Get Mystery Box with random crypto!

#ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታፍኗል!! ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአዲሰ አበባ ከተማ ሀያት ባቡር ጣቢያ አካ | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

#ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታፍኗል!!

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአዲሰ አበባ ከተማ ሀያት ባቡር ጣቢያ አካባቢ ከሚገኘው መኗሪያ ቤቱ ዛሬ ጳጉሜ 2/2014 ዓ.ም ጠዋት ላይ በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች ታፍኖ ተወስዷል::

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01