Get Mystery Box with random crypto!

Stalin Gebreselassie

የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie S
የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie
የሰርጥ አድራሻ: @stalingebreselasie
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.29K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-06 10:55:35 በትግራይ የሚገኙ ሁለት አናሳ የህዝብ ቁጥር ያላቸው ብሔረሰቦች ከፍተኛ አደጋ ላይ ናቸው።

የኢሮብና ኩናማ ብሔረሰቦች በኤርትራ ጦር ስራ ላይ ናቸው።

የፌደራልመንግስት ያስታውሳቸው።
1.7K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 16:25:21 ስም ዝርዝር ኣባላት ካብኔ ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ
----
1/ ኣይተ ጌታቸዉ ረዳ - ፕሬዚዳንት ግዝያዊ መንግስቲ
2/ ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ - ምክትል ፕሬዚደንትን ካብኔ ሴክሬታሪያት ሰላምን ፀጥታን
3/ ሌ/ ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ - ካብኔ ሴክሬታሪያት ዴሞክራታይዜሽንን ዘይምእኹል ምሕደራን
4/ኣይተ በየነ ምክሩ - ካብኔ ሴክሬታሪያት ስግግር ቁጠባ
5/ ዶ/ር ሓጎስ ጎዲፋይ - ካብኔ ሴክሬታሪያት ምትእኽኻብን ምምሕዳርን ሃፍትን ትልምን
6/ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ህይወት - ካብኔ ሴክሬታሪያት ትልሚ ስግግር ማሕበራዊ ልምዓት
7/ ወ/ሮ ያለም ፀጋይ - ካብኔ ሴክሬታሪያት መሰረተ ልምዓት
8/ ብርጋዴር ጀነራል ተኽላይ ኣሸብር- ካብኔ ሴክሬታሪያት ዳግመ ህንፀትንምጥያሽን
9/ ዶ/ር ኣልጋነሽ ተሰማ - ካብኔ ሴክሬታሪያት ሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራን ስልጠናን
10/ ኣይተ ኣማኑኤል ኣሰፋ - ኣተሓባባሪ ካብኔ ሴክሬታሪያት
11/ ዶ/ር ኢያሱ ኣብርሃ - ሓላፊ ቢሮ ልምዓት ሕርሻን ሃፍቲ ተፈጥሮን
12/ ዶ/ር ገብረህይወት ዓገባ - ሓላፊ ቢሮ ኢንዲስትሪ
13/ ኣይተ ሞጎስ ገብረእግዚኣብሄር - ሓላፊ ቢሮ ማይን ኢነርጅን
14/ ኣይተ ታደለ መንግስቱ - ሓላፊ ቢሮ መጓዓዝያ
15/ ወይዘሮ ምሕረት በየነ - ሓላፊት ቢሮ ምትሕብባር ሃፍትን ፋንናንስን
16/ ዶ/ር ኪሮስ ጉዕሽ - ሓላፊ ቢሮ ትምህርቲ ትግራይ
17/ ዶ/ር ኣማኑኤል ሃይለ - ሓላፊ ቢሮ ሓለዋ ጥዕና ትግራይ
18/ ኣይተ ሓዱሽ ተስፋ- ሓላፊ ቢሮ ፍትሒ ትግራይ
19/ ሌተናል ጀነራል ፍሰሃ ኪዳኑ -ሓላፊ ቢሮ ሰላምን ፀጥታን ትግራይ
20/ ዶ/ር ከላሊ ኣድሃና- ሓላፊ ቢሮ ሳይንስ፣ቴክኖሎጅን ፈጠራን
21/ ኣይተ ሓዱሽ ሱባጋድስ - ሓላፊ ቢሮ ጉዳይ መናእሰይ
22/ ወ/ሮ ገነት ኣረፈ - ሓላፊት ቢሮ ቴክኒክን ምያን ትምህርትን ስልጠናን
23/ሜጀር ጀነራል ዘዉዱ ኪሮስ -ሓላፊት ቢሮ ማሕበራዊ ጉዳይን ዳግመ ህንፀትን
24/ ወ/ሮ ኣልማዝ ገብረፃድቕ - ሓላፊት ቢሮ ልምዓትን ኮንስትራክሽንን
25/ ወ/ሮ ፈለጉሽ ኣሳምነዉ -ሓላፊት ቢሮ መሬትን መዓድንን
26/ ወ/ሮ ፍረወይኒ ገብረግዚኣብሄር - ሓላፊት ቢሮ ጉዳይ ደቂ ኣንስትዮ
27/ ዶ/ር ኣፅበሃ ገ/ግዚኣብሄር - ሓላፊ ቢሮ ባህልን ቱሪዝምን
ኮይኖም ካብ ሎሚ 27 መጋቢት 2015 ዓ/ም ስረሖም ብዕሊ ተረኪቦም ኣለዉ።
1.8K views13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 16:25:21
ርክክብ ስልጣን !!

ዕውት ናይ ስራሕ ዘመን እምነ!
1.4K views13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 20:11:15
በነገራችን ላይ ይኸ ባንዴራ ያኔ ለአብይ አህመድ ለባህርዳሩ ድጋፍ ተብሎ የተሰራ ነው። በርዝመቱ እስካሁን የኢትዮጵያ ክብረወሰን የጨበጠ ረጅሙ ልሙጥ ባንዴራ ነው።
873 views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 15:56:01
ኣላማጣ ኮረም ወልቃይት ሁመራ ኢሮብ ነፃ ይወጣል።

ዛሬም የኮረም, ወፍላ እና ዛታ ሰልፍ አካሂደዋል። በአስገዳጅ ሁኔታ ትግራዋይ ሰልፉ ላይ እንዲሳተፉ እና ትግራዋይ ማንነታቸውን እንዲቀይሩ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ የሚቀየር ነገር የለም። በጥቂት ቀናት ውስጥ ነፃ ይወጣል። ይህንንም የአማራ መንግስት ጠንቅቆ ያውቃል። ትግራይ ምንም አይነት መስዋእትነት አትከፍልም ከዚ በኋላ ራሱ የአማራ መንግስት መቐለ ድረስ መጥቶ ያስረክባል። አትጠራጠሩ።
1.1K views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 19:04:30
ወሽመጣዊ ህመም ቀስቃሽ!
1.3K views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 22:32:56
Doctors Day!

Thank you for your service!. Your hard work and irreplaceable contribution for Tigray will be documented for posterity.
1.3K views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 19:13:24 መልካም ዜና ነው!!

የትግራይ ተወላጆች የፖለቲካ እስረኞች መፈታት ዜና የሚበረታታ በጎ ጅምር ነው። የአቶ ጌታቸው ረዳ መንግስትና የፌደራል መንግስት ግንኙነት በጥሩ ዜና መጀመሩ እያየን ነው።

አሁንም የተረሳ የፖለቲካ እስረኛ አለ። መርከብ ሰረቀ ተብሎ በውሸት ያለፍርድ እየተሰቃየ ያለ እድሜው በሙሉ ለኢትዮጵያ ሲል የታገለና ያገለገለ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው መፈታት አለበት።

መንግስት እነዚህ ላይም ትኩረት ያድርግ።
1.6K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 12:06:53
ትግራይ ተዓፂያ እናሃለወት ብዙሕ ንዘምለጠኩም መዘኻኸሪ እየ።
682 views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 16:33:34 Official page ውናት እያ። ቀልጢፍኩም follow ግበሩዋ እሞ Verified account ኮይና ክትፍለጥ። ናይ ካልኦት ውድባት'ውን ኮምኡ።

https://www.facebook.com/TigrayIndependenceParty?mibextid=ZbWKwL
960 views13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ