Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት በቤቴ🔝

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_bebete — ትምህርት በቤቴ🔝
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_bebete — ትምህርት በቤቴ🔝
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_bebete
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.20K
የሰርጥ መግለጫ

A channel created for sharing
🔺study tips,
🔺short notes,
🔺tutorials,
🔺educational news,
🔺life tips and some motivational quotes ...
For comment @Tmhert_bebete_info_bot
Buy ads: https://telega.io/c/temhert_bebete

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-14 12:32:47
Most trusted Consultancy in Turkey

Study in the most famous known universities in Turkey,

Undergraduate
Graduate
Postgraduate

To build trust with our students, there is no prepayment needed until you get your acceptance.

Why us?

No prepayment needed
Get a special discounted university tuition fee.
We will help you through all the processes in your country and Turkey.

Only for serious people, all you have to do is to contact us:
https://t.me/EshiTamamConsultant
976 views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 16:59:52 እንግሊዝኛ ከቻላችሁ እሄ ቻናል በፍጹም እንዳያመልጣችሁ, በጣም ለሂወታችሁ ጠቃሚ የሆነ ነው
2.7K views13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 09:44:12
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የሆነችው ሳሮን ቡሳ በሀገር አቀፉ የፈጠራ ሥራ ውድድር አንደኛ ደረጃ በማግኘት አሸንፋለች።

የዩኒቨርሲቲውን STEM ማዕከል በመወከል በውድድሩ የተሳተፈችው ተማሪ ሳሮን ቡሳ፤ ከቀረቡ 195 ፕሮጀክቶች መካከል በኢንጅነሪንግ ዘርፍ በአንደኝነት አሸንፋለች።

ተማሪ ሳሮን በአዘጋጆቹ የትምህርት ሚኒስቴር እና አጋር ድርጅቶች የላፕቶፕ ሽልማት ተበርክቶላታል።

በውድድሩ የላቀ ተሳትፎ ያደረጉት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል የላቦራቶሪ ኤክስፐርት በረከት ጌታቸው ደግሞ ዋንጫ ተሸልሟል።

በውድድሩ የተሳተፈው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከልም አንደኛ ደረጃ በመውጣት የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
4.8K views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 16:12:47 የሰኮላርሽፕ ማስታወቂያ ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት አመልካቾች

በራሽያ ሃገር የሚገኛዉ ‘’Special Economic Zone "Alabuga"’’ የተሰኘ ተቋም ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት ተማሪዎች የስልጠና እድል ስላመቻቸ ፍላጎቱ ያላችሁ ከታች በተቀመጠዉ ማሰፈንጠሪያ እስከ ህዳር 02/03/2015 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

(https://forms.gle/zsFV5HqVoGDufr2v8)

Via- ትምህርት ሚኒስቴር!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
4.2K viewsedited  13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 13:40:04
የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለመማር የሚያስችል  መማሪያ ይፋ ሆነ

የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለመማር የሚያስችል መማሪያ  የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የኢትዮ-ቴሌ ኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ በተገኙበት ይፋ ሆኗል::

መማሪያው በትምህርት ሚኒስቴር የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የተዘጋጀ ሲሆን ከተማሪዎችና  መምህራን በተጨማሪ ሁሉም የማህበረሰብ አካል ሊጠቀምበት እንደሚችል ተጠቁሟል::

የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መተግበሪያው በትምህርት ቤቶች የሚሰጠውን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የበለጠ በማጠናከር በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ የተማሪዎችን የመረዳት አቅም ለመገንባት ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው  ገልጸዋል።

ፕሮፌሰሩ ከዚሁ ጋር አያይዘው እንደገለጹት የሀገራችን የትምህርት ስርአት ከሰባተኛ ክፍል ጀምሮ የመማሪያና ማስተማሪያ ቋንቋ በአብዛኛው እንግሊዝኛ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በአግባቡ ለመረዳት የሚገጥማቸውን ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ብለዋል::

ከተለያዩ ሀገራት  በጎ ፈቃደኛ  የእንግሊዘኛ መምህራንን  እና የዲስፖራ አባላትን  ወደ ሀገር ቤት በማስመጣት በት/ቤቶች ውስጥ ለማሰማራት ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን የጠቀሱት ፕሮፌሰር ብርሃኑ መተግበሪያው ይፋ መሆኑ ተጨማሪ አቅም ይፈጥራል ብለዋል:


http://Learn-english.moe.gov.et


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
4.7K views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 12:33:09
CLICK HERE JOIN NOW https://t.me/+BW8qJ8sey6BmZjQ1
4.5K views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 21:49:13 የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ

በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ውጤቱ እስከ ህዳር 15 ድረስ ይወጣል የሚሉ መረጃዎች ሲዘዋወሩ ተመልክተናል በእርግጥ የፈተና ውጤቱ የሚገለፅበት በዚህ ጊዜ ተብሎ ባይገለፅም ፈተናው በ2ዙር ተሰጥቶ የሁለቱንም ዙር ፈተና ውጤት በአንድላይ አጠቃሎ ውጤቱ ይፋ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር ገልፆ ነበር የፈተናው ዙር እርማት ተጠናቋል አሁን የሚጠበቀዉ ሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ተፈትነው ውጤቱን ይፋ ማድረግ ነው
ሆኖም ሁለተኛ ዙር ፈተና መች እንደሚሰጥ የተገለፀ ነገር ባይኖርም ተማሪዎች የመጀመሪያ ዙር ፈተና ውጤት እንዲገለፅ በተደጋጋሚ ጥያቄ እያነሱ ይገኛሉ
በአጭሩ ውጤቱ እስከ እዚህ ወር መጨረሻ ድረስ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል ፈተናው ት/ት ሚኒስቴር ባቀደው መሰረት ከሄደ ደግሞ ሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ፈተናው እስኪወስዱ ድረስ መጠበቅ የማይቀር ነው
ተማሪዎችም እንደተለመደው ተረጋግተው እንዲጠብቁ ተጠይቋል

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
7.3K viewsedited  18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 11:10:51
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ሳምንት የደንበኞቹን ቁጥር አንድ ሚልየን እንደሚገባ ገለፀ።

የሳፋሪኮም ኩባንያ ዛሬ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት በናይሮቢ በቀረበበት መድረክ የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ፒተር ንዴግዋ “በኬንያ እና በኢትዮጵያ እንደ የዋጋ ግሽበት፣ የምንዛሪ ዋጋ ማሽቆልቆል እና ፈጣን ያልሆነ የሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት የመሳሰሉ ከማክሮ ኢኮኖሚ ጋር የተያያዙ ተግዳርቶች አጋጥመውናል” ብለዋል።

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈፃሚ አንዋር ሶሳ ከአዲስ ዘይቤ ለቀረበላቸው ጥያቄ በመድረኩ እንደተናገሩት ከነሐሴ 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ከ933 ሺህ ደንበኛ ማፍራት ተችሏል ብለዋል። “ቁጥሩ በየጊዜው የሚቀያየር ነው፤ እስካሁን ባለው ሁኔታ ከ900 ሺህ የተሻገርን ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት አንድ ሚልየን ደንበኞች እንደርሳለን” ሲሉ ዋና ስራ አስፈፃሚው አንዋር ሶሳ ተናግረዋል።

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በሀገሪቱ ያሉ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረገ ስራ መስራቱን ይቀጥላል ያሉት አንዋር ሶሳ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ከጦርነቱ ነፃ የሆኑ አካባቢዎችን ለመድረስ እቅድ አለን ብለዋል። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ነሐሴ 23 ቀን 2014 ዓ.ም. በድሬደዋ ከተማ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ የሚታወስ ነው።

via - Addis zeybe

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
7.8K views08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 22:43:13
ቴሌግራምን በሁሉግራም መተግበሪያ የምትጠቀሙበት 5 ዋና ምክንያቶች ፦1. መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበት 2. በቀላሉ ካርድ መግዛት የሚችሉበት (10% ቦነስ ያገኛሉ)3. ክፍያዎችን መፈጸም የሚችሉበት ለኢትዮጵያ ኤርላየንስ ክፍያን ጨምሮ4. ስቶሪ የሚያጋሩበት ፤ የጓደኛ ፕሮፋይል ፎቶ ላይክ ማረግ የሚችሉበት እና5. በቀላሉ እቃ ባንድ ቦታ ከቴሌግራም ቻናሎች መግዛት እና መሸጥ የሚችሉበት እንዲሁም ሁሉንም ቴሌግራም የሚሰጠውን አገልግሎት የሚያገኙበትን
7.7K views19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 15:14:47
የአፍሪካ ወጣቶች ቀን "የወጣቶች ንቁ ተሳትፎና ተካታችነት ለስብዕና ልማት" በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ለ16ኛ ጊዜ በአርባ ምንጭ ከተማ ተከበረ፡፡

የዘንድሮው የአፍሪካ ወጣቶች ቀን አፍሪካዊያን ችግራቸውን በራሳቸው መንገድ  መፍታት እንደሚችሉ የፌዴራል  መንግስት ከህወሓት ጋር ባደረገው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ ምሳሌ መሆኗን ያስመሰከረችበት በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

የአፍሪካ ወጣቶች ቀን መከበር ዋና ዓላማው የአኅጉሪቱ  ወጣቶች እርስ በርስ ተቀራርበው በአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ፣ ባህላዊና ፖለቲካዊ ጉዳዩች ዙሪያ በመወያየት አፍሪካን  በሁሉም መስክ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ ትኩረት ያደረገ መሆኑን ሚኒስትሯ አብራርተዋል፡፡

ትምህርት ዓለምን የሚለውጥ መሳሪያ  መሆኑን  ያነሱት ደግሞ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ወጣቶች የለውጥ  ኃይል፣ የአዳዲስ ሀሳብ አፍላቂዎች እና የአንድ ሀገር የጀርባ አጥንት መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡

በሀገሪቱ ያሉ ወጣቶች አቅማቸውን ሙሉ በሙሉ  ለልማት ማዋል ከቻሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ የመጣውን  የኑሮ  ውድነት በመግታት ኢትዮጵያን ከድህነት ሰንኮፍ ማላቀቀ እንደሚቻል ሚኒስትሩ አፅንኦት ሰጥተዋል፡፡

ሀገር የጀመረችውን የልማትና የእድገት ጎዳና ከታለመለት ዓላማ ለማድረስ እና የተረጋገጠ ሰላም ለማስፈን  የወጣቶች ሚና ከፍተኛ መሆን እንዳለበት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዳምጠው ዳርዛ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

በተለይም ኢትዮጵያን ካደጉት ሀገራት ተርታ ማሰለፍ የሚቻለው ጊዜን በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋል ሲቻል ነው ሲሉም አክለዋል፡፡

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
8.3K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ