆኑ የ 8ኛ ክፍል የሚኒስቲሪ ካርድ ማቅርብ የሚችሉ ፣

12. ያላገባ/ችና ያልወለደ/ች

13. ደመወዝ በመከላከያ ስኬል መሰረት ሆኖ ጥቅማጥቅም የመኖሪያ ቤትና ህክምና አገልግሎት በነፃ የሚያገኙ ሲሆን በመከላከያ ዕቅድና ፍላጎት መሰረት በትምህርት ተቋም ገብተው የመማር ዕድል አላቸው፣

14. የምዝገባ ቦታ ፦ በሁሉም የአማራ ክልል ከተሞች አቅራቢያው በሚገኙ የፀጥታ ተቋማት ቢሮ( ሚሊሻ ፤ ፖሊስ ፤ ሰላምና ደህንነት ቢሮዎች )

15. የምዝገባ ቀን፡- ከነሐሴ 26/2014 ዓ/ም ጀምሮ አስከ መስከረም 10/2015 ዓ/ም ዘወትር በሥራ ስዓት እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ

ማሳሰቢያ፡- በምዝገባ ወቅት መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች የቀበሌና የፖሊስ የድጋፍ ደብዳቤ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የቀበሌ መታወቂያ በዘመኑ የታደሰ ያስፈልጋል።


ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01
3.8K views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 06:10:56
በቆቦ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ውስጥ ጁንታው ለህክምና መስጫ ፣ የራያ ግንባር ህክምና ቁሳቁስ ማከማቻ እንድሁም የመካከለኛ አመራር መሰባሰቢያ የነበረ ሲሆን ማምሻውን አየር ሃይል ዶግ አመድ አድርጎታል::

ቻናላችንን በመቀላቀል
ዓለም-አቀፋዊ እና አገር-አቀፍ መረጃዎችን በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉ።
@wektawi_Meraja
3.8K views03:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 17:23:28
የገደለ ይገደል የሚል ህግ በሀገራችን ለማፅድቅ የህዝብ ይሁንታ ቢፈለግ መልሳቹ ምን ይሆናል ?
Anonymous Quiz
82%
1• አዎ
18%
2• አይ አይገደል
649 voters4.3K views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 17:20:01 ፍጠኑ!

በራያ ግንባር ከቆቦ ምዕራብ አቅጣጫ እና ከሮቢት አካባቢ የወራሪው ኃይል ነፍስ አውጭን እየሮጠ ነው።


የተዘረከረከን የወያኔ ወራሪ ሃይል በማስቀረት የነፍስ ወከፍ መሳሪያን መታጠቅ ወሳኝ ጊዜ ነው። ሁሉም ወሎየ በተለይም ደግሞ የሰሜን ወሎና አካባቢው አርሶ አደር ኦፊሻሊ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ መታጠቅ ይገባዋል።

ቻናላችንን በመቀላቀል
ዓለም-አቀፋዊ እና አገር-አቀፍ መረጃዎችን በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉ።
@wektawi_Meraja
4.2K viewsedited  14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ