Get Mystery Box with random crypto!

Telkhis (هذه عقيدتنا)

የቴሌግራም ቻናል አርማ telkhis — Telkhis (هذه عقيدتنا) T
የቴሌግራም ቻናል አርማ telkhis — Telkhis (هذه عقيدتنا)
የሰርጥ አድራሻ: @telkhis
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.09K
የሰርጥ መግለጫ

((( @IbnusirajBot )))

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-08-02 20:44:47 ፍቺ በዝቷል። የፍቹ መንስኤ ደግሞ ሴቶች ናቸው። ስነምግባራቸው ተበላሽቷል። ከባለቤታቸው ጋር ያላቸው መስተጋብር ተሰባብሯል። ኩሩ ሆነዋል። በወንዶች ላይ የበላይ መሆንን ሽተዋል። በአንድ ቤት ሁለት ወንድ ሆኗል ነገሩ። በዚህ ጉዳይ ላይ ደግሞ ባል መታገስን አይችልም። ባል ትእዛዙን የምታከብርለትን ሴት ነው የሚሻው። በቤቱ የምትኖርን እና እሱ አስተዳዳሪ የሆነበትን ትዳር ነው የሚፈልገው። አሁን ላይ ግን ሚስቶች ባል ሆነዋል። ወንዳወንድ ሴቶች።

ሸይኽ ፈውዛን حفظه الله ናቸው እንድህ ያሉት
942 views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 17:54:11 ዉዱእ ስናደርግ በምንጉመጠመጥበት ወቅት ጣትን ከአፍ ውስጥ መጨመር በሀገራችን እጅግ በጣም በስፋት የተለመደ ነገር ግን ፍጹም ትክክለኛ መረጃ የሌለው ባህላችን ነው። ስለሆነም ሲጉመጠመጡ በጣትዎ አይታገዙ። ዉሃውን ብቻ በአፍዎ ውስጥ ያሽከርክሩ። ሱናው ይሄ ነው።

T.me/telkhis
990 views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 08:40:06 ኮፒ እያደረጋችሁ ፖስቱ። ምክንያቱም ጠቃሚ መረጃዎችን ኮፒ እያደረጉ ማሰራጨት አንዱ ዒልምን የማሰራጭያ መንገድ ነው። በዚህ ድርጊታችሁ ልትደሰቱ እንጂ ልታፍሩ አይገባም። ደግሞ ደረጃው ይለያይ እንጂ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነውኮ። ግማሹ ከፌስቡክ ላይ ኮፒ ያደርጋል። ሌላኛው ከኪታብ ላይ ያለውን እንደወረደ ኮፒ አድርጎ ይተረጉማል። ሌላኛው የሰማውን ኮፒ አድርጎ ወደጽሁፍ ይቀይራል። ስለዚህ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነው ቢባል ብዙም አልገነነም።

እናም
ኮፒ አድርጋችሁ ስታሰራጩ አጂር እንዳላችሁ አትዘንጉ። ባሰራጫችሁት መልእክት አንድ ሰው አንድትን ዒባዳ ቢፈጸም ከዚያች ዒባዳ እናንተም ድርሻ እንዳላችሁ አትርሱ። በተለያዩ ሚድያዎች ያሠራጫችኋቸው ጽሁፎቻችሁ እስከተነበቡ ድረስ ቋሚ ሰደቃም እንዳስቀመጣችሁ ከግምት ውስጥ አስቀምጡ።

T.me/telkhis
1.0K views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 20:51:52 ሀዘን ልብን ይሰብራል። ተስፋን ያደበዝዛል። ቁርጠኝነትን ይነጥቃል። ስለነጋችን ማለም፣ ስለወደፊታችን ማቀድን ከንቱ ድካም አድርገን እንድንወስደው ያደርጋል። ጌታችን እንደጠቆመን ሸይጧን በሙእሚን ሀዘን የሚደሰተውን ያክል በምንም ነገር አይደሰትም።
{إنما النجوى من الشيطان ليحزن الذين آمنوا}
ለዚያም ነውኮ አላህን ከሀዘን እንዲጠብቀን መማጸንን ነብዩ صلى الله عليه وسلم ያስተማሩን።

አላህ ከሀሳብ ጭንቀትና ሀዘን ይጠብቃችሁ።
T.me/telkhis
960 views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 15:40:24
ይሄን ጥምጣም ከሀዲዎች ሲለብሱብን ስንት እንዳልተጣልንበት አሁን የኛዎቹ እህቶች ጂልባብም ሂጃብም ካላደረግነው ሞተን እንገኛለን እያሉ ነው!!! የወንዶችን አልባሳት የሚለብሱ ሴቶች ሁሉ በነብዩ صلى الله عليه وسلم አንደበት የተረገሙ ናቸው።

T.me/telkhis
1.1K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 21:13:53 በእሳት አማካኝነት የበሰሉን ምግቦች ከተመገቡ በኋላ ዉዱእ ማድረግ ግዴታ ነበር። ኋላ ላይ ግን ይህ ግዴታነቱ ተሽሯል። ሆኖም ግን ተወዳጅ ተግባር መሆኑ ግልጽ ነው።

#ሙለኸሱል_ፊቅሂይ

T.me/telkhis
291 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 18:06:15
ቡሉጙል መራም ብዙ ማብራሪያዎች አሉት። #ፈትሁል_ዐላም ን መሳይ ማብራሪያ ግን ፍጹም የለውም። የሚያፈዝ ማብራሪያ ነውኮ ያዘጋጁለት ኢብኑ ሂዛም ሀፊዞሁሏህ።
295 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 06:47:02 ከመመገቢያነትና ከመጠጫነት ውጭ የወርቅና የብር እቃዎችን ለየትኛውም አገልግሎት መጠቀም ይቻላል። እንደሚቻል ጠቋሚ ግልጽ መረጃዎች አሉ። ለወንዶች ቀለበትም ወርቅን መጠቀም አይፈቀድም። ከዚህ ውጭ ላሉ ጉዳዮች ግን መጠቀም አይቻልም የሚሉት ምሁራኖች ከቂያስና ከግል እይታቸው ውጭ የሚያጣቅሱት አሳማኝ መረጃ የለም።

ሸውካኒ፣ ሰንዐኒ፣ ኢብኑ ዑሰይሚን፣ አልባኒ፣ ኢቢን ሂዛም

T.me/telkhis
80 views03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 23:51:45
427 views20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 19:25:18 የትዳር ጉዳይ እጅግ በጣም አንገብጋቢ ባይሆን ኖሮ
ሙሳ عليه الصلاة والسلم አስር የነብይነት አመታትን ለነብዩላህ ሹዓይብ عليه الصلاة والسلام አገልጋይ በመሆን ባላባከነው ነበር።

ኢብኑል ጀውዚይ

T.me/telkhis
535 views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ