Get Mystery Box with random crypto!

Stalin Gebreselassie

የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie S
የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie
የሰርጥ አድራሻ: @stalingebreselasie
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.29K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2022-12-17 18:49:09 እስቲ 10 ጊዜ ፖስት አረገዋለው የፋኖን ግፍ በደንብ ይታወቅ። የአማራ ፖለቲካ አክቲቪስት ነን የሚሉ ሰዎች የሚታየውን ሀቅ ሀሰት ነው ለማለት ብዙ ነገር እየሞከሩ ነው። ቪድዮው ላይ እንደሚታየው መቼስ ተጋሩ ወይም ኦሮሞ እንደዚ አይነት አማርኛ አይናገሩም። በደንብም ከነማስረጃ በፋኖ እና የአማራ ልዩ ሀይል እንደተፈፀመ አረጋግጠናል።

በፋኖ እና የአማራ ልዩ ሀይል በኦሮሞ ልጅ ላይ የተፈፀመውን ግፍ በድጋሚ እፖስተዋለው ልሙጦች ይንጫጫሉ ተመልከቱ።
1.7K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 18:49:09 #ZaraMedia - ወቅታዊ ጉዳዮች ተከታተሉ

- ፋኖና ሻዕቢያ ትግራይ ውስጥ ንፁሃን ዜጎችን እየገደሉ ስለመሆናቸው
- አብይ እየተጋፈጠው ተቃውሞ
- የአዲስአበባ ት/ቤቶች ውድመት
-ወለጋ
ሌሎችም
1.7K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 18:49:09 ምን አይነት ጭካኔ ነው እንዴት ነው ይህ ሀገር ሊጠብቅ የሚችለው። ትግራይ ላይ ስትቀልዱ እና ትግራይ ውስጥ አልተፈፀመም ላላቹ ይሀው ተመልከቱ እናንተም ጋር መቷል።
1.6K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 18:49:09
አብይ አህመድ የሚመራት ሀገር ጉድ..ፋኖ በኦሮሚያ
1.6K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 18:49:04
በጣም ጥሩ ዜና ይኖረናል ዛሬ!!
1.4K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 18:49:04 ለትግራይ ህዝብ ተብሎ በጎንደር -ማይፀምሪ የሚመጣው እርዳታ ከማይፀብሪ እየመለሱ ደባርቅ ላይ እየተከዘነ ነው።

በርካቶች ደግሞ ወደ ጎንደር አምጥተው በጅምላ እየሸጡት ነው።

የፌደራል መንግስት መረጃ የለውም?
1.4K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ