Get Mystery Box with random crypto!

Telkhis (هذه عقيدتنا)

የቴሌግራም ቻናል አርማ telkhis — Telkhis (هذه عقيدتنا) T
የቴሌግራም ቻናል አርማ telkhis — Telkhis (هذه عقيدتنا)
የሰርጥ አድራሻ: @telkhis
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.09K
የሰርጥ መግለጫ

((( @IbnusirajBot )))

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-08-07 07:33:25 እጅግ በጣም ከሚደንቀው የነብዩ صلى الله عليه وسلم አስተምህሮ ውስጥ አቡዳውድ በዘገቡት ትክክለኛ ሀዲስ
"አውራ ዶሮን እንዳትሳደቡ። ለሶላት ይቀሰቅሳልና" የሚለው አንዱ ነው። ወደ አላህ የሚያቃርቡ ዳዒዎችን የሆነ ጥፋትን/ስህተትን ፈጽመዋል በሚል መነሻ መሳደብስ እንዴት ይሆን ነገሩ!!

እከሌ በዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ተሳስቷል ብሎ ማረምና መቃወም የወግ ነው። ግን በጸያፍ ቃላት መሰዳደብ፣ መስጂድ ውስጥ ሳይቀር አፍ መካፈት አይገርምም!!

ይገርም ይመስለኛል!!!

T.me/telkhis
906 views04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 06:36:48 ዐይን ለዐይን ተያዩ። በመተያየት የሚቀረፉ ብዙ አይነት ችግሮች አሉ።
በአካል ተገናኙ። በአካል ማውራት በስልክና በቻት እንደማውራት አይደለም። በአካል መገናኘት ብዙ የመግባቢያ ቋንቋዎችን ይፈጥራል። ስሜትን በቀላሉ ያሳያል።
ለዚያም ነውኮ ኢብኑ ሀዝም رحمه الله መገናኘትና መተያየት ብዙ በሽታዎችን ያክማል የሚልን ሀሳብ ያሰፈሩት።

T.me/telkhis
916 views03:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 13:35:53 ይችን ስለ ዓሹራእ የምትዳስስአጭር pdf ማስታወሻ አንብቧት፣ ለሌሎችም ትደርስ ዘንድ ሼር አድርጓት ባረከሏሁ ፊኩም።

T.me/telkhis
804 viewsedited  10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 08:09:50 ሚስቶች ሁለት አይነት ናቸው ይላሉ።

#የመጀመሪያዋ
ባሏን የምትታዘዝ፣ የምታደምጠው፣ ሀሳቡን ቀድማ የምትረዳ፣ የባሏ አጋዥና አበረታች የሆነች፣ በሱም የምትኮራና የምትተማመን፣ አማካሪዋ አድርጋ የምትወስድ፣ በሆነ ምክንያት ቢቆጣ እንኳ ደስታው እስከሚመለስና ፈገግታው እስከሚታይ ድረስ የምታጫውተው አይነት ሚስት ነች።

#ሁለተኛዋ የሚስት አይነት
ከእናንተ (ከሁላችሁም) ጋር ያሉት ሚስቶች አይነቷ ነች።

ሸይኽ የህያ አልጚሺይ አጋርተውት አንብቤ ነው

T.me/telkhis
604 views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 15:23:31 ትልቁ ሽንፈት ሲወድቁ አለመነሳት እና ሲሸነፉ በቃ አይሳካልኝም በሚል አምኖ መቀበል ነው። ልታውቁት የሚገባው መሰረታዊ ነጥብ ከስኬቶች ሁሉ ጀርባ ያለው ሚስጥር ከውድቀት መማር፣ ዳግም መታገልና ተስፋ አለመቁረጥ ነው። አሁን ላይ በየትኛውም መስክ ቢሆን ስኬተኛ ብላችሁ የምታስቧቸው ሰዎች ሁሉ ወድቀው የተነሱ፣ ተሸንፈው ግን ደግሞ ዳግም የታገሉና ያሸነፉ ናቸው። ስለዚህ የሰዎችን የመጨረሻውን ስኬታቸውን አትመልከት። ይልቁኑ ለዚያ ስኬት የከፈሉትን ከባድ ዋጋ ከግምት አስገባ።

"ኻጢባችን ሸይኽ ጧሂር ናቸው ይህ መሳይ ተስፋን የሚያለመልም ምክርን የቸሩን።

T.me/telkhis
691 views12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 22:14:57 ጌታችን ሆይ እዝነትህን እንሻለን። ለጥፋት ይዳርገናልና እኛን ለራሳችን አትተውን።
720 views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 18:31:25 በጣም በጉጉት የምጠባበቀው ትምህርት ነው።
ይህን ተጠቅማችሁ ተመዝገቡ


http://salsabil.islamacademy.org.sa
747 views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 18:30:45
طريقة الدراسة في البرنامج
723 views15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 18:30:44 በጣም በጉጉት የምጠባበቀው ትምህርት ነው።
635 views15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 10:20:23
በዚህ ዘመን ለሴቶች ተምሳሌት ልትሆን የምትችል ሚስታ ካሏቸው መሻይኾች ውስጥ የሸይኽ አቡ ኢስሃቅ አልሁወይኒ ባለቤት አንዷ ነች።
ለ35 አመታት ልጆቻቸውን በተርቢያ ማሳደጓ
የባሏን ሀቅ መጠበቋ
የሸይኹን ኹጥባ ማዘጋጀቷ
የድምጽ ትምህርቶቻቸውን ወደ ጽሁፍ መቀየሯ
የሸይኹን የተበታተኑ ጽሁፎች ማደራጀቷ
ለኪታቦቸው ርእሶችን ከመስጠት እስከ ማውጫ ማዘጋጀቷ
ከአንድ በላይ እንድያገቡ መፍቀዷ

ሸይኽ አህመድ አልጘምሪ እንደጻፈው

T.me/telkhis
872 views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ