Get Mystery Box with random crypto!

️ ንስር አማራ🦅 — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisireamhra — ️ ንስር አማራ🦅
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisireamhra — ️ ንስር አማራ🦅
የሰርጥ አድራሻ: @nisireamhra
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 68.12K (መረጃው እስከ 12.10.2026)
ተመሳሳይ ቻናሎች ፖለቲካ
የሰርጥ መግለጫ

የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

16 veebr
Picture 1 from ️ ንስር አማራ🦅 2026-02-16 17:24:07
Picture 2 from ️ ንስር አማራ🦅 2026-02-16 17:24:07
"#ዘመቻ_አስር_አለቃ_ሀቢብ_የሱፍ(ሀቢቦ)"

ተጠናክሮ በቀጠለው አውደ ውጊያ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በብልፅግና ሰራዊት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጀ!

      የካቲት:-09/2018 ዓ/ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አካል የሆነው ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ከሁሉም ክፍለ ጦሮች የተውጣጡ እና የኮሩን ነብሮ ኮማንዶና ዋግሹም ብርጌድን ጨምሮ በተሳተፉበት አውደ ውጊያ በአገዛዙ መከላከያ ሰራዊት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጅተዋል።

በአርበኛ አስር አለቃ ሀቢብ የሱፍ(ሀቢቦ) የተሰየመው ዘመቻ የካቲት 09/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ በቡግና ወረዳ አይና ከተማ ዙሪያ በተደረገ ከባድ ትንቅንቅ የጠላትን ኃይል አራት ምሽግ በመስበር፣ 82 በመደምሰስ፣25 ክላሽ፣1520 የክላሽ ተተኳሽ፣32 የእጅ ቦምብ ፣26 የወገብና የደረት ትጥቅ በመማረክና አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ጠላት ወደ ነበረበት የቀበሮ ጉድጓድ እንዲመለስ አድርገውታል።

በተያያዘ መረጃ የኃይሉ ከበደ ክፍለ ጦር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የሆነው አርበኛ ጌታቸው ወርቁ በድሐና መስመር ከጭላ ወደ አዚላ በአምቡላንስ ተጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረ የብልፅግና ካድሬና ፖሊስ ከጭላ በ17 ኪሎ ሜትር ርቀት ቅናባ ማርያም ላይ ደፈጣ በመያዝ የሰቆጣ ወረዳ 02 ቀበሌ ነዋሪ የሆነውን ኢንስፔክተር ወርቁ ባየንና ምርቱ አለሙ የሚባል የሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ 012 ቀበሌ የሚሰራ ፖሊስን እንዲሁም ሁለት ክላሽንኮፍ በመማረክና ለእኩይ አላማ ሲጠቀሙበት በነበረው ተሽከርካሪ ላይ ጉዳት በማድረስ አርበኛ ጌታቸው ወርቁ ታላቅ ጀብዱ ፈፅሟል።

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል!

ትግላችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
    የካቲት 09/2018 ዓ.ም

#ዐንድ_አማራ
#ላንጨርስ_አልጀመርንም
#ምረር_አማራ
#ድል_ለአማራ_ፋኖ
#ድል_ለአማራ_ህዝብ

09/ዐ6/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
912 views14:24
❤ 14 👍 3 🙏 3
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
28 dets 2025
Picture 1 from ️ ንስር አማራ🦅 2025-12-28 22:19:43
#ሰበር_ዜና

    በሰማዕቱ አርበኛ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ሥም የተሰየመው ፩ኛ ኮር 04 ብሬኖችን፣ ክላሾችንና ብዛት ያለው ተተኳሽ ከጠላት ማርኳል።
     ይህ ድል የተገኘው ከ04ቱም ክፍለ ጦሮች በተውጣጣ ዕንቁ የተዋጊ ስብስብ ነው።ተጨማሪ የተማረከ ተተኳሽን በቁጥር፣ የተማረከ ነፍሥ ወከፍና ቡድን መሳሪያዎችን  በቁጥር እንዲሁም በጠላት ላይ የደረሰውን ድምሰሳና ቁሳዊ ኪሣራ በቁጥር እናሥቀምጣለን።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን

አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው

#ዐንድ_አማራ
#ላንጨርስ_አልጀመርንም
#ምረር_አማራ
#ድል_ለአማራ_ፋኖ
#ድል_ለአማራ_ህዝብ

19/ዐ4/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
10.2K viewsedited  19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ️ ንስር አማራ🦅 በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

️ ንስር አማራ🦅 (@nisireamhra) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @nisireamhra ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ ️ ንስር አማራ🦅 68.12K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 12.10.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ ️ ንስር አማራ🦅 ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ ️ ንስር አማራ🦅 የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
️ ንስር አማራ🦅 avatar
️ ንስር አማራ🦅 @nisireamhra
በቴሌግራም ይክፈቱ