Get Mystery Box with random crypto!

''በአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ አንዳልማረክ እጠነቀቅ ነበር። ከተማረኩም በሀገር መከላከያ እንዲሆን | 🗣 ወቅታዊ_መረጃ 🇪🇹

''በአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ አንዳልማረክ እጠነቀቅ ነበር። ከተማረኩም በሀገር መከላከያ እንዲሆን እመኝ ነበር። ምክንያቱም በልዩ ሀይልና በሚሊሻ የተማረከ ይገደላል ተብሎ ተነግሮናል። በአጋጣሚ ግን በአማራ ሚሊሻ ተማረኩ። የማረከኝ ሚሊሻ ምንም ሳይለኝበእንክብካቤ፤ ምግብ ከሌላ ሰው እየጠየቀ እየሰጠኝ፤ በኪሴ የነበረውን ስልኬን እና ብር ሳይቀር ለመከላከያ አሳልፎ ሰጠኝ'' ከተማረኩት ውስጥ

ለEBC ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ

ሼር በማድረግ ትክክለኛዉን መረጃ ለሌሎች ተደራሽ ያድርጉ። ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
https://t.me/Merja01