Get Mystery Box with random crypto!

Stalin Gebreselassie

የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie S
የቴሌግራም ቻናል አርማ stalingebreselasie — Stalin Gebreselassie
የሰርጥ አድራሻ: @stalingebreselasie
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.29K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-25 23:55:32
ብሉፃት ሰብሞያ ዝተሳተፉላ ስራሕ'ያ። ተፀበዩና ይብሉና ኣለው።
301 views20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 23:21:20 Great news from aksum university.


AKSUM UNVERSITY is loading for resumption!

In fact, it was hard to stay being disconnected from the connected world for a couple of years. But now, we are on board in the digital world, and we will continue to be dedicated to find new ways to enact its mission of teaching, research and community service engagements.
351 views20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 23:12:43 የመቐለ
የአዲ ግራት
የመሆኒ
የወልቃይት
የሁመራ
የአላማጣ
የአክሱም
የአድዋ
የሽረ
የእዳጋ ሀሙስ
የግጀት
የውቅሮ
የአጉላእ
የአዲያቦ
የተንቤን
የማይፀምሪ
የማይጨው

እንዲሁም ከተለያየ ትግራይ የመጣቹ ተቀላቀሉ ስለወደፊቷ ትግራይ እናወራለን እንደጋገፋለን።

ሊንክ
@tigray101
@tigray101
@tigray101
362 views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 21:21:31
ህፃን አርሴማ ጎይቶኦም ትባላለች በ2013 ዓ/ም በትግራይ ላይ በተከፈተው ግልፅ ጦርነት ወደ ንፁሃን ኢላማ ባደረጉ የከባድ መሳርያ ድብደባዎች ሰለባ ከሆኑት የትግራይ ህፃናት መካከል ነች።

የ10 አመት ታዳጊ የሆነችው ህፃን አርሴማ በጦርነቱ ጉዳት ከደረሰባቸው ወገኖች መካከል ስትሆን ህፃንዋ የማይጨው ከተማ ነዋሪ ነች። በተፈፀመው የከባድ መሳርያ ድብደባ ራስዋን ጨምሮ ሁለት እህቶችዋ እና አባትዋ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ትናገራለች።

በ2013 ዓ/ም ነው የተመታሁት፣ ከብቶች ስጠብቅ ውየ ወደ ቤት ስገባ ቤታችን ላይ ባረፈው የከባድ መሳርያ ቁምቡላ ነው የተመታሁት፣ እህቶቼም ነበሩ አባቴ ደግሞ ልጆቼ መጡ ብሎ ወደ ቤት ግቡ እያለን እያለ ነው የተመታው፣ ሁላችንም ተመትተን ብዙ ደም ከፈሰሰን ብኋላ ነው ጎረቤቶቻችን አንስተውን ወደ ማይጨው ሆስፒታል የወሰዱን ትላለች ህፃን አርሴማ።

ህፃን አርሴማ እኔ ጭንቅላቴ፣ እግሬን እንዲሁም ሆዴን በጣም ነው የተጎዳው ትላለች፣ ጣቶቼ አብዛኛዎቹ ተቆርጠዋል፣ አንደኛዋ እህቴ እግርዋ ነው የተመታችው እንደ እኔ ታነክሳለች። ሌላኛዋ እህቴ ግን በቅፅበት ህይወትዋ አልፏል በማለት የነበረው አስከፊ ሰቆቃ ትገልፃለች።
አባቴ ደግሞ እስካሁን ራሱን አያውቅም፣ ጭንቅላቱ ላይ ጉዳት ስለደረሰበት ምንም ነገር አያስታውስም ሁሉንም ነገር ረስቷል ትላለች።

ጉዳቱ ከደረሰብኝ ብኋላ ለሁለት ወራት ያክል ራሴን አለውቅም ነበር፣ በፅኑ የህሙማን ማቆያ ክፍል እንደነበረች የገለፀችው ህፃን አርሴማ ሁለት ወር ሙሉ ምንም ነገር አልናገርም ነበር፣ ሀኪሞቹም ይሁኑ ቤተሰቦቼ ትሞታለች እንጂ ትድናለች ብለው አላሰቡም ነበር ስትል ታወሳለች።
509 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 20:01:59
የመላጣራስ ፓርቲ ፕሬዝደንት
585 views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 09:41:59 እንዴት አደራችሁ?

ቦረና!

በ1995 ዓ/ም በቦረና እና ሶማሌ ክልል ከባድ ድርቅ ተከስቶ በነበረበት ወቅት የትግራይ ህዝብና መንግስት የላከው እርዳታ ታስታውሳላችሁ? የመንግስት ደመወዝተኞች በአመት የሚከፈል ደመወዛቸው ለግሰዋል። በትራንስ ኢትዮጵያ ትላልቅ ተሸከርካሪዎች (በጦርነቱ ሻዕቢያና የአማራ መንግስት የዘረፋቸው) የከብቶች መኖ ጭነው የትግራይ ህዝብና መንግስት ተወካዮች ወደ ስፍራው በመሄድ ከቦረና እና የሶማሌ ክልል ህዝብ ጎን መቆሙ አጋርነቱ በአካል ተገኝቶ አሳይቷል።

ያኔ መልካም ግዜ ነበር። አሁንም የተጎዱት ህዝብ ትኩረት እንዲሰጣቸው ይደረግ።
824 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 21:27:58 Fake Facebook account ናብ ተኸተልትኹም ኣይተቃሉሑ። ሐዚ ኮነ ኢልካ ኣንፃር ሰራዊት ትግራይ ዝተኸፈተ ሹም ምጥፋእ ከምዝተኸፈተ ዘርኢ ግልፂ ጎስጓስ ይረኣይ ኣሎ። ሓቂ እንተዝህሉዎም ብሽሞም ምፀሓፉ ነይሮም።

ሽምን ክብርን #TDF ልዕሊ ኩሉ ትግራዋይ እዩ። ፀላእቲ ብድሲፕሊኑ ዝመስከሩሉ ሰራዊት ብዒዋሉ ክናሾ ኣይኽእልን። ሓሶት share ዝገብር unfriend, unfollow ገይርኩም ተገላገሉ። ኣነ ኮምኡ እየ ዝገብር።
389 views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 21:27:33 ኣሕዋት!

ንጀጋኑና ዝግበር ዝኾነ ዓይነት ሓገዝ ብገንዘብ ይኹን ብዓይነት ንሓደ ወይ ክልተ ሰብ ኣብ ማሕበራዊ ሚድያ እናፋለጥካ ዘይኮነስ ብሓፈሻ ንሰራዊት ትግራይ ብፍላይ ድማ ሕክምና ንዝከታተሉ ዘለው ጀጋኑና እንተዝኸውን ይምረፅ።

ዝኾነ ዝእከብ ሓገዝ ናብ ማእኸል ክፍሊ ሕክምና ሰራዊት ትግራይ እንተኾይኑ እዩ ግቡእ ሓገዝ ዝኾን።

ሳሙና፣ ክዳውንቲ፣ ጫማ፣ ዝሐሸ ምግቢ፣ ገንዘብ ወዘተ ብዝተፈላለየ መገዲ ብምልኣኽ ኣብ ጎኒ ጀጋኑና ምዃን ርውየት ኣለዎ። ኣካል ሕውየት ትግራይ እዩ።
391 views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 12:56:27
ይህን ቻናል የከፈተው ሰለሞን ኣብርሀ ይባላል። ቤተሰቤ ነው። አላማው መላው የትግራይን ማህበረሰብ በዚህ ቻናል በመሰብሰብ ትልቅ ቤተሰብ መፍጠር ነው ተቀላቀሉት። ጥሩ ሀሳብ ነው በርታ።

ሊንክ በመጫን

@tigray101
@tigray101
@tigray101
1.1K views09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 12:54:28
ይህን ቪድዮ ሳይ ልጆቻችንን እያሰብኩ አዘንኩ። እናም ብዙ ነገር አስታወሰኝ። ትግራይ ያሉ ህፃናት በብዙ መንገድ ሳይ እና ሳስብ ያሳዝነኛል።
869 views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ