Get Mystery Box with random crypto!

እጅግ በጣም ከሚደንቀው የነብዩ صلى الله عليه وسلم አስተምህሮ ውስጥ አቡዳውድ በዘገቡት | Telkhis (هذه عقيدتنا)

እጅግ በጣም ከሚደንቀው የነብዩ صلى الله عليه وسلم አስተምህሮ ውስጥ አቡዳውድ በዘገቡት ትክክለኛ ሀዲስ
"አውራ ዶሮን እንዳትሳደቡ። ለሶላት ይቀሰቅሳልና" የሚለው አንዱ ነው። ወደ አላህ የሚያቃርቡ ዳዒዎችን የሆነ ጥፋትን/ስህተትን ፈጽመዋል በሚል መነሻ መሳደብስ እንዴት ይሆን ነገሩ!!

እከሌ በዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ተሳስቷል ብሎ ማረምና መቃወም የወግ ነው። ግን በጸያፍ ቃላት መሰዳደብ፣ መስጂድ ውስጥ ሳይቀር አፍ መካፈት አይገርምም!!

ይገርም ይመስለኛል!!!

T.me/telkhis