Get Mystery Box with random crypto!

TIKVAH-MAGAZINE

የቴሌግራም ቻናል አርማ tikvahethmagazine — TIKVAH-MAGAZINE
ርዕሶች ከሰርጥ:
Update
Safaricomethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @tikvahethmagazine
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 196.61K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን 251913134524

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 157

2022-12-27 12:44:02
በኤሌክትሪክ መኪና የቴክኖሎጂ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስራት ዝግጁ ኖት?

በቀን ከ 2,000 ብር በወር ከ 60,000 ብር በላይ ገቢ ያግኙ፤
ከ 10% ጀምሮ ቅድመ ክፍያን በመክፈል የኤሌክትሪክ መኪኖችን የማግኛ እድል፤
በ 60 ብር የኤሌክትሪክ ቻርጅ ከ 300 ኪሎ ሜትር በላይ ይጠቀሙ፤
አገልግሎቱን በግልዎ አሊያም ከሰለጠኑ ሹፌሮቻችን ጋር መስጠት ይችላሉ፤
ቀሪ ክፍያዎን ዋስትና በማቅረብ ከእኛ ጋር በመስራት የሚከፍሉት፤

ከስማርት ጋር ይስሩ ፤ ከጊዜ ጋር ይበልጽጉ!

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/SmartHibret

በኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/smarthibret/

በፌስቡክ ገጻችን ይከታተሉን!
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087358936762
#ስማርትህብረት
23.4K views09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 14:07:25
#የኢንዱስትሪሚንስቴር

ባለፉት አምስት ወራት ብቻ 663 አዳዲስ አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ ገብተዋል።

ከነዚህ ውስጥ 130 የሚሆኑት መካከለኛ 5 በጣም ከፍተኛ ቀሪዎቹ በአነስተኛ ደረጃ ያሉ ሲሆን እስከ 9600 የሚደርስ የስራ ዕድል የፈጠሩ መሆናቸው ተነግሯል፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የገቢ ምርትን መተካት ስራ ላይ 708 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት መተካቱብ አሳውቋል፡፡

ባለፉት አምስት ወራት 161 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን ወደ ወጪ የተላኩ ሲሆን ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ብልጫ የታየበት መሆኑ ከሚንስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

@tikvahethmagazine
12.7K viewsedited  11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 11:53:44
በቀጣዮቹ 6 ዓመታት ኮሌራን ለመቆጣጠር መታቀዱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ።

በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ፣ በሶማሌ እንዲሁም በተለያዩ አካባቢዎች የኮሌራ ወርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በተገኙበት በዘርፉ የሚሰሩ ተቋማት አመራሮች ወርሽኙን ለመቀነስ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው።

በሀገራዊ የኮሌራ በሽታ ማስወገድ እቅድ ትግበራ ላይ ያተኮረው አውደ ጥናቱ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር አዘጋጅተውታል።

የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሀይሉ ኮሌራ ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ  በኢትዮጵያ ተፅዕኖ የፈጠረ በሽታ መሆኑን ጠቅሰው፤ በቀጣይ ስድስት አመት ውስጥ ኮሌራን ለመቆጣጠር የሚያስችላትን መርሀ ግብር ማዘጋጀቷን ተናግረዋል።

ኮሌራን በ2030 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከአለም ለማስወገድ የታቀደ ሲሆን፤ ኢትዮጵያም ከሁለት አመት ቀድማ ለመቆጣጠር እየሰራች መሆኑንም ተገልጿል። (EBC,FBC)

@tikvahethmagazine
16.6K viewsedited  08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 11:21:55
#Update

ስቴም ፖወር ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው አጭር ሥልጠና ትናንት እንዲሁም ዛሬ በአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት እየተሰጠ ይገኛል። ትላንት በነበረው ሥልጠና ከ180 በላይ ወጣቶች ተገኝተው ሥልጠናውን ወስደዋል።

ሥልጠናው ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለ የታየበት ሲሆን በቀሪ ቀናትም ተያያዥነት ያላቸው ሥልጠናዎች የሚሰጡ ይሆናል። በቀጣይም ቀጣይነት ያለው፣ ውጤታማ፣ ለውጥ መፍጠር የሚችሉ ሥልጠናዎችን በተለያዩ አማራጮች ለማቅረብ እየሰራን ነው።

በቀጣይ ቀናት በስልጠናው እንድትገኙ ማረጋገጫ የተሰጣችሁ ሰልጣኞች ከጠዋት 3:00 ላይ አምስት ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት (AAIT) የማንነት መታወቂያ እንድትገኙ በድጋሚ ጥሪ እናቀርባለን።

@tikvahethmagazine
16.1K viewsedited  08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 11:21:37
ነፃ የሽያጭ ስልጠና ላይ ይሳተፉ!

በሪልስቴት ሽያጭ ሙያ ላይ ተሰማርተው ገቢዎን ዕጥፍ ማድረግ ይፈልጋሉ? የሽያጭ ክፍል ኃላፊስ ሆነው የተሻለ ደመወዝ ማግኘት እና የስራ ደረጃዎትን ከፍ ማድረግ ይፈልጋሉ? ቢዝነስዎትንስ በዲጂታል ማርኬቲንግ አስተዋውቀው የሽያጭ መጠንዎን ማብዛት ይሻሉ?

ለጥያቄዎቹ መልስዎት አዎ ከሆነ፣ እኛ መልኅቅ ማርኬቲንግ እና ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ለእርስዎ የሚሆን ነፃ የሽያጭ ስልጣን አዘጋጅተንልዎታል። 0967280828 ወይም 0115572357 በመደወል ይመዝገቡ!

ታህሳስ 20፣ 2015 ከ11:30 ጀምሮ

ጊዮን ሆቴል
13.9K views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 11:21:17
በኤሌክትሪክ መኪና የቴክኖሎጂ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስራት ዝግጁ ኖት?

በቀን ከ 2,000 ብር በወር ከ 60,000 ብር በላይ ገቢ ያግኙ፤
ከ 10% ጀምሮ ቅድመ ክፍያን በመክፈል የኤሌክትሪክ መኪኖችን የማግኛ እድል፤
በ 60 ብር የኤሌክትሪክ ቻርጅ ከ 300 ኪሎ ሜትር በላይ ይጠቀሙ፤
አገልግሎቱን በግልዎ አሊያም ከሰለጠኑ ሹፌሮቻችን ጋር መስጠት ይችላሉ፤
ቀሪ ክፍያዎን ዋስትና በማቅረብ ከእኛ ጋር በመስራት የሚከፍሉት፤

ከስማርት ጋር ይስሩ ፤ ከጊዜ ጋር ይበልጽጉ!

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/SmartHibret

በኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/smarthibret/

በፌስቡክ ገጻችን ይከታተሉን!
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087358936762
#ስማርትህብረት
15.4K views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 20:00:48
#Update

ስቴም ፖወር ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው አጭር ሥልጠና ዛሬ ጀምሯል። በዛሬው ሥልጠና ከ160 በላይ ወጣቶች ተገኝተው ሥልጠናውን ወስደዋል።

በቀጣይ ቀናትም ተያያዥነት ያላቸው ሥልጠናዎች የሚሰጡ ይሆናል። በነገው ዕለትም Design Thinking በሚል ርዕስ ሥልጠናው የሚቀጥል ይሆናል።

በስልጠናው እንድትገኙ ማረጋገጫ የተሰጣችሁ ሰልጣኞች ነገ ጠዋት 3:00 ላይ አምስት ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት (AAIT) የማንነት መታወቂያ እንድትገኙ ጥሪ እናቀርባለን።

@tikvahethmagazine
2.9K viewsedited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 14:57:15
ሃይንከን ኢትዮጵያ "በልክ በአግባብ በሀላፊነት" ዘመቻ አስጀመረ

ሃይንከን ኢትዮጵያ ከአዲስ ሜትር ታክሲ ጋር በመሆን ሁሉም አሽከርካሪዎች ከጠጡ በጭራሽ እንዳይነዱ ግንዛቤን ለማስጨበጥ ያለመ "በልክ በአግባብ በሀላፊነት - አራዳ ከጠጣ የማይነዳ" በሚል ሰዎች ማንኛውንም መጠጥ በሃላፊነት እንዲጠቀሙ የሚመክር ዘመቻ አስጀምሯል።

ድርጅቱ "በልክ"ን ያስጀመረው በ50 ታክሲዎች ላይ መልእክቱን በመለጠፍ ሲሆን፤  መልእክቱ ምንም አይነት መጠጥን የሚያበረታታም ይሁን ማን መልዕክቱን እንደአስተላለፈው የሚገልጽ ነገር የለውም።

በ50 ታክሲዎች ላይ የተለጠፈው መልእክት ለ1 ዓመት የሚቆይ ሲሆን በቀን ከ4 ሚልዮን በላይ ህዝብ መልዕክቱን ያየዋል ተብሎ እንደሚገመት ተነግሯል።

መርሀግብሩን የሃይንከን የሴስቴይነብሊቲ የውጭና መንግስታዊ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑት ፍቃዱ በሻህ እና የአዲስ ሜትር ታክሲ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍቃዱ ኃይሉ በጋራ በመሆን አስጀምረውታል።

@tikvahethmagazine
16.9K viewsedited  11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 11:32:11
ዘመናዊ የፀሐይ ኃይል ምርቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሥራ ጀመረ

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ250 ሺህ ዶላር ድጋፍ ያስገነባውን የፀሐይ ኃይል ምርቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሥራ መጀመሩን ዛሬ አስታውቋል። ላቦራቶሪው በዋናነት ለገጠር ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚውሉ እስከ 350 ዋት የሚደርሱ የፀሐይ ኃይል ምርቶችን ለመፈተሽ የሚያስችል ነው ተብሏል።

@tikvahethmagazine
1.4K viewsedited  08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 11:18:09
የአሜሪካን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተማሪዎቹን አስመረቀ

የአሜሪካን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ለ3ተኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 81ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ዩኮሌጁን ፕሬዝዳንት ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ወላጆች በተገኙበት በሸራተን ሆቴል የምረቃ ሥነ-ስርዐት አድርጓል።

ኮሌጁ በኮምፕዩተር ሳይንስና 26 ወንድና 11 ሴት*፤ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን 21 ወንድ 23 ሴት በድምሩ 81 ተማሪዋችን በማስተርስ ዲግሪ ለሁለት ዓመት በኦንላይን በማስተማር ማስመረቁ ተነግሯል።

በ 2010 ዓ.ም ዕውቅናን አግኝቶ ስራ የጀመረው ኮሌጁ ለሀገሪቱ የትምህርት ዘርፍ ለየት ያለ የማስተማር ሂደትን ይዞ በመምጣት በአንድ ጊዜ አንድ የት/ት አይነት ብቻ በመስጠት ከ90% በላይ ተግባር እና ስራ ፈጠራ ላይ ያተኮረ ት/ት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ተጠቁሟል።

@tikvahethmagazine
3.6K viewsedited  08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ