Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት በቤቴ🔝

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_bebete — ትምህርት በቤቴ🔝
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_bebete — ትምህርት በቤቴ🔝
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_bebete
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.20K
የሰርጥ መግለጫ

A channel created for sharing
🔺study tips,
🔺short notes,
🔺tutorials,
🔺educational news,
🔺life tips and some motivational quotes ...
For comment @Tmhert_bebete_info_bot
Buy ads: https://telega.io/c/temhert_bebete

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-08 10:01:54
ጥንቃቄ የ 12ኛ ክፍል

ፈተናው ተሰርቋል በማለት ይሄንን የ #Social_Maths ጥያቄዎች ተሰራጭቷል።

ይህ የ አ.አ Model ጥያቄ ነው። ተማሪዎችን በማጭበርበር #ብር እያስከፈሉ ስለሆነ ጥንቃቄ እንድያደርጉ #ሼር አድርጉላቸው።

ውድ የ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ፈተናውን ተረጋግታችሁ እንድትሰሩ ከተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎች እንድትርቁ እናሳስባለን።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
3.0K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 07:01:48
https://t.me/onlinecourseethiopia

Learn Coding, Graphics Design, Digital Art, painting, photography, language, Animation,Musical imstruments Film Making from over 27,000+ courses from yearly and lifetime accounts from skillshare and Udemy.

GET YOUR PREMIUM SKILLSHARE ACCOUNT NOW
contact @alita_369 or call 0975039823
3.5K views04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 21:24:34 እንግሊዘኛ በትንሹም ቢሆን ለምትችሉ እዚህ ቻናል ውስጥ እስካሁን ከሌላችሁ ቶሎ ተቀላቀሉ በየቀኑ ምርጥ ምርጥ አነቃቂ ጥቅሶች የሚለቀቁበት አንደኛ ቻናል ነው

2.4K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 17:55:20
የ85 ዓመቱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ

አቶ ባፋ ባጋጃ ይባላሉ። የ85 ዓመት አዛውንት ናቸው። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከሚወስዱ ተፈታኞች መካከል አንዱ ናቸው።

የስምንት ልጆች አባት የሆኑት አቶ ባፋ፤ በ1949 ዓ.ም የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ሆነው ትምህርታቸውን እንዳቋረጡ ይገልጻሉ።

የ85 ዓመቱ አዛውንት በ2009 ዓ.ም ከ66 ዓመት በኋላ ያቋረጡትን ትምህርት በድጋሚ በመጀመር በባይራ ኮይሻ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል።

"እውቀት መቅሰም በእድሜ አይገደብም" የሚሉት አቶ ባፋ፤ ዓላማቸው ተምረው ለአገር ውለታ መስራት መሆኑን ለኢዜአ ገልጸዋል።

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከሀድያ እና ከወላይታ ዞኖች የተውጣጡ ከ30 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በመቀበል ላይ ነው።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
1.9K viewsedited  14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 17:32:18
HOPE
EDUCATIONAL
CONSULTANT


YOUR FUTURE - OUR MISSION


CANADA JANUARY 2023 INTAKE


REQUIREMENTS
1,PASSPORT
2,TRANSCRIPT 9-12
3,NATIONAL EXAM 12
4,PHOTO 3*4


HIGH VISA SUCCESS RATE


OUR SERVICE
UNIVERSITY SELECTION
ADMISSION PROCESSING
VISA GUIDANCE
PRE DEPARTURE BRIEFING


CONTACT US :
+251911167984 ( whats app )
Telegram contact : @HopeEduCons
Or @Abditade
Instagram :hopeeducationalconsulants or abdi.tade
Email: hopeeducons@gmail.com or
abditade54@gmail.com


website :www.hopeeducationalconsultant.com


Telegram Channel:@HopeEducationalConsulant

ENJOY WITH OUR WELL EXPERIENCED COMPANY
2.0K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 13:43:02 አዲስ የ motivation ቻናል ከፍተናል የምትፈልጉትን ሕይወት ማሳካት ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉን

https://t.me/daily_inspiree
2.9K views10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 11:48:32
Buy a Skillshare account and get a FREE 83$ web development course from Udemy.
contact @alita_369 or call 0975039823
3.4K views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 20:09:28
የጸጥታ ችግር ካለባቸው የሰሜን ሸዋ ዞን አካባቢዎች ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወደ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የሚያቀኑ ተማሪዎች በልዩ ጥበቃ ወደ ተቋሙ ይገባሉ ተብሏል።

ከኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎች ደራ፣ ሂደቡ አቦቴ፣ ያያ ቡለሌ እና ሌሎች አምስት ወረዳዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመውሰድ ወደ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች በልዩ ጥበቃ ወደ ተቋሙ እንደሚገቡ ተገልጿል።

ለዚህም አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን
የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከል እና የአካባቢ ሰላም ማስከበር ም/ዳይሬክተር ዋና ኢንፔክተር ሀሰን አልዬ ተናግረዋል።

በተጨማሪም ከአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን እና ከደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የሚመጡ ተማሪዎችም በሰላም ወደ ዩኒቨርሲቲው እንዲገቡ ጥበቃ ይደረጋል ብለዋል።

መነሻቸውን ሱሉልታ፣ ጫንጮ እና ቡሎ ወረዳዎች እንዲሁም ከወንጪ የሚመጡ ተማሪዎች ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በሰላም እንዲደርሱ ይሰራል ብለዋል።

ከ13 ሺህ በላይ ተማሪዎች በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በጀነራል ታደሰ ብሩ እና በወ/ሮ አበበች ጎበና ካምፓሶች ለፈተና ይቀመጣሉ። #ብስራት_ራዲዮ

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
1.9K views17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 19:11:50
HOPE
EDUCATIONAL
CONSULTANT


YOUR FUTURE - OUR MISSION


CANADA JANUARY 2023 INTAKE


REQUIREMENTS
1,PASSPORT
2,TRANSCRIPT 9-12
3,NATIONAL EXAM 12
4,PHOTO 3*4


HIGH VISA SUCCESS RATE


OUR SERVICE
UNIVERSITY SELECTION
ADMISSION PROCESSING
VISA GUIDANCE
PRE DEPARTURE BRIEFING


CONTACT US :
+251911167984 ( whats app )
Telegram contact : @HopeEduCons
Or @Abditade
Instagram :hopeeducationalconsulants or abdi.tade
Email: hopeeducons@gmail.com or
abditade54@gmail.com


website :www.hopeeducationalconsultant.com


Telegram Channel:@HopeEducationalConsulant

ENJOY WITH OUR WELL EXPERIENCED COMPANY
2.4K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 14:25:29
ሰኞ መስከረም 30 ለሚጀምረው ፈተና ተማሪዎች ወደፈተና ማዕከሎቻቸው እየገቡ ሲሆን በሚገቡበት ተቋም እንዲሁም ከመነሻቸው የፀጥታ አካላት ፍተሻ እያደረጉ ይገኛሉ።

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሄራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቀ እንዲሁም የተማሪዎች ደህንነት እና የተቋማት ሰላም እንዲረጋገጥ 8,000 የፌዴራል ፖሊስ አባላት ይሳተፋሉ።

NB. የእስልምና እምነት ተከታዮች መስከረም 28 የመዉሊድ በዓል አክብረዉ መስከረም 29 እሁድ ጠዋት ላይ መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ የተፈቀደላቸዉ መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወሳል።

ፎቶ፦ የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ፣ የደ/ወሎ ዞን ኮሚኒኬሽን ፣ በሺንሺዳ ከተማ ኮሚኒኬሽን

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
4.6K views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ