Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.08K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-06-02 19:44:56
ምስባክ ዘጰራቅሊጦስ (በዓለ መንፈስ ቅዱስ)

Upload ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ
3.3K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 08:23:24
" የአባቶቻችን ትምህርት እናስተምራለን ፤ ተስፋቸውንም ተስፋ እናደርጋለን ፤ የተማርናት ፤ ተስፋ የምናደርጋት ሃይማኖት ይህች ናት:: እንኖርባታለን ፤ እንሞትባታለን ፤ በእግዚአብሔር ፍቃድ እንነሣባታለን "

ሃይማኖተ አበው
እንቁ መምህራችን የሆኑትን መምህር ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ የቴሌግራም ቻናል ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀላሉ።
የቴሌግራም ቻናላችን JOIN ያድርጉ

https://t.me/+KJ8vFnV4L3o4MDhk
https://t.me/+KJ8vFnV4L3o4MDhk
4.1K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 08:20:08
የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች እና ሁሉንም መጽሐፍ በpdf ከ62,000member በላይ ኦርቶዶክሳዊያን ባሉበት ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በሚለው ቻናል ከ200+ በላይ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍቶችን እንዲሁም የመጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁን እና የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርቶች በpdf ያገኛሉ ይቀላቀሉን።

                       
https://t.me/+7Itsth8QSrY2Y2Q0
https://t.me/+7Itsth8QSrY2Y2Q0
3.4K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 20:44:13
እመቤታችን በእለተ ቀኗ አተረፈችው
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አሁን ደህና ነው!

እሁድ ጠዋት ጎላ ሚካኤል አገልግሎ ሲጨርስ ህመም ነገር ይሰማዋል በኋላም ነገሩ እየባስ ህመሙ እየጨመረ መጣ ኋላ በሐኪሞች ጥረት በእመቤታች ምልጃ ትንሽዬ ሰርጀሪ ተደርጎ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቤቱ ገብቷል !

ሐኪሞቹ እንዳሉት ትንሽ ቢዘገይ እጅግ
ከባድ ሁኔታ ይፈጠር ነበረ ብለዋል!

መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወላዲተ አምላክ ትዳብስህ በሉት!


ዲ/ን ፍቅረ አብ
አስተያየት መስጫ እና መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
5.3K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 22:13:50
ከ1 ደቃቃ በኋላ ሰለሚጠፋ አሁኑኑ JOIN በማድረግ ተቀላቀሉ በቴሌግራም ምርጥ ከ200 በላይ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት በpdf የተለቀቀበት ብቸኛው ከ62,000member በላይ አንባቢ ኦርቶዶክሳዊያን ያለው ቻናል ነው በእርግጠኝነት ይወዱታል።
ይ ላ ሉን

https://t.me/+LJrDMDxppUIzMTY0
5.4K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 05:53:26
ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ!

እንኳን ለታላቁ በዓል በዓለ ዕርገት በሠላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል

አዘጋጅ ዲያቆን ፍቅረ አብ

ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube ቻናል ተከታታዮች የተዘጋጀ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   


     join
6.6K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  02:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-24 04:05:04
ኪዳንሽ ይጠብቀኛል ኪዳንሽ ያስምረኛል ኪዳነ ምህረት አማላጅ:
አንቺ ነሽ የ ወዳጅ::

! መልካም ቀን

አዘጋጅ ዲያቆን ፍቅረ አብ

ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube ቻናል ተከታታዮች የተዘጋጀ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   


     join
5.8K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  01:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-23 21:42:29 https://vm.tiktok.com/ZM2LgJJo8/
4.5K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-23 21:42:15 https://vm.tiktok.com/ZM2LgJJo8/
4.5K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 08:35:11 የነገው የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል! ለማንኛውም በሐሰት መረጃ ከምትጨናነቁ! እግዚአብሔር ያውቃል ብላችሁ ጸልዩ!
6.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ