Get Mystery Box with random crypto!

Telkhis (هذه عقيدتنا)

የቴሌግራም ቻናል አርማ telkhis — Telkhis (هذه عقيدتنا) T
የቴሌግራም ቻናል አርማ telkhis — Telkhis (هذه عقيدتنا)
የሰርጥ አድራሻ: @telkhis
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.09K
የሰርጥ መግለጫ

((( @IbnusirajBot )))

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-06-28 19:35:44 ወይ ለዲኑ ወይም ለዱንያው በሚጠቅመው ስራ ላይ መሰማራት ሲገባው እንድሁ ቦዘኔ የሆነን ሰው በጣም ጠላዋለሁ።
ኢብኑ መስዑድ رضي الله عنه

T.me/telkhis
1.0K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 14:50:14 ለልጆች ወይም ለወንድሞች የሆነ መልካም ነገርን ስታደርግ እኩልነቱንና ፍትሃዊነቱን አትርሳ። ካለበለዚያ እርስበርስ መደጋገፍ የነበረባቸው ወንድማማቾች የሚጠላለፉ ይሆናሉ። ይሄ ደግሞ ከምንም በላይ አንተን ነው የሚጎዳው። ነብይሏህ የዕቁብም ልጁን ዩሱፍን ከሌሎቹ አብሎጥ በማቅረቡ ነበር ለፈተና የተጋለጠው።
በዚህም የዕቁብም፣ ዩሱፍም የዩሱፍ ወንድሞችም عليهم الصلاة والسلام ነበር የተፈተኑት።

T.me/telkhis
1.0K views11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 08:48:36 መካሪ ታማኝ ነው። በንጹህ ልቦናና በቀናነት ጥሩ ነው ያለውን ሊመክር ግዴታ ተጥሎበታል። የምክሩ ዉጤት እንደታሰበው ካልሆነ ግን መካሪን መውቀስ አይፈቀድም። መካሪ ተጠያቂ ሳይሆን ታማኝ ነው።
997 views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 18:07:06 አንዳንድ ስኬቶች ከወንድምና ከእህትም ጭምር ይደበቃሉ። ምክንያቱም ምቀኝነት ወንድማማቾችንንም ሊፈታተን የሚችልበት ሁኔታ አለ።
{لا تقصص رءياك على إخوتك}

T.me/telkhis
1.3K views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 16:19:30 ካንተ ብሄር የሆኑ ቡድኖች ንፁሃንን ሲጨፈጭፉ ቅድሚያ ማን እንደፈፀመው ይጣራ እያልክ ከሸፋፈንክ፣ ካንተ ብሄር ውጭ ያለ አካል በተመሳሳይ ጭፍጨፋ ሲፈፅም ግን ቀድመህ ጨፍጫፊውን ካወገዝክ የፍትህ ሚዛንህ መንሸዋረሩን እወቅ! ሙስሊም ከሆንክ የገዛ ቤተሰብህ ጥፋተኛ ቢሆን እንኳን ከተበዳይ እንጂ ከበዳይ ጎን አትቁም!

አቡ ዳውድ ዑሥማን
1.4K views13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ