Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.08K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-03-04 12:10:36
ምስባክ ዘወረደ







12.7K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 21:58:01 #shorts ክፍል 10 ስግዱ ለእግዚአብሔር በፍርሃት
https://youtube.com/shorts/YZnw38-Ojoo?si=WzsDaNy0OHueOz2E
14.6K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-26 15:03:58 ክፍል 10 ጸልዩ በእንተ እለ ያበውኡ መባአ ሥርዓተ ቅዳሴ ተከታታይ ትምህርት ቅዳሴ ቤት Tube Kdasebet_tube


14.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-18 21:10:29
ለምንድነው ዓለማዊ ሴት የሆንሺው? ብዪ ጠየኳት

እርሷም : ኃጢያቴ ሲበዛ ከፊቱ መቅረብን ፈራሁ አለችኝ!

ንስሃ አትገቢም ? አልኳት

እርሷም ንሥሓ የነፍስን እንጂ የሥጋን ድንግልና አይመልስም አለችኝ

ወዳጄ የምትጸጸትበትን ነገር አታድርግ አንዳንዴ ንስሓ መልሶ የማይሰጥህን ክብር ታጣለህ!

ለታመነ ግን ሽልማቱ የክብር አክሊል ነው!

ክብሩን ያድላችሁ!


ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
ለጥያቄ ለአስተያየት
@Men_Lerdawobot
#ሼርርርርርርርርርርር
17.8K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 04:58:24 አዳማ ናዝሬት ላይ ዛሬ እንዴት አደርክ ሳይሆን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ በሉት! ምክንያቱም በሕይወቴ ብዙ ከባባድ ዝናቦችም አይቻለሁ ከተወሰነ አመት በፊትም የሐምሌ ገብርኤል ቀን ከባድ መብረቅም አይቻለሁ አምናም በነሐሴ ሱባኤ ውስጥ መብረቅ አይቻለሁ ግን እንደዛሬው ያለ ከባድ ዝናብ ንፋስ በረዶ እና መብረቅ አይቼ አላውቅም!

ብቻ የዛርው ይለያል!!!  መብራት ሙሉ ለሙሉ ጠፍቷል!!! በዓሉ በደስታ እንዳይከበር ይሄ ነገር ተፈጠረ ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን!!!ለበጎ ነው!!!

እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን!!!


ዲ/ን ፍቅረ አብ
አስተያየት መስጫ እና መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
4.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  01:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 20:51:27
ነገ በናዝሬት ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ካቴድራል  በደጇ እንገናኝ!
4.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-22 14:00:08 ወይ ግሩም!



እሑድ ለት አዳማ ዩኒቨርስቲ (ASTU) class ነበረኝና ጠዋት ከቤተ ክርስቲያን እንደተመለስኩ ወደ እዛ አመራሁ ከዛም ጠዋት ተማርኩና ከሰዓትም class ስላለኝ እዛው አካባቢ ምሳ በላንና ስንመለስ ሰዓቱ ገና ነበረ እና የዛን ቀን ደግሞ ዝናብ ዘንቦ ነበር እና እንደ አጋጣሚ ጫማዪ ጭቃ ነክቶት ነበር ከዛም ከአዳማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው መግቢያ በር ፊት ለፊት አስፋልቱ ዳር አንድ ሊስትሮ(ጫማ የሚያስውብ) ልጅ አለ እና ከጓደኛዪ ጋር ወደ እዛ አመራን ከዛም 2 ሰዎች እያስጠረጉ ነበረ ከዛ እነሱ እስኪጨርሱ ቁጭ ብለን ከጓደኛዪ ጋር እያወራን እያወራን እያለ ወረፋ ደረሰኝና እኔም ማስጠረግ ጀመርኩ ከዛም ከጓደኛዪ ጋር ስለ ኑሮ ሁኔታና ስለ እግዚአብሔር ሁኔታ ማውራት ጀመርን ስናወራ ስናወራ ሊስትሮው ዝምምም ብሎ ያዳምጣል! ከዛም አውርተን ስንጨርስ ምን አለ መሠላችሁ ግርም ነው ያለኝ!


ሠው ይገርመኛል ዝም ብሎ ያማርራል ምን አለ 1 ሚልየን ብር ቢሰኝ ምን አለ መኪና ቢሰጠኝ ምን አለ ቤት ቢሰጠኝ ብሎ ይለምናል ደግሞ በአንጻሩ ጤና ቢሰጠኝ ምን አለ ብሎ ደግሞ የሚለምን አለ! እኔ አሁን አለ እሺ አልኩት ይሄንን ሊስትሮ ሰርቼ ማታ ስገባ ተመስገን ነው የምለው አለ! እንዴት አልኩት! ምን አጣሁ ብዪ ላማርር? እስኪ ለምሳሌ የኔ አይን ስንት ብር ነው? 3 ሚልየን ወንም 3 ቢልየን ? የኔ አፍንጫ ስንት ብር ነው? የኔ ጥርስ የኔ ምላስ የምሰራበት እጅ የምንቀሳቀስበት እግር ከውስጥ ደግሞ ልቤ ኩላሊቴ ስንት ይሆናል በብር ቢገመት? እስኪ አስበው ደግሞ ከሁሉም የሚገርመው ሙሉ ለሙሉ በብር የማይገመት ጤና አለኝ ታዲያ ለምን ላማርር እንደ እኔ ባለ ሃብት አለ? ታዲያ ለምንድነው የማማርረው ይሄንን ሁሉ ሠቶኝ ተመሥገን መባል ሲያንሰው እንጂ አንዴት ይበዛበታል? አለ እና ጨረሰ እኔም ብሬን ከፍዪ አመሠግናለሁ አልኩት እርሱም አትጥፉ አለን ኧረ አንጠፋም ብለን ወደ አዳማ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) ገባን እላችኋለሁ !

ግን በማርያም ምን አይነት ድንቅ እይታ ነው?

በጣም ገረመኝ በጣም እንዲህ አይነት የተዋበ አይምሮ ማርን ከአፍ ሲያፈልቅ እንደመስማት ምን ሚያስደስት ነገር አለ?

ከእራሳችን ጋር እስኪ እናነጻጽረው ልጁ የዘረዘራቸው ነገሮች 1 ነገር እንኳን ሳይቀር በነጻ ተሰቶን እንዴት ተመስገን ማለት ሰው ይሳነዋል? ስለ ኑሮ እየተጨነቁ ማማረር ስለ ቤተሰብ እየተጨነቁ ማማረር ስለ ተለያየ ነገር እየተጨነቁ እሪሪሪሪሪ ማለት እግዚአብሔርን ማማረር ተገቢ አይደለም!


ይልቅ የተሠጠንን እያሰብን ተመስገን ብንለው ነው ሚሻለው!

እንዲህ እንድጽፍላችሁ 1 ጤናዪን የሰጠኝ 2 አይምሮዪ እንዲያስታውስ ያደረገኝ 3 ፍደላትን እንድለይ ያደረገኝ 4 ጣቶቼ እንዲንቀሳቀሱ ያደረገኝ 5 እንዲጽፉ ያደረገ ወዘተ.... እግዚአብሔር ይመስገን!

እናንተ ደግሞ 1 ጤናችሁን የሰጣችሁ 2 እጃችሁ ይህንን ስለመክፈቱ 3 ጣታችሁ ስለማንሸራተቱ እና ተች በማድርጉ 4 እንድታነቡ ስላደረጋችሁ 5 አንብባችሁ እንድትረዱ ያደረጋችሁ አምላክን አታመሠግኑትም? እስቲ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ በሉ?



ዲ/ን ፍቅረ አብ
አስተያየት መስጫ እና መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
7.6K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-17 20:21:35 እግዚአብሔር ዝም ሲላችሁ ጠርጥሩ

ጸልያችሁ ጸልያችሁ መልስ ያጣችሁበት ነገር የለም? ለምን መልስ አጣሁ ብላችሁ ተጨንቃችሁ አታቁም? ጾማችሁ ጸልያችሁ ሰግዳችሁ መጽውታችሁ ግን የጠየቃችሁት ጥያቄ መልስ ሲያጣ ለምን ብላችሁ አታውቁም? እግዚአብሔር ለምን ተወኝ? እግዚአብሔር ለምን እንዲህ ስሰቃይ ዝም አለኝ? ብላችሁ ጠይቃችሁ አታውቁም? መከራ ሲጸናባችሁ ዘመኑ ሲርቅባችሁ ጊዜ ለጥያቄያችሁ መልስ ስታጡ ጊዜ እንዲህ ብላችሁ አታውቁም? በቃ እግዚአብሔር ረስቶኛል እግዚአብሔር ትቶኛል ኧረ እንዴውም ባይኖር ነው እንጂ ቢኖርማ እንዲህ ስሰቃይ እንዲህ መከራ ውስጥ ስገባ በመከራ ስሰቃይ ሳለቅስ ልቤ ሲሰበር ሲከፋኝ ስቸገር አይዞሽ/ህ የሚለኝ ሳጣ አንድ የልብ ወዳጅ ሳጣ  እግዚአብሔር ለምን ዝም አለኝ? የሚል ጥያቄዎች ይፈጠራል! እውነት ነው !

           እውነት ነው

እግዚአብሔር ዝም ሲላችሁ ጠርጥሩ
አንደበተ ጣፋጩ መምህር ኢዮብ ይመኑ የሰጡት መልስ የሁላችንንም ጥያቄ የመለሰው ስብከት ይሄ ነው!











7.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 21:03:08 አሁን በአሁን እራሱ ከ100 በላይ ጥያቄዎች መተዋል! ስለዚህ ቀስ እያልን እንመልሳለን! ደግሞ ጉሩፑ ውስጥ ተጠያየቁ ተወያዩ! እሺ ሠላም እደሩ!
1.9K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:48:53 10 መለስን አይበቃም?
2.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ