ሴትነት በኢስላም ጥላ ስር… …📲የሴትነቴ ውበት ቻይነት ነው።ውበታችን ለውጣችን የዚች ምድር ማስዋቢያ ፀጋነታችን ሁሌ እንሰብካለን ድክመታችን ይታረማል ጥንካሬያችን ይበረታታል ማንነታችን ይታነፃል! ሴትነታችን መከበሪያችን ነው! ድንቅነታችን ከትናቱ አይደለም ዛሬ ይጀምራል! ሴት ሴት መሆን አለባት ። https://youtube.com/channel/UCn_By35yZhxoNmkLd5P