Get Mystery Box with random crypto!

ገብተናል ማይጠብሪ ሙሉ ለሙሉ ነፃ ወጥቷል። ማምሻውን ጭምር በኮማንዶ የተጋዘ ከፍተኛ ጥንቃቄ የ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

ገብተናል

ማይጠብሪ ሙሉ ለሙሉ ነፃ ወጥቷል። ማምሻውን ጭምር በኮማንዶ የተጋዘ ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላበት ኦፕሬሽን በድል ተጠናቋል፣አብዛኛዉ እጅ ሰጠዋል እምቢ ያሉም ተደምሰዋል።
በተለይ ለመሸሽ ለማምለጥ የሞከሩትን ቀለበት ስስጥ ከተዉ የተደመሰሱበት ጥበብ ድንቅ ኦፕሬሽን አስብሎታል። ህዉሀትን ሲመራ የነበረዉ ኮለኔል አታክልቲ በማይጠብሪዉ ኦፕሬሽን ተሸኝቷል አታክልቲ የጀነራል ፃድቃን ቀኝ እጅ የነበረ ነው።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01