Get Mystery Box with random crypto!

እመቤታችን በእለተ ቀኗ አተረፈችው መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አሁን ደህና ነው! እሁድ ጠ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

እመቤታችን በእለተ ቀኗ አተረፈችው
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አሁን ደህና ነው!

እሁድ ጠዋት ጎላ ሚካኤል አገልግሎ ሲጨርስ ህመም ነገር ይሰማዋል በኋላም ነገሩ እየባስ ህመሙ እየጨመረ መጣ ኋላ በሐኪሞች ጥረት በእመቤታች ምልጃ ትንሽዬ ሰርጀሪ ተደርጎ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቤቱ ገብቷል !

ሐኪሞቹ እንዳሉት ትንሽ ቢዘገይ እጅግ
ከባድ ሁኔታ ይፈጠር ነበረ ብለዋል!

መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወላዲተ አምላክ ትዳብስህ በሉት!


ዲ/ን ፍቅረ አብ
አስተያየት መስጫ እና መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot