ይህ ግሩፕ የተከፈተው እርኩሳን መናፍስት በሕይወታችን ላይ አድፍጠው የሚያመጡብንን ፈተና እና ውጊያ ለማወቅ እና ለመጠንቀቅ የምንማማርበት የውይይት መድረክ ነው። የጉሩፑ የመማሪያ ሰአት በላይቭ ምን ጊዜም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00-3፡00 ነው።
በአሁኑ ጊዜ በቴሌግራም ላይ በ@menfesawiwigiyawoche አድራሻ ይፋዊ ቡድን የለም — ሊንኩ ላይከፈት ይችላል።