Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.08K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-11 20:18:35 እስኪ ቀለል ቀለል ያለ ጥያቄ ወዲህ በሉ
እስቲ እግዚአብሔር ከፈቀደ እንወያይበት

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot
1.7K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:13:47 አንዳንድ ዲያቆናት ይገርማል ዲያቆን ይሁኑ ዱርዪ ይሁኑ አይለዩም አጋጥሟችሁ አያቅም?
1.8K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 17:29:02 አንድ ዲያቆን ውድ ነው ለማለት ምን ማድረግ አለበት?
2.2K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 17:14:36
አማን በአማን ውድ ነው .......... ጨርሱት እስኪ
2.2K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 08:05:56
መልካም ሠንበት

ዲ/ን ፍቅረ አብ
አስተያየት መስጫ እና መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
63 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 08:21:05
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ


በቻናላችን ከ62,000member በላይ ኦርቶዶክሳዊያን አንባቢዎች ይገኛሉ ማንበብ የምትፈልጉትን መጽሐፍ አባላቱን እና የቻናሉን ባለቤት መጠየቅ ማግኘት ትችላላችሁ!!
                     ይ ላ ሉን

█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
2.3K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 13:07:59 መልሱ እስኪ ይቺን ጥያቄ?

ሙስሊም ወይም ጴንጤ ከተዋሕዶ ውጪ እምነት ያለው ሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን የመጠመቂያ ቦታ መቶ መጠመቅ ይችላል ወይ?



መልካም ጾም

ዲ/ን ፍቅረ አብ
አስተያየት መስጫ እና መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
3.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 07:26:28 የቄስ ጾም

የቄስ ጾም እያላችሁ እራሳችሁን አሰናክላችሁ ሰውንም የምታሰናክሉ እረፉ! የሄንን ጾም ለቄስ ብቻ የሰጠው ማን ነው ? ከቄስ ውጪ ያለ እንዳይጾም ብሎ ያዘዘውስ ማን ነው? ያሌለ ነገር እየፈጠራችሁ እራሳችሁን ማታለላችሁ ሳይቀር ሰው እንዳይጾም አታድርጉ! ከቻልክ ጹም ካልቻልክ ደግሞ ዝም በል እንጂ የቄስ የሕዝብ እያልክ አታደናግር!


መልካም ጾም

ዲ/ን ፍቅረ አብ
አስተያየት መስጫ እና መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
2.2K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 01:13:16 እውነትም ድንቅ ልጅ "የቀደሙ አባቶች እጃቸው ታስረው ነበረ የሚሾሙት...ዘንድሮ ግን!

ኮሜዲያን እሸቱን ጭንቅላቱን ያስያዘው ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ልጅ

ግቡና እዩት SUBSCRIBE LIKE SHARE እንዳይረሳ የተዋህዶ ልጆች









2.5K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 22:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 20:15:27 Watch "#ምስባክ ዘጰራቅሊጦስ በዓለ መንፈስ ቅዱስ የጰራቅሊጦስ ምስባክ mesbak peraklitos" on YouTube


3.6K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ