Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.17K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2023-04-01 08:11:18 ጾም እና አሳ

ብዙዎች መልስ ቢጠየቁ መልሳቻው
በጾም ወቅት አሳ እንደሚበላ ሊናገሩ
ይችላሉ የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ምን
ይላል በዚህ ዙርያ Read more .......
732 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 08:01:20
የርዕሰ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች

ድንቅ፣ኃያል፣ርትዕት፣ጥንታዊት የሆነች የኦርቶዶክስን ሃይማኖት ከሚሰብኩ እናም ዕንቁ ከሚባሉት መካከል ቀዳሚው አባት ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርት የሚያገኙት ብቸኛው ቻናል ነው ይግቡ።


@abagebrekidan
@abagebrekidan
@abagebrekidan
478 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 23:20:43 ሠላም እደሩ
ዲ/ን ፍቅረ አብ
ናዝሬት አዳማ
ኢትዮጵያ
1.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 23:20:32 ይህን ያውቁ ነበር

ክፍል ሰባት

ከአንዷ :ሚስት :በኋላ ፡ ሁለተኛ ፡ ያገባ ፡ ሚስት ፡ ካገባ ፡ በኋላ ፡ በግልጥ ፡ ወይም ፡ በሽሽግ ፡ ዕቁባት ፡ ያበጀ ፡ ወይም ፡ ፈቷን ፡ ወይም ፡ እትማማቾችን ፡ ያገባ ፡ ወይም ፡ በዝሙት ፡ የሚጠረጥሩዋትን ፡ ወይም ፡ ዘማዊቱን ፡ ወይም ፡ ባሪያይቱን ወይም ፡ ወደ ፡ ጨዋታ ፡ ቤት ፡ የምትሄደውን ፣ ወይም ፡ የተፈታችውን ፣ ወይም ፡ የሚያሙዋ ትን ፡ ያገባ ፡ ሰው ፡ ኤጲስቆጶስ ፡ ወይም ፡ ቄስ ፡ ወይም ፡ ዲያቆን ፡ ወይም ፡ ከሹማምንት ፡ አንዱ መሆን ፡ አይገባውም።ይህንን ያውቁ ነበር? ካላወቁ በልብዎ መዝገብ ዘግበው ይያዙ!

ዲ/ን ፍቅረ አብ
መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 23:06:21 ስለ ችግሩ በሚገባ ተወያይተናል! መፍትሄው ምንድነው ? ትላላቹ? በነጻነት የግል አስተያየት አመለካከታቹን ግለጹ !
906 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 23:01:54 መወያያ ርዕስ ለምንድነው #አንዳንድ ሰንበት ተማሪዎች ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ከቤተ ክርስቲያን ልክ ሲወጡ ዓለማዊ የሚሆኑት ለምን ይመስላችኋል?  የግል ሃሳባችሁን በነጻነት ግለጹ እስኪ? ተገቢ ነው ብላችሁ ታስባላቹ? እየተወያየንበት ያለንበት ማኅበር ይሄ ነው ኑ! https://t.me/serate_bte_krstian https://t.me/serate_bte_krstian https://t.me/s…
866 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 22:26:34 መወያያ ርዕስ


ለምንድነው #አንዳንድ ሰንበት ተማሪዎች ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ከቤተ ክርስቲያን ልክ ሲወጡ ዓለማዊ የሚሆኑት ለምን ይመስላችኋል?  የግል ሃሳባችሁን በነጻነት ግለጹ እስኪ? ተገቢ ነው ብላችሁ ታስባላቹ?

እየተወያየንበት ያለንበት ማኅበር ይሄ ነው ኑ!
https://t.me/serate_bte_krstian
https://t.me/serate_bte_krstian
https://t.me/serate_bte_krstian
1.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 22:15:39 እስቲ comment ልመልከት! እና ልመልስ! ወደ Group እንግባ!

https://t.me/serate_bte_krstian
1.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 22:13:08 በጣም ብዙ ጥያቄዎች መተዋል! በቀን በቀን 10 ጥያቄዎችን እንመልሳለን!

ጥያቄ የጠየቃችሁ ሰዎች! በተደጋጋሚ ባትልኩ እላለሁኝ ተራ ስላልደረሳችሁ እንጂ የሁላችሁንም በተራ በተራ እመልሳለሁኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ!

ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ላኩት ተራ ሲደርስ እመልሳለሁኝ!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሠላም እደሩ

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian
978 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 22:12:33 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 190

ጥያቄው?

1 sew kekorebe buhala be teklil becha nw magbat yemichelew weys be kurbanm magbat yechelal?

መልስ

በፈለገው ማግባት ይችላል! ድንግል ከሆነ በተክሊል! ካልሆነ በቁርባን ይችላል!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
906 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ