Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.81K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2023-04-04 21:14:16 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 211

ጥያቄው?
1. ከሌላ ሰው ልብስ ተውሶ መቁረብ ይቻላል?
2. ስጋወደሙን ከተቀበሉ በኃላ ምን ምንድን ነው የማይደረገው?
3. ሴት ልጅ በወር አበባ ጌዜ የቅዳሴ ጸበል መጠጣት ትችላለች ?

መልስ
1 አዎ!
2 መስገድ ጸጉር መላጨት ጥፍር መቆረጥ መታጠብ ደም ማውጣት ወዘተ....
3 አትችልም!!(ኖርማል ጸበሉን እንጂ)

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.3K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 21:01:45 ዝግጁ ናችሁ? በጣም ብዙ ጥያቄ መቷል አንድ በአንድ ለመመለስ በእግዚአብሔር ቸርነት እሞክራለሁ!

10 ጥያቄዎችን እንመልሳለን! ለዛሬ!

መልካም ቆይታ
ሼር አድርጉና ልጀምር!
1.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:12:39
በዓቢይ ፆም የማንን የንስሐ መዝሙር ማዳመጥ ትፈልጋላችሁ የፈለጉትን መርጠው ያዳምጡ
https://t.me/+Qvj8Ost1xjwKbP2J
986 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 09:52:17
የርዕሰ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች

ድንቅ፣ኃያል፣ርትዕት፣ጥንታዊት የሆነች የኦርቶዶክስን ሃይማኖት ከሚሰብኩ እናም ዕንቁ ከሚባሉት መካከል ቀዳሚው አባት ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርት የሚያገኙት ብቸኛው ቻናል ነው ይግቡ።

@abagebrekidan
@abagebrekidan
@abagebrekidan
999 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 23:30:24 ሠላም እደሩ
ዲ/ን ፍቅረ አብ
ናዝሬት አዳማ
ኢትዮጵያ
284 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 22:53:04 ይህን ያውቁ ነበር

ክፍል ስምንት

ፍትሐ ነገስት

፱፻፵ ስድስተኛ ፡ ምዕራፍ ፡

ጋብቻ ፡ ስለሚፈርስበት፡ ይናገራል ። ጋብቻ ፡ በሦስት ፡ ነገሮች ፡ ይፈር ሳል ። ከእነርሱም ፡ እንዱ ፡ ባልና ፡ ሚስት ፡ ተስማምተው ፡ በእንድነት ፡ ቢመነኩሱ' ነው ፡፡ ይህን ያውቁ ነበር? ካላወቁ አሁኑኑ በልብዎ መዝገብ መዝግበው ይያዙ!

ዲ/ን ፍቅረ አብ
መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
464 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 22:05:57 እስቲ በዛሬው ጥያቄ እና መልስ ላይ የተሰጠ comment ላንብብ እና ልመልስ! መጣሁ ጠብቁኝ!
712 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 22:04:03 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 207

ጥያቄው?

Yene xyaqe
1 bgizit balat wyim bsenbet qn yemayiseru srawoch mn ayinet nachewu

መልስ

ማንኛውም ከባድ ስራ መሥራት አይቻልም! ማንኛውንም ማለት ነው የዕረፍት ቀን የደስታ ቀን የማስቀደሻ ቀን የሠቁረቢያ ቀን መጽሐፍ ቅዱስ በይበልጥ የምናነብበት በቃ የተወደደ ቀን ነው በዚህ ቀን ማንኛውንም ከበድ ያለ ስራ መስራት አይቻልም! በጣም ቀላል ስራዎችን ግን ይቻላል ለምሳሌ ወጥ መሥራት ቡና ማፍላት ወዘተ... (ወንድሜ እኔ እና አንተ ግን ለጥጥጥጥ ብለን መብላት ነው ወጥ ስለማንሰራ ይብላኝ ለወንደ ላጤ )

2ተኛው ጥያቄሽን አውቄ ነው ያጠፋሁት! ለሚያነቡት ሰዎች ጥሩ ስላልሆነ ! ግን መልሱ ይሄ ነው!

ፍትሐ ነገስት

፩ሺ፯፻፴፰ ስምንተኛ ። ፸፩ ። አንቺ ያልሽውን የሚሠሩ፡ ስዎች ፡ ለአድራጊውና ፡ ለተደራጊው ፡ ቅጣቱ ሰይፍ ነው። ተደሪዳው፡ ፲፪ ፡ ዓመት፡ ያልመላው ፡ ቢሆን ፡ የዘመኑ ፡ ማነስ ፡ ከቅጣት ፡ ያድነዋል ።

በአስቸኳይ ንስሓ ግቢ! ደግሞ ሰይፍ ሲባል ይሄ ኖርማል ሰይፍ መገደል አንገት መቆረጥ አይደለም አበው ንስሓ አዘጋጅተዋል እንደ ሰይፍ ያለ ንስሓ ደግሞ ከባድድድድድ አድርገሽ እንዳትቀሪ በማርያም ቀላል ነው እሺ! ሂጂ እና ንስሓ ግቢ! አደራ እሺ በአስቸኳይ እንዳትፈሪ እንዳታፍሪ ሂጂና ንስሓ ግቢ አደራ አደራ!(በማርያም? እሺ?)
መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
718 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 22:00:33 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 209

ጥያቄው?

አንድ ሰው post ለይ አይቼ ነው ከወለደች 7 ቀን ካልሞላት አራስ ቤት የገባችሁ ሰዎች ጠበል ሳትረጩ ቤተ መቅደስ መግባት፤ ጠበል መጠጣትም ሆነ መጠመቅ አትችሉም ይላል ያየሁት post ለይ እና ስለዚ ነገር እውነትነት ብታስረዱኝ
ለምን?

መልስ

አይ እንደዛ የሚባል አስተምህሮ የለም! የቄስ ሚስት እንኳን ብትወልድ ቄሱ ለመግባት አይከለከልም!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
664 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:55:19 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 208

ጥያቄው?
set leje degel sathehon bet meqedes gebta masqedes techlalech?

መልስ

አትችልም!ማንኛዋም ሴት ቤተ መቅደስ መግባት አትችልም ! አደለም ሴት ወንድም እራሱ አይገባም! ቄስ ዲያቆን ክህነት ያለው ሰው ነው የሚገባው! መቼም ያመዋል እንዴ? እንደምትሉ አልጠራጠርም ግን መቅደስ የምትለዋ ቃል ናት ይህይ እንዲህ እንድናገር ያደረገችኝ?

ጥያቄሽ መሆን ያለበት ሴት ልጅ ድንግል ሳትሆን #ቤተ_ክርስቲያን ውስጥ ገብታ ማስቀደስ ትችላለች ወይ?

ተብሎ ነበረ መጠየቅ ያለበት! በቤተ መቅደስና በቤተ ክርስቲያን መካከል ሰፊ ልዩነት አለ! መቅደስ የሚባለው መንበሩ ያለበት ታቡቱ የሚቀመጥበት ሥርዓተ ቅዳሴ የሚከናወንበትና በመጋረጃ የሚሸፈነው ነው! ቤተ ክርስቲያን ሥንል ደግሞ የሴቶችም የወንዶችም የካህናትም መቅደስን ጨምሮ ያካትታልና ቤተ ክርስቲያን የሚለው ሴትን ስለሚያካትት ያንን ቃል መጠቀም ተገቢ ነው! በብዙ ሰው ዘንድ ቤተ መቅደስና ቤተ ክርስቲያን ስለሚምታታ እና 1 ስለሚመስላቸው ብዪ ነው እሺ! በተረፈ መልሱ አዎ ገብታ ማስቀደስም መቁረብም ትችላለች በቁርባንም ማግባት ትችላለች!(በተክሊል ግን አይቻልም)

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
681 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ