Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት በቤቴ🔝

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_bebete — ትምህርት በቤቴ🔝
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_bebete — ትምህርት በቤቴ🔝
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_bebete
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.20K
የሰርጥ መግለጫ

A channel created for sharing
🔺study tips,
🔺short notes,
🔺tutorials,
🔺educational news,
🔺life tips and some motivational quotes ...
For comment @Tmhert_bebete_info_bot
Buy ads: https://telega.io/c/temhert_bebete

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-10-21 12:26:20
ፈተናው ተጠናቋል

ላለፉት አራት ቀናት ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተጠናቋል።

ዛሬ ጠዋት የተሰጠውን የሥነ ዜጋና ሥነምግባር ትምህርት ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ ተማሪዎች ወደየቤተሰቦቻቸው መመለስ ጀምረዋል (በተለይ በቅርብ ርቀት የሚገኙ።)

ተማሪዎቹ በተዘጋጀላቸው ትራንስፖርት ወደየመጡበት እየተሸኙ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎች እያሳወቁ ነው።

ምስል፦ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ፣ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
17.0K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 10:36:05
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ እንደሚገኝ አሳውቋል።

ፈተናው እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ መሰጠት ይቀጥላል።

በሌላ በኩል ፤ ከትላንት ከእኩለ ቀን አንስቶ የተገደበው የቴሌግራም አገልግሎት ዛሬ ከደቂቃዎች በፊት ሙሉ አገልግሎት እየሰጠ ነው።

ቴሌግራም ኢትዮጵያ ባሉት በሁለቱም የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢዎች ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እየሰጠ መሆኑን ለማረጋገጥ ችለናል።

የቴሌግራም መገደብን በተመለከተ ማብራሪያ የሚሰጥ አካል ባይኖርም ከዚህ ቀደም በነበሩት የብሔራዊ ፈተና ቀናት / በባለፈው የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ወቅትም (ተማሪዎች በክፍል ውስጥ ፈተናቸውን እስኪፈተኑ ድረስ) ሲገደብ ነበር።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
16.9K views07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 09:18:49 ወስን!

ወይ ወስነህ ትቀየራለህ፤ ወይ ቆመህ ትቀራለህ እስከመቼ ትፈራለህ? እስከመቼ ታመነታለህ? እስከመቼ በሌሎች ሰዎች ለውጥ ትቀናለህ? የፍርሀትና ራስን የመጠራጠር ዘመን ማብቃት አለበት! መቼም ደግመህ የማታገኘው አንድ ህይወት ነው ያለህ!

ለመኖር የቀረህ ጊዜ በጣም አጭር ቢሆን ምን ታደርግ ነበር? ምን ትወስን ነበር? ምን ትጀምር ወይ ምን ታቆም ነበር? ይሄንን አስብና ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ቁረጥ! ወደ ተግባር ግባ! እኔ አንተን ብሆን ይሄን ነው ማደርገው!

inspire_ethiopia

@temhert_bebete
@temhert_bebete
15.0K viewsedited  06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 09:48:45
ከጥቅምት 08 እስከ 11/2015 ዓ.ም ፈተናቸውን የሚወስዱ የ2014 ዓ.ም የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከዛሬ ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ።

ተፈታኞቹ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ በትምህርት ሚኒስቴር የወጣ መርሃ ግብር ያሳያል።

ተፈታኞቹ ለአራት ቀናት የሚቆየውን ብሔራዊ ፈተና መውሰድ ከመጀመራቸው በፊት ሰኞ ጥቅምት 07/2015 ዓ.ም ገለጻ ( ኦሬንቴሽን) ይሰጣቸዋል።

ፈተናው ከጥቅምት 08 እስከ 11/2015 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ተፈታኞች ጥቅምት 12 እና 13/2015 ዓ.ም ወደየአካባቢያቸው ይመለሳሉ።

ባለፈው ሳምንት በተሰጠው የማኅበራዊ ሳይንስ ፈተና ከ586 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
17.1K views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 07:21:01
ያጋጥማል

ቀጣይ ለምትፈተኑ ይጠቅማችኃል

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
16.1K views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 15:12:36 እንግሊዘኛ በትንሹም ቢሆን ለምትችሉ እዚህ ቻናል ውስጥ እስካሁን ከሌላችሁ ቶሎ ተቀላቀሉ በየቀኑ ምርጥ ምርጥ አነቃቂ ጥቅሶች የሚለቀቁበት አንደኛ ቻናል ነው

2.5K views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 11:22:17
#Update

የ2014 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሁለተኛ ቀን የፈተና መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።

ይኸው የፈተና መርሀ ግብር ዛሬ ከሰዓት በኃላም ይቀጥላል።

እንደ ትምህርት ሚኒስቴር የፈተና መርሀግብር የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ነገ ጥቅምት 2 / 2015 የሚጠናቀቅ ሲሆን ተማሪዎች ከጥቅምት 3 እስከ ጥቅምት 4 ወደየአካባቢያቸው ይመለሳሉ።

በሌላ በኩል ፤ ትላንት የድልድይ መደርመስ አደጋ ደርሶ የአንድ ተማሪ ህይወት በጠፋበት እና በርካታ ተማሪዎች በተጎዱበት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ተነግሯል።

የደቡብ ክልል ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሀዋሳ ዋናው ግቢ ብሄራዊ ፈተና እየተሰጠ መሆኑን ገልጾ ሁሉም በዩኒቨርሲቲው የተመደቡ ተማሪዎች ፈተናቸውን እየወሰዱ ነው ብሏል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የፈተናውን ሂደት እየተመለከቱ መሆኑ ተነግሯል።

ትላንት ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎችና ፈተናውን መውሰድ ያልቻሉ ተማሪዎች ሌላ ዕድል ከት/ት ሚኒስቴርና የፈተናዎች ድርጅት ጋር በመነጋገር እንደሚመቻችላቸው የሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ማሳወቁ አይዘነጋም።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
4.0K views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 06:50:03 የአላማ ሰው መሆን!

'ምንም ነገር መጀመር ያለብህ ቀድመህ በአይምሮህ ስትጨርሰው ነው' የሚባል ሀሳብ አለ። ብዙ ነገር ጀምረህ ያቆምከው ወይ መሀል ላይ ግራ የሚገባህ አቅም አንሶህ ወይ ሰነፍ ስለሆንክ አይደለም አላማህን ስለማታውቀው ነው! ወይ ደግሞ አላማህን ብታውቀውም እቅድ የለህም።

inspire_ethiopia

@temhert_bebete
@temhert_bebete
4.1K views03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 18:38:16
HOPE
EDUCATIONAL
CONSULTANT


YOUR FUTURE - OUR MISSION


CANADA JANUARY 2023 INTAKE


REQUIREMENTS
1,PASSPORT
2,TRANSCRIPT 9-12
3,NATIONAL EXAM 12
4,PHOTO 3*4


HIGH VISA SUCCESS RATE


OUR SERVICE
UNIVERSITY SELECTION
ADMISSION PROCESSING
VISA GUIDANCE
PRE DEPARTURE BRIEFING


CONTACT US :
+251911167984 ( whats app )
Telegram contact : @HopeEduCons
Or @Abditade
Instagram :hopeeducationalconsulants or abdi.tade
Email: hopeeducons@gmail.com or
abditade54@gmail.com


website :www.hopeeducationalconsultant.com


Telegram Channel:@HopeEducationalConsulant

ENJOY WITH OUR WELL EXPERIENCED COMPANY
2.3K views15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 11:05:29 #Update

" እስካሁን ባለው የአንድ ተማሪ ህይወት ሲያልፍ ፤ ሁለት ከባድ ጉዳት እና ሌሎች መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና ላይ ይገኛሉ " - የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ

ዛሬ ጠዋት የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናውን ግቢ እና የቴክኖሎጂ ካምፓስ ግቢን የሚያገኛኘው ድልድይ ተደርምሶ በ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱንና በደረሰው ጉዳት ማዘኑን የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡

የሲዳማ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ ለደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት እንዳስታወቁት ፤ እስከአሁን ባለው ሂደት በጉዳቱ የአንድ ተማሪ ህይወት ሲያልፍ፣ ሁለት ከባድ ጉዳት እና ሌሎች መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛል፡፡

እንደዚህ አይነት ሁኔታዎች ሲከሰቱ ተማሪዎች፣ የተማሪ ወላጆችና ህብረተሰቡ ትክክለኛ መረጃ  ከሚመለከተው አካል ብቻ በማግኘት እንዲያረጋግጡና እንዲረጋጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
3.9K views08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ