አዳማ ናዝሬት ላይ ዛሬ እንዴት አደርክ ሳይሆን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ በሉት! ምክንያቱም በሕይወቴ ብዙ ከባባድ ዝናቦችም አይቻለሁ ከተወሰነ አመት በፊትም የሐምሌ ገብርኤል ቀን ከባድ መብረቅም አይቻለሁ አምናም በነሐሴ ሱባኤ ውስጥ መብረቅ አይቻለሁ ግን እንደዛሬው ያለ ከባድ ዝናብ ንፋስ በረዶ እና መብረቅ አይቼ አላውቅም! ብቻ የዛርው ይለያል!!! መብራት ሙሉ ለሙሉ ጠፍቷል!!! በዓሉ በደስታ እንዳይከበር ይሄ ነገር ተፈጠረ ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን!!!ለበጎ ነው!!! እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን!!! ዲ/ን ፍቅረ አብ አስተያየት መስጫ እና መጠየቂያ @Men_Lerdawobot ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ! https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw @seratebtkrstian አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ በዚህ በኩል ያናግሩን! @Men_Lerdawobot 4.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited 01:58