Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር! ጀግናው የኢትዮዽያ ጥምር ጦር ደድቢትና ሽራሮን አልፎ ወደፊት እየገሰገሰ ነው። በተቃራኒው | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

ሰበር!

ጀግናው የኢትዮዽያ ጥምር ጦር ደድቢትና ሽራሮን አልፎ ወደፊት እየገሰገሰ ነው። በተቃራኒው አሸባሪው ህወሓት፣ ነገሮች በመቀያየራቸው ድራማ ለመስራት ዳርዳር እያሉለነው።ለሰላም ብለን ከአማራ ክልል ለቀን ወጥተናል ብለው ሰርፕራይዝ ሊያደርጉን ዝግጅት ይዘዋል። ቁምነገሩ ከአማራ ክልል መውጣት ሳይሆን ከመቀሌም ለመልቀቅ  አንድ ሁለት እያሉ መሆኑ ነው።

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01