Get Mystery Box with random crypto!

Stalin Gebreselassie

የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie S
የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie
የሰርጥ አድራሻ: @stalingebreselasie
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.29K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-19 14:37:11 ከየትም ለቃቅመህ አላማጣ ላይ ሰልፍ ብታስወጣ የምትለውጡት ነገር የለም።


የአማራ ልሂቃን ከፌደራል መንግስት ጋር ተነጋግሮ ማሳመን ሲያቅታቸው እንዲሁም ደግሞ የፕሪቶርያው ስምምነት የወልቃይት የራያ ሁመራ አላማጣ የትግራይ ህጋዊ መሬት ወደ ትግራይ እንዲመለስ መንግስት ሲያስገድዳቸው "ዛሬ" አላማጣ ላይ ከጎንደር ወሎ ጎጃም ህዝብ ሰብስበው ኣላማጣ ላይ የአማራ ማንነት እያሉ ሰልፍ አካሂደዋል ። ብትፎክር ብታቅራራ እመኑኝ ለውጥ አይመጣም ትግራይ አንድ ልጇን ለጦርነት ሳትልክ ተገደህ ትመልሳለህ። የቀናት ጉዳይ እንጂ ሁሉም ነገር ይፈታል። ሁሉም ነገር በስምምነት ያለቀ ነገር ነው።
1.0K views11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 11:36:10 *    ትግራይ ብኹሉ ገፅ መሬታ ተመንጢላ መሰል ዓርሰ  ውሳነኣ እውን ተቐንጢጡ፤ ንግዳማዊ ሓይልታት ኣምሓራን ኤርትራን ስግኣት ከምዘይትኾን ምሕደራኣ ብማእከላይ መንግስቲ ስጡም ቁፅፅር ክግናሕ፤

*    ብዝኸፍአ ድማ ማሕበረ ኢኮኖሚያዊ ግልጋሎታት ኮነ ንግዲ ኢኮኖሚን ልምዓትን ትግራይ ብዞም ሓይልታት ክሕነቕን ክቑረንን፤ ከምዘለዎ ዘመላኽትን ዝእምትን እዩ!

ፀላእቲ ትግራይ ንህዝቢ ትግራይ መሊኦም ከፅንቱ ከም'ዙያት ክፍሕሱን ክዋስኡን ንፃት እውን ኣይደቀሱን:: ምስ ኩሎም መላፍንቶም ተዋዲዶም ብኹሉ ዝኸኣሉዎ  ይነጠፉን ይተዓፃፀፉን ኣለዉ::

ትግራይ ዓደይ፤ ንሕናኸ ኣበይ ከመይ ኣለና?
1.1K views08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 11:36:10
ገበነኛ ኵናት ኣንዳርጋቸው ፅጌ ወዚዑዎ ዘሎ ፅሑፍ፤ ወድዓዊ መርኣያ ኣካይዳ ፀላእቲ ህዝቢ ትግራይ ስለዝኾነ፤ ብፍላይ ፖለቲከኛታት ትግራይ ኣንብቡዎ!

ፋሽስት ኢሳያስ ብትግርኛ ናይ ዝሃቦ ቃለምሕተት ቅዳሕ ኣምሓርኛ እዩ ዝመስል! ፖለቲከኛታት ትግራይ ኣብ ውሽጣዊ ሕኹትኩት ተመግዲሮም እንትናቖሩ፤ ፀላእቲ ንቐፃልነት ፅንተትን ብርሰትን ህዝቢ ትግራይ ነዊሕ ኣሚቶም ይነጥፉ ከምዘለዉ ዘመላኽት እዩ::

እዙ ኣንፃር ትግራይ ዘቕንዐ ነዊሕ ፅሑፍ፤ ሃጠውቀጠው ሕሶት ፀለመን ሸርሕን ዝመልኦ እኳ እንተኾነ፤ ጥምር ኣቢልካ ብሓፂሩ እንትርአ፤ መእሰሪ ሽኻሉ ምቕፃል ፅንተትን ብርሰትን ትግራይ ገይሩ፤ ንኣፈፃፅምኡ ድማ መሰረታዊ ኣንፈታት ዘቐመጠ እዩ::

እዙ ብገበን ኵናት ዝተመራስሐ ዕሉል ገበነኛ ሓሽከር ኢሳያስ፤ ከም መርኣያ ትምክሕቲ ኣምሓራን መገልገሊ ፋሽስት ኢሳያስን፤ ኣብ'ዙ ፅሑፉ ትግራይ ከይትትስእ መሊኣ ክትበርስን ንኽትንብርከኽን ኩሉ ዓይነት ሸርሕታት ፍሒሱ ንኣፈፃፅምኡ የመላኽት::

ንመተግበሪ ቀፃሊ ፅንተትን ብርሰትን ትግራይ ከም ቀንዲ ፍኖተካርታ ዘቐምጦ፤

* ኣብ ሞንጎ ተጋሩ ፖለቲከኛታት ዝርአ ዘሎ ዘይምቅድዳውን ምክፍፋልን ከመይ ንመተግበሪ ሸርሕታት ፅንተትን ብርሰትን ትግራይ ከም ዘውዕሉዎ፤

* ንሉዓላዊ መሬት ምዕራብን ደቡብን ትግራይ ኢሉ እውን ኤርትራ ይግብአኒ እዩ እትብሎ ኩሉ ግድን ካብ ትግራይ ክቑርመም፤


.......
1.1K views08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 10:19:17 የፌደራል መንግስት የትግራይን ሁኔታ በተገቢ ደረጃ በመገንዘብ በአስቸኳይ ወደ የትብብር ስራ መግባት ይጠበቅበታል።

ትግራይን ለማፍረስ ከአብይ አህመድ ጋር ነኝ ያለው ቡድን ''ጉዳዬን ጨርሻለሁ'' በሚል መንፈስ ተገንጥሎ ሄዷል። ትግራይ ሰላም ከሆነችማ ካንተ ጋር አንድ የሚያደርገን ጉዳይ የለንም ማለታቸው ነው።

የሰላም ስምምነቱ ተከትሎ የፌደራል መንግስት በትግራይ ጉዳይ የቀረው በርካታ ስራዎች አሉት። ከሚመሰረተው የትግራይ ግዚያዊ መንግስት ጋር በመተባበር ትግራይን ወደ ነበረችበት መመለስ ለትግራይ ብቻ ሳይሆን ለአገሪቱም ወሳኝ ነው።

ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ግን የትግራይ ዳር ድንበር (የወልቃይት የሁመራ የራያን እንዲሁም በኤርትራ ሰራዊት የተያዙ ቦታዎች) ወደ ቦታው መመለስ፣ የተፈናቀሉ ዜጎች መመለስ፣ የትግራይ በጀት መልቀቅ የመሳሰሉት ጉዳዮች አስቸኳይ እርምጃ ይሻሉ። በቅርቡም ጥሩ ዜና ይኖራል። በትግራይ ዳር ድንበር ጉዳይ።

ጊዜያዊ መንግስቱን በሚገባ መደገፍም የሚጠበቅ ነው።
1.0K views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 22:58:41 https://www.youtube.com/live/uYtgXUFnRSw?feature=share
1.2K views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 09:54:28 ሳኒታይዘር

አቶ "ጌታቸው ረዳ" የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል።
183 views06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 20:59:04
ሳልሰይቲ ጓል ተቀቢልና ኣለና። ተመስገን!!
534 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 19:04:14 ወቅታዊ ጉዳዮች - ከደቂቃዎች በኋላ!!

- አብይ አህመድ ለአማራ ባለስልጣናት የሰጠው ማስጠንቀቂያ
- የፌደራል መንግስት ባለስልጣናት ዛሬ መቐለ ስለመግባታቸው
- ከማህፀኗ ውስጥ ድንጋይና ሚስማር በሀኪም እርዳታ የወጣላት እናት ጉዳይና ፈፃሚዎቹ
- የሰብዓዊ መብት ተጠያቂነት ጉዳይ
ሌሎችም

በዛራ ሚድያ ኔትወርክ ዮቲዩብ ቻናል እንዳያመልጣቹ።
455 views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 19:04:03
መቐለ ዛሬ
456 views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 11:27:54
ትላንት March 8 ነበር። ማለትም የሴቶች ቀን። ከታች ያለውን አንብቡ። ፎቶውንም እዩት።

ከማይ-ገባ ምዕራብ ትግራይ ወደ መቐለ ዓይደር ሆስፒታል የመጣች እናት ማህፀን ውስጥ የወጣ ድንጋይና ሚስማር ነው። ሐኪም አጥታ አንድ አመት ሙሉ በስቃይ ተሸክማው ኖረች። የሻዕቢያ ወታደሮች ናቸው ከደፈሯት በኋላ የከተቱባት። ሰሞኑ በሀኪም እርዳታ እንዲወጣ ተደርጓል።
697 views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ