Get Mystery Box with random crypto!

Stalin Gebreselassie

የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie S
የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie
የሰርጥ አድራሻ: @stalingebreselasie
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.29K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-08 11:33:54
እንደምን አደራችሁ ኢትዮጵያዊያን!! ጎበዜ የጅቡቲ መንገድ ጥበቃው መቼ ይላላ ይሆን?
684 views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 14:34:15 ጀጋኑና እንኳዕ ናብ ትፈትዉዎ ህዝብኹምን ስድራኹምን ብሰላም መለሰኩም።

ከም ኩሎም ጀጋኑና ንስኹም እውን ሰብ ቅያ ኢኹም።

ሳላኹም ትግራይ ምትንፋስ ጀሚራ ኣላ።

ሳላኹም ቅንዕ ትብል ኣላ።
1.1K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 11:21:13 ትላንት በአማራ ታጣቃዎች የተማረከው ዘግናኝ ግ*ድ*ያ ሲፈፀምበት የሚያሳየው ቪድዮ በቴሌግራም በርካታ ህዝብ እየተመለከተው ነው።

የፋኖ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ባህሪይ በትግራይ ጦርነት ብቻ ሳይሆን በምዕራብ ትግራይ እስከዛሬ ድረስ እየፈፀመ ያለው ወንጀልና በወለጋ የሰው አ*ን*ገት በእንጨት ሰቅ**ሎ በጀብደኝነት ስሜት ተሸክሞ ወደ አገሩ ሲመለስ አይተናል።

ትላንት በፋኖ የተማረከው የመከላከያ ሰራዊት ወታደር ጭንቅላት ላይ ጥይት እንደዝናብ ማርከፍከፉ ፍፁም ፅያፍና ኢሰብአዊነት ነው። የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት እንዲህ አይነት ቪድዮዎች ሲመለከቱ በጭካኔ መንፈስ ወንጀል ለመስራት ምክንያት ያገኛሉ።

በአንድ ጥ*ይ*ት የሚሰናበት የሰው ፍጡር በሰላሳ ቢሰና**በት ምን ትርጉም አለው?

ያሳዝናል።
2.3K views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 11:24:34 በነገራችን ላይ የግርማ የሺጥላ ሞት በሰበር ዜና ለመጀመሪያ ግዜ የገለፀው ethio 360 ነው፤ ምክንያቱም 360 ከህዝብ ጋር ነው የሚሰራው ወዲያው ነው ደውለው መረጃ የሰጡን። ለዚህም credit ማግኘት አለበት - ምናላቸው ነው እንዲ ያለው።

አይዟችሁ በርቱ። ሚስኪኑ የአማራ ገበሬ ጥሩ credit እየሰጣችሁ ነው።

የግርማ የሺጥላ ልጆችም credit እየሰጡ ነው።
1.3K views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 11:23:48 የአማራ ክልል ከተሞች ነዋሪዎች ትላንት ጀምሮ የደስታ ምሽት እያሳለፉ ነው። ምክንያቱ ደግሞ የግርማ የሺጥላ እረፍት ነው እየተባለ ነው።

የሆነ የተበላሸ እንዳለ ይታየኛል። እንደማህበረሰብና እንደ አገር የሆነ ቦታና ግዜ ቀዳዳ እንደተፈጠረ ይታያል። ፅንፈኛ የአማራ ሚድያና አክቲቪስቶች የሚደሰቱት ከዚህ ዝቅጠት የመነጨ ነው።

ይኸ በዚህ የሚያበቃ አይሆንም። አሁን ከባህርዳር የሰማሁት እውነት ከሆነ የሻዕቢያ የደህንነት አባላት በመረጃ በመሳተፍና የሸዋ ፋኖን በማሰማራት ስራው እንደተከናወነ የአማራ መንግስት ባለስልጣን መረጃ ሰጥተውኛል። ወደ ባህርዳር የመጡት ወያኔን ለመምታት ነበር። ተመልሰው ራሳቸውን መቷቸው።

የሻዕቢያ የደህንነት ሰዎች በይፋ ቢሮ ከፍተው ከባህርዳር እስከ ሑመራ ነው የሚሰሩት። ከኢትዮጵያ ለመጨረሻ ጊዜ ካልወጡ መዘዙ ብዙ ነው።
1.3K views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 20:54:10 በግርማ የሺጥላ ግድያ የክልሉ ከፍተኛ የደህንነት ባለስልጣን አቶ ቢተውን ቁጥር አንድ ተጠርጣሪ አድርጉት።
1.8K views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 09:46:14 ሁለት አሳዛኝ መረጃዎች!

~አዋሽ አርባ እስርቤት:
ምርኮኞች ናቸው ተብለው በእስር ላይ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ውስጥ ሰሞኑ ማታ ማታ የማይታወቁ የታጠቁ ሰዎች ወደ ግቢ በመግባት ከእስረኞቹ መሀከል እየመረጡ እየረሸኗቸው ነው። ይኸ የተረጋገጠ መረጃ ነው። ከግቢው ጠባቂዎች ያገኘሁት መረጃ ነው።

ሱዳን:

በሱዳን ያልተገመተ ግጭት ምክንያት ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው በስደተኞች ካምፕ ተጠልለው የሚገኙ ተጋሩ ኢትዮጵያዊያን አደጋ ላይ ናቸው፤ ድረሱልን እያሉ ነው። የእርዳታ ተቋማት ሰራተኞች ወደነሱ አይመጡም። ምግብ የላቸውም፤ ባንክ አገልግሎት ተዘግቷል እየተባለ ነው። የራሳችሁ አማራጭ ውሰዱ እንጂ እርዳታ አይደርስላችሁም እንደተባሉ ተሰምቷል።

የኢትዮጵያ መንግስት በነካ እጁ ለዚህ አስቸኳይ መፍትሔ ቢሰጥበትስ?
1.0K views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 14:22:28
ለማንኛውም እነዚህንም ትጥቅ አስፈቷቸው። መስቀሉ ይበቃቸዋል።
2.3K views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 18:07:04 ንሎሚ ናይ ቅዱስ ቁርዓን ፅብቕቲ ቃል ከካፍለኩም። ከምዚ ይብል:

ናይ ሰብ ሞራል ካብ ዝፈርስ መስጊድ ይፍረስ፤ ምኽንያቱ ናይ ሰብ ሞራል እንተፈሪሱ ድጋሚ ሃኒፅካ ናብ ዝነበሮ ክምለስ ኣይኽእልን። መስጊድ እንተፈረሱ ግን ኣብሊፅካ ብወርቂ ይህነፅ እዩ። (ቃል ብቃል ኣይኮነን)።

ኣብ ሚድያ ወፂኹም ፀገም ንክትዛረቡ ዘይተፈቐደልኩም ብምዝራብኩም ተናሲሕኹም ዶ? ኢሉ ብሽም ተወካሊ ኮሚኒቲታት ዲያስፖራ ከሸቑርር ዝፍትን፣

ንሱ ደመወዝ በብሰሙን እናተቐበለ ንሶም ግን ናይ ክልተ ወርሒ ዘይተውሃቦም ግን ሽም ትካሎም ከይበላሾ ስቕ ኢሎም፣ ድሓር ግን ድሕሪ ሐዚ ብነፃ ኢኹም ክተገልግሉ ኢሉ ደብዳቤ ዝፀሓፈ፣

ናይ ሓሙሽተ ዓመት ገንዝብ ኦዲት ይገበር ማለት ከም ገበነኛ እናተቖረ ዝፀንሐ ስታፍ፣

ንባዕሉ ተጎሳቒሉ፣ ንህዝቢ ብኸኣሎ ዓቕሙ ድምፂ ዝኾነ ጋዜጠኛን ስታፍን ድምፁ ዓፂኻ ካብ ፌስቡክን ሳተላይትን ኣውሪድካ፣

ብግዕዝይና ዝጠልቀየ ውልቀ ሰባትን ጉጅለን ክትከላኸል ግን ሓደ እግሮም ናብ ጉድጓድ ዝሰደዱ ሸቀጥቲ ዘይተረፈ ኣዋፊርካ ዝሽፈን ሓቂ የለን።

ሕማቕ ምሕደራን ግዕዝይናን ክተፃሪ ትጎዪ እምበር ብምርኩዝ ተደጊፍካ ዶ ንግዕዝይና ክትሕለቕ ትጓየ ኢኻ?

እዞም ስታፍ እዚኦም ቅርብ ኢልኩም እንተትፈልጡዎም ብስብእኖኦም ትቐንኡ። እቶም ልሙሳት፣ፍንፉናትን ከዳዓት ጋዜጠኛታት ግን ተመልከቲ ባዕሎም ስለዝተገንዘቡዎ ርእይቶ ምሃብ ኣየድልን።

ሞራሎም ሰይርካ ከም ሮቦት ኣብ ስቲድዮ ክተዛርቦም ኣይትኽእልን።
2.7K views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 13:05:47 ''የፈለግከውን መጽሐፍ ብታይ ወልቃይት የትግራይ መሆኑ ነው የምታየው።'' ዶር ዳኛቸው አሰፋ (የአአዩ የፍልስፍና መምህር)

አዲስ ንግግር ነው። ጥሩ ለውጥ አለ።

መልካም የትንሣኤ በዓል!
ርሑስ በዓል ትንሳኤ!
2.5K views10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ