Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት በቤቴ🔝

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_bebete — ትምህርት በቤቴ🔝
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_bebete — ትምህርት በቤቴ🔝
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_bebete
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.20K
የሰርጥ መግለጫ

A channel created for sharing
🔺study tips,
🔺short notes,
🔺tutorials,
🔺educational news,
🔺life tips and some motivational quotes ...
For comment @Tmhert_bebete_info_bot
Buy ads: https://telega.io/c/temhert_bebete

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-10-06 06:44:01
የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት መስከረም 30 /2015 ከሚጀምረው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር በተያያዘ የዩኒቨርሲቲ እና ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች አድራሻ አሰራጭቷል ፤ ከላይ ይመልከቱ።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
1.5K views03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 18:21:07
#MoE

የእስልምና እምነት ተከታይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 29/2015 ዓ.ም ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ይችላሉ ተብሏል።

ይሁን እንጂ መስከረም 28/2015 ዓ.ም የመውሊድ በዓል መሆኑን ተከትሎ፤ የእስልምና እምነት ተከታይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በዓሉን አክብረው መስከረም 29/2015 ዓ.ም መግባት እንዲችሉ የተፈቀደላቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

በዚህም ተፈታኞቹ እሁድ መስከረም 29/2015 ዓ.ም ጠዋት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ በመግባት ከሰዓት ስለፈተናውና ተያያዥ ጉዳዮች በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ገለጻ እንደሚደረግላቸው ሚኒስቴሩ ገልጿል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
3.2K views15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 10:22:19 ካንተ የሚጠበቀውን አርግ!

ህልምህ የሚሳካው በአስማት አይደለም! በጥረትህ ነው! በላብህ ነው! በልፋትህ ነው! ሁልጊዜም ካንተ የሚጠበቀውን ዋጋ ክፈል፤ ከዛ ውጤቱ ምንም ይሁን ተቀበል።

አንተ መጨረሻውን መቆጣጠር አትችልም ምክንያቱም ዕድል፣ አጋጣሚ፣ ሁኔታዎችና የፈጣሪ ፍቃድ ሁሉ ተደምሮ ነው ውጤቱን የምታየው። እጅህ ላይ መቆጣጠር የምትችለው አንድ ነገር ግን አለ...እሱም ለምትፈልገው ነገር ጠንክረህ መስራት ነው። ወዳጄ ደስታና እርካታን ከፈለክ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርግ!

ደስ የሚል እሮብ ተመኘንላችሁ

inspire_ethiopia

@temhert_bebete
@temhert_bebete
272 viewsedited  07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 17:05:49 #ADS

Golden sales and marketing

Have you heared about the training in  golden sales and marketing

The training includes -
_Profesional sales
_Digital marketing and
_Business startup
With only two moth of training u will become a proffesional sales,digital marketer and enterprener.the training is suitable for all from students to workers .
What will you get from our company?
Short courses from well experienced instructors
100% job opportunity
COC Certification
Professional sales training,
Free Mindset Training

Come and become our golden family!!

For more information:
+251912608767

ወርቃማ ሽያጭ እና ግብይት(Golden sales and marketing)

በወርቃማ ሽያጭ እና ግብይት ላይ ስላለው ስልጠና ሰምቶሃል
ስልጠናው ምያካትተዉ:-
_የፕሮፌሽናል ሽያጭ
_ዲጂታል ግብይት እና
_የቢዝነስ ጅምር
በሁለት ወር ስልጠና ብቻ የፕሮፌሽናል ሽያጭ፣ ዲጂታል ገበያተኛ እና ስራ ፈጣሪ ይሆናሉ።
ስልጠናው ከተማሪዎች እስከ ሰራተኛ ድረስ ለሁሉም ተስማሚ ነው።
ከኩባንያችን ምን ያገኛሉ?
ጥሩ ልምድ ካላቸው አስተማሪዎች አጭር ኮርሶች
100% የሥራ ዕድል
የ COC ማረጋገጫ
ሙያዊ የሽያጭ ስልጠና,
የነጻ አስተሳሰብ ስልጠና

ይምጡ ወርቃማ ቤተሰባችን ይሁኑ!!

ለበለጠ መረጃ፡-
+251912608767
3.6K views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 17:04:49
Get your Spouse VISA for , UK , Netherlands and AMERICA

Programs

spouses
Study
visit
work

No exam required for students
Skype interview for work seek program
Limited seats available
no need of pre-payment

Office - A.A 22 golagol segen building off.No. 24
- Hawasa Piyasa London cafe mall building Off.No. 302/300

Call us +251468979 676/ +251904125320
+251 468 219 651/ +251904125120
WhatsApp +251904125320
+251924007162


24/7 WhatsApp service &
8 hour hotline call service
@Novatr3
@Arewether

www.novatravelet.net

Finding your destination
3.3K views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 09:20:58
ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ ለማትችሉ


ሶሻል እና ናቹራል ላይ ላሉ ተመሳሳይ የትምህርት ዓይነቶች የተለያዩ ፈተናዎች ተዘጋጅተዋል

ተማሪዎች ከግቢ በምንም ዓይነት ምክንያት መውጣት አይችሉም

በስህተት እንኳን ስልክ ይዞ የተገኘ ተማሪ ከፈተናው ይወገዳል ፤ ከግቢውም እንዲርቅ ይደረጋል

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
4.8K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 20:25:27 በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የኦንላይን ትምህርት ሊሰጥ ነው።

የትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የኦንላይን ትምህርት ለመስጠት የዕውቅና ፍቃድ ጥያቄን ጨምሮ የተለያዩ ዝግጅቶች ማድረጉ ተገለጸ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመነጋገር ኢ-ለርኒንግን ለማስፋፋት ፕሮጀክት ቀርጾ የ22 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማግኘቱንና በአሜሪካው አሪዞና ዩኒቨርሲቲ አማካይነት መርሃ ግብሩን ዕውን ለማድረግ ሥራዎች መጀመራቸው ታውቋል፡፡

በኢትዮጵያ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በርቀት የትምህርት መደብ የተወሰኑ ትምህርቶችን ቢሰጡም በመደበኛነት የኦንላይን ትምህርት ለመስጠት የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ፈቃድ የሰጠው የትምህርት ተቋም የለም።

ትምህርት ሚኒስቴር በተያዘው ዓመት አምስት ዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን ትምህርት ለመስጠት ፈቃድ እንዲያገኙ ለማድረግ ማቀዱን የገለጸ ሲሆን ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ በደረጃ የኦንላይን ትምህርት እንዲሰጡ መታቀዱ ተገልጿል፡፡

የኦንላይን/E-Learning ትምህርቱ ዋነኛ ትኩረቶች፦

• ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠቀሙበት የትምህርት አማራጭ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ማቅረብ።

• ሁሉም መምህራን በኦንላይን የመማር ማስተማር የትምህርት ዘዴ ተጨማሪ ስልጠና ይወስዳሉ።

• የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኦንላይን ለመማር የሚችሉበት ሰልጠና ይሰጣቸዋል፡፡

የኦንላይን ትምህርትን ለማስፋፋት የትምህርትና ሥልጠና ባለስልጣን ከዚህ ቀደም ባወጣው መመርያ ፈቃድ የወሰዱ ውስን የግል ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ እንደነበሩ ተገልጿል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
2.8K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 18:17:52
PREMIUM DUOLINGO TEST PAYMENT SERVICE

በተለያዩ አለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች የትምህርት እድል ( SCHOLARSHIP ) ለማግኘት የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃት ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ ያውቃሉ ታዲያ በብዙዎች ተቀባይነት ይለውን DUOLINGO PROFICENCY TEST ን ለመውሰድ አስበው እንዴት መክፈል እንዳለቦት ግራ ገብቶታል

Millions of students are using the Duolingo English Test to get accepted to the school of their choice.

DUOLINGO በመላው አለም ከ TOFEL እና IELTS ቀጥሎ ከ 5000 በላይ በ Duke ,coloumbia university ,  Yale , jhon hopkins ን ጨምሮ አለማቀፍ ዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች ዘንድ ተቀባይነትን ያገኘው የ ENGLISH LANGUAGE PROFICIENCY ፈተና ነው ።

@leinadani
               በ  2999 Birr  ብቻ

በ 1 ሰዓት ውስጥ የሚጠናቀቀውን  ፈተና በማንኛውም ቦታ ወስደው በ 2 ቀናት ውስጥ ውጤቶን ይቀበሉ ።

ክፍያ በአካል (CASH ) ወይንም በ Mobile Banking  እና Tele Birr

No matter where or what you want to study, the test is a convenient way to certify your English.

RE-EXAM ለሚወስዱ በ 50 % ቅናሽ እናስተናግዶታለን ።

                 በ  2999 Birr  ብቻ

የ DUOLINGO ፈተናን ወስዳቹ ውጤት እስከሚመጣላቹ የምትፈልጉትን ሙሉ ድጋፍ ከኛ ታገኛላቹ ።

በ +251965312666 ወይንም @leinadani ያገኙናል
4.2K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 18:01:47
Get your Spouse VISA for , UK , Netherlands and AMERICA

Programs

spouses
Study
visit
work

No exam required for students
Skype interview for work seek program
Limited seats available
no need of pre-payment

Office - A.A 22 golagol segen building off.No. 24
- Hawasa Piyasa London cafe mall building Off.No. 302/300

Call us +251468979 676/ +251904125320
+251 468 219 651/ +251904125120
WhatsApp +251904125320
+251924007162


24/7 WhatsApp service &
8 hour hotline call service
@Novatr3
@Arewether

www.novatravelet.net

Finding your destination
3.9K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 15:35:35
Notice!!
ፈተናው በ13 የትምህርት አይነቶች በ12 የኮድ ስብጥር መዘጋጀቱን ዶ/ር ስለሺ ከበደ ዛሬ አረጋግጠዋል ።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
9.7K viewsedited  12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ