Get Mystery Box with random crypto!

Stalin Gebreselassie

የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie S
የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie
የሰርጥ አድራሻ: @stalingebreselasie
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.29K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-13 10:26:02 በነገራችን ላይ የአማራ ልዩ ሀይል በጭንቅ ሰዓት ነገሮችን አውርዶና አውጥቶ ትጥቅ ለመፍታትና ወደ ተዘጋጀለት ካምፕ ለመግባት ያሳየው ቀና ትብብር አገር ወዳድነቱን አሳይቷል።

በፀለምቲ ና ወልቃይትም ልዩ ሃይሉ በሰላም ትጥቅ እየፈታ መሆኑ እየሰማን ነው። ራያ አከባቢም በሰላም እየፈታና ከቦታው እየወጣ ነው።
የሰው ህይወት ሳይጠፋ መፈፀሙ ደስ ይላል። የተፈናቀሉ ወገኖች ሊመለሱ ነው ማለት ነው በቅርቡ።

ምሬ ወዳጆም ሰላም ፈላጊ ነው። እንኳን ነብሱን አተረፋት። ቢያንስ ቤተሰቡ ደስ ይለዋል።
312 views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 10:25:12 ለማኝ ታማኝ የእድር ሊቀመንበርነት የምስጋና ሰርቲፊኬቱን ከኋላ ደርድሮ ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ እኮ እንዲህ ብሎ ነበር....እምቡር...እያለ የማልቀሱ ትርጉም 'ጎፈንድሚ' ትዝ ብሎት ነው።

ከእንግዲህ በታማኝ አይነት የሚጠገን የአማራ ክልል ፖለቲካ እና በቀላሉ የሚነዳ ህዝብ አይኖርም። ህዝባቸውን የሚወዱ ለገንዘብ ብለው ወደ ሚድያ በማይወጡ በሳል ሰዎች አስተዋጽኦ ብቻ ይሳካል።

የትግራይ እና የፌደራል ባለስልጣናት የቆየ የጦርነት ግዜ ንግግሮች አሁን null and void ናቸው። ሚድያ ላይ ሰሚ የላቸውም። ወደፊት ተራመዱ።
310 views07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 17:32:13 Alula Solomon ን ኣይተ ኣብራር ፍትዊን ንሕቶ ጋዜጠኛታትን ቴክኒካል ስታፍን #TMH ንገበናት ትካል #TMH ክሓብኡ ሎሚ ክህውትቱ ሓዲሮም ኢሎሙኒ።

ኣነ እኳ ናይ ዓርክናን ተጋዳላይን ተስፋይ ብርሃነ ሞት ሓዘን ከቢዱና ኩነታት ክንከታተል ግዜ ኣይረኸብናን። ትግራይ ሰብ ስኣኢና ኢያ።

ኣሉላ እኳ መሃይም፣ ደፋር፣ ሰብ እንታይ ይብለኒ ዘይፈልጥ ምኻኑ ይፈልጥ ነይረ እየ። ኣነ ዝገረመኒ ናይ ኣይተ ኣብራር ፍትዊ ጉድ እዩ። ሚድያ ረኺበ ኢሉ ትዝርብ ኣምሲዩ።

ናይ ጋዜጠኛታት መረረት ከይስማዕ ሳተላይት፤ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ ዓፂዮም ውዒሎም ንኣብራር ክብሉ ሳተላይት፣ ዩቲዩብ ከፊቶምዎ። እዚ ንትግራዋይ ልዕሊ ውርደት እዩ።

ሚድያታት ትግራይ ንወዲ ሱቕ ኣሉላ ዕድል ሚድያ ሃብዎ ኢኹም ኣብዚ ሰሙን። እናዘረ ብዝኽእሎ ቋንቋ ይዛረብ። ንዝፈፀሞ ግፍዒ ድምፂ ንኾነሉ እዋን ሐዚ ስለዝኾነ። ትግራይ እንተነኣሰ ግዝያዊ መንግስቲ ሐዚ ኣለዋ። ዝበፅሐ ግፍዕታት ምስማዕን ምፍራድን ናይ ህዝቢ ይኸውን።
1.0K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 00:15:38 ኣብራር ፍትዊ ብቕልጡፍ ወፂእኻ መልሲ ሃብ። ኣነ ብወገነይ ምእንተ ህዝቢ ትግራይ ኢለ ሸለል ኢለ ዝሓለፍኩዎ ግዕዙይ ስራሕኻ ንህዝቢ ዕላዊ ክገብሮ እየ። ንስኻን ለያቡ ግዕዙያት መሳርሕትኻ ድማ ንመልሲ ተዳለው።

ንህዝብናን ቃልስናን ተባሂሉ ዝተሓብአ ናይ TMH ጉድ ሎሚ ዕላዊ ኮይኑ ኣሎ። ነባራት ስታፍ እቲ ትካል ዘቕረቡዎ ቅሬታ ካብ ሳተላይትን ፌስቡክን TMH ከምዝወረደ ተረጋጊፁ ኣሎ።

በቶም ጋዜጠኛታት ዝተገለፀ ግዕዝይና እቲ ገዛ 5% ኣይኾንን። ካብ አዲስአበባ ሃዲማ ኣብ ልዕሊ ዝመፀት ሓንቲ ንእስቲ ዝተፈፀመ ገበን ምእንተ ሞራልን ክብርን ተባሂሉ ተሓቢኡሉ እዩ። ናይ ጋዜጠኛታት laptop hack ምግባር እውን እቲ ኣብቲ ትካል ባዕለይ ዝገጥመኒ ዝነበረ ፀገም እዩ። ፀላኢ ድዩ ካብ ውሽጢ እቲ ትካል እስካብ ሐዚ ኣይፈልጥን። ካብቲ ትካል ምስወፃእኹ ግን ዝገጠመኒ ፀገም የለን።

ድምፂ ህዝቢ ትግራይ ዝኾኑ ጋዜጠኛታት ድምፆም ከይስማዕ ሳተላይትን ፌስቡክን ምዕፃው ልዕሊ ገበን እዩ።

ኣብዚ ሰሙን ስፍሕ ዝበለ መደብ ኣብዚ ጉዳይ ክህልወና እዩ ።

እቲ ዝተኣገደ ቅሬቶኦም ኣብ Zara Media Network YouTube ተኸታተሉ ድሕሪ 10 ደቂቓ ተኸታተሉ። ድምፆም ስምዑዎም።
318 views21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 18:23:19
ዓርክናን መማህርትናን ፈታዊ ህዝቡን ተስፋይ ብርሃነ ዓሪፉ። ንሰራዊትን ህዝቢን ካብቲ ፀልማት እዋን ጀሚሩ ዝሰርሖ ዘይተነገረሉ ቅያ ኣሎ። ንምእማኑ ይኸብድ። ስድሩኡን ፈተውቱን ፅንዓት ይሃብኩም።
617 views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 16:48:51
እንኳዕ ንበዓል ሆሳዕና ኣብፀሓኩም። ካብ ዓሚ ሎሚ ዘመን ይሓይሽ። ዝቕፅል ዓመት ድማ ዝተፈናቐለ ህዝብና ናብ መረበቱ ተመሊሱ ዘኽብረሉ ዓመት ንክኾን ይምነ።
1.0K views13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 13:08:52 አማራ ክልል ከቀበሌ እስከ ዞን ሙሉ በሙሉ ከቁጥጥር ውጭ በመሆኑ በተደራጀ የሰፈር አለቃ እየተመራ ነው። ሆቴል ገብቶ በልቶ መክፈል ቀረ። የብልጽግና ሹማምንት ሸሽተዋል። ብቸና ከተማ ላይ የፌዴራል ፖሊስ ተሽከርካሪ በእሳት ጋይቷል። ዋና መንገዶች ተዘግተዋል። ቴሌፎን ኢንተርኔት ጠፍቷል።

በዚህ ከቀጠለ ብልጽግና በክልሉ አስቸኳይ ግዜ አዋጅ ወደ ማወጁ ሊሸጋገር ይችላል የሚል መረጃ ከሚድያ ሰዎች ጭምጭምታ አለ።
1.1K views10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 09:36:01 ጀነራል አበባው ታደሰ ባህርዳር ከተማ ውስጥ ትልቅ ሆቴል እንዳለው መረጃ ቲቪ የሚል ፌስቡክ ገፅ ዛሬ ገልጿል። መቼ የበቀለ ሆቴል ነው?

ድሮ የማእከላዊ እዝ አዛዥ ሆኖ (ብርሃኑ ጁላ ምክትሉ) ሽረ ከተማ እያለ የገነባው ሆቴል ይመስለኛል። የአማራ ሚድያዎች የአበባው ሆቴል መሆኑ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ የሰሙ ይመስላሉ። ያኔ የነሱ ጀግና ስለነበር ዝም አሉ። አሁን 'የኦነግ' ሰራዊት አዛዥ ሆነ ሲሉት ሚስጥር ማውጣት መሆኑ ነው።

የአማራ ወጣት ሆቴሉን በህብረት ወጥቶ እንዲያወድመው ጥሪ ሲቀርብ ውሏል። አበባው በበኩሉ በወታደሮች እያስጠበቀው መሆኑ ታውቋል።

ከሩቅ በላውንቸርም ቢሆን እንመታዋለን እያሉ እየዛቱ ውለዋል።

ፋኖ በምዕራብ ትግራይ የህዝብ ሰላም ሲነሱ አድረዋል ዛሬ።
1.4K views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 18:27:10 የሰሞኑ የሚድያ ተንታኞች ወግ!

ሽመልስ አብዲሳ እኮ ስለ ትግራይ ብዙ መጥፎ ነገር ተናግሮ ነበር እያሉ ካለፈ ንግግሮቹ ቀንጨብ አድርጎ ማቅረብ። ከትግራይ በኩልም እንዲሁ።

ዛሬስ?

ኦሮሚያ የትግራይ ትምህርት ቢሮ ለሚያሳትመው የተማሪዎች መጽሐፍት ሙሉ ወጪ ለመሸፈን፣ 30 ትራክተሮች ለመለገስ፣ የእርሻ ማዳበሪያና ምርጥ ዘር ለማገዝ፣ በተለያዩ ዘርፎች ቀጣይ እገዛ ለማድረግ ቃል ገብቷል። ይህ መረጃ ደስ አይላቸውም።

ለማንኛውም የአማራ ክልልም አሁን የጀመረው ታጣቂዎቹን ትጥቅ የማስፈታት ስራ በስኬት ካጠናቀቀ በኋላ ከትግራይ ጋር የመንግስትና የህዝብ ግንኙነት ቀስ በቀስ የመመለስ ሃላፊነት በሁለቱ ወገኖች ይጠበቃል።

ሌሎች ክልሎችም እንዲሁ።
1.5K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 09:30:21 እንደምን አደራችሁ!!

የትላንት ሐሙስ አበይት ፍፃሜዎች!!

- የአማራ ልዩ ሀይል በቆቦና በላጎ አከባቢ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈፅሟል። የመከላከያ ሰራዊቱም ወደ ትግራይ በመሸሽ ከትግራይ ሰራዊት ጥበቃና ከለላ አግኝተዋል።

- የአመራ ፕሬዚዳንት ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሄሊኮፕተር ወደ አዲስ ኣበባ ሸሽተዋል።
1.5K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ