Get Mystery Box with random crypto!

🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ wektawi_meraja — 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ wektawi_meraja — 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @wektawi_meraja
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.54K
የሰርጥ መግለጫ

This is national and international News and advertising channel
🇪🇹🇪🇹🇪🇹"ስለኢትዮጲያ ሳትሰማ ያሳለፍከው ቀን እንደባከነ ይቆጠራል" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏭▶️➡️ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ዜናዎችን በፍጥነት ይደርሶታል።🔚

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-09-02 17:17:01
መረጃውን አድርሱ

በአበርገሌ በኩል ተቆርጫለሁ ያለው የአሸባሪው ህወሓት ወያኔ ጉጀሌ ጀሌ ታጣቂ ቡድን በራያ አካባቢ ከያዛቸው ቦታዎች ጥሎ እየወጣ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። ይህ ቡድን እንዳይወጣ ለማድረግ ለአካባቢው ሕዝብ ማሳወቅ ያስፈልጋል። እየሮጠ ያለው የትህነግ ኃይል ከአካባቢው ካመለጠ የሚወጋው ኢትዮጵያን ነው። ይዞት የሚመለሰው መሳርያ ነገም ኢትዮጵያውያንን ለመግደያ እንዳይውል ሕዝብ በተደራጀ መልኩ ታጣቂዎቹን ይዞ ለሰራዊቱ እንዲያስረክብ መንገር ያስፈልጋል። ስለሆነም በየአካባቢው መረጃ ማድረስ የምትችሉ ወገኖች ይህ ኃይል እንዳይወጣ ርብርብ እንድታደርጉ ተጠይቃችኋል።

ቻናላችንን በመቀላቀል
ዓለም-አቀፋዊ እና አገር-አቀፍ መረጃዎችን በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉ።
@wektawi_Meraja
4.0K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 17:11:51 #Updaet ደደቢት
በደደቢት መስመር ያለው የህወሃት ሃይል በጥይት አቅርቦት እጥረት ምክንያት እርስ በእርስ መተሳሰር እንዳልቻለ እየተገለጸ የሚገኝ ሲሆን የጥይት አቅርቦት የማግኘት እድሉ አነስተኛ በመሆኑ በአካባቢው የሚገኝ ታጣቂ በጥንቃቄ ለመከላከያ ሰራዊቱ ሃይል እጅ ለመስጠት እንደሚፈልግ የሚገልጽ መልእክት በአርሶ አደሮች አማካኝነት ለመከላከያ ሰራዊቱ እየላከ እንደሚገኝ እይተገለጸ ይገኛል።

ቻናላችንን በመቀላቀል
ዓለም-አቀፋዊ እና አገር-አቀፍ መረጃዎችን በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉ።
@wektawi_Meraja
3.7K viewsedited  14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ