Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.17K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2023-04-02 22:23:27 ማሳሰቢያ

ከነገ ጀሞሮ ለሆሳዕና  ጥናት እንጀምራለን!

ምስባክ እናጠናለን!(የዑደቱን የቅዳሴውን )

አቡን ምልጣን ምዕዋድ
የቅዳሴ አገባብ ሥርዓት እንማማራለን!
አርኅው ኆኃተ መኳንንት በዜማ እንማራለን!
ጸልዩ በእንተ አበዊነ እንማራለን!
በእንተ ብጹዕ እንማራለን!
ሆሳዕና በአርያም በዜማ እስከ ድርቡ እንማራለን!
ሠራዊት የጎርጎርዮስን እንማራለን!

ከቅዳሴ በኋላ ጸሎተ ፍትሃቱ ላይ ዲያቆኑ የሚያዜመውን ዜማ እንማራለን!

የምንማረው! በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የ YouTube ቻናል ነው! ቻናሉን Subscribe በማድረግ ይጠብቁን ይማሩ!



https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw



Subscribe አድርጋቹ ጠብቁ! አሁኑኑ
1.3K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 22:09:12 እኔ ዲ/ን ፍቅረ አብ ሠላም እደሩልኝ እወዳችዃለሁ እኅት ወንድሞቼ ካልኩ እናንተ ምን ትላላችሁ?
1.3K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 22:04:18 ዛሬን ኒቆዲሞስ ካልን የዛሬ ሳምንትን ማን እንላለን?
1.3K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 21:57:27 ኒቆዲሞስ እና ዮሴፍ ጌታን ሲገንዙት ምን አያሉ ነበር?
1.3K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 21:50:07 ከተማረ በኋላ ደግሞ ከዮሴፍ ጋር ሆኖ ጌታን የሆነ ነገር አድርጎታል! ያ ነገር ምንድነው ?ምን አደረገው?
1.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 21:39:16 ኒቆዲሞስ ግን ለምንድነው ቀን ቀን የማይማረው? ለምን ሌሊት ተማረ?
1.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 21:31:32 ኒቆዲሞስ የሚማረው መቼ ነው?

ሀ/ ከሐዋርያት ጋር አብሮ ነው ሚማረው!
ለ/ በቀን ነበረ ሚማረው!
ሐ/በሌሊት ነበረ የሚማረው!
መ/ በቀንም በሌሊትም ይማራል!
1.5K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 21:22:12 አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን?"
(የዮሐንስ ወንጌል 3:10)

ያለው ማን ነው? ተተባለው ማን ነው?

ሀ/ ያለው ጌታ ሲሆን የተባለው ኒቆዲሞስ ነው!
ለ/ ያለው ኒቆዲሞስ ሲሆን የተባለው ጌታ ነው!
ሐ ሲጀመር ይሄ ንግግር ስለ ኒቆዲሞስ አይደለም!
መ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ነው ይሄ ቃል!
42 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 21:12:52 ኒቆዲሞስ መምህር ነው! ተማሪም ነው! ብላችኋል! መምህርነቱ ለማን ነው? ተማሪነቱስ ለማን ነው?
301 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 21:07:22 ኒቆዲሞስ መምህር ነው? ወይስ ተማሪ ነው?

ሀ/ተማሪ ነው!
ለ/ መምህር ነው!
ሐ/ መምህርም ተማሪም ነው!
መ/ ከ12ቱ ሐዋርያት አንዱ ነው!
ሠ/ ከ15ቱ ነቢያት አንዱ ነው!
439 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ