Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.08K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-11 20:48:39 ጥያቄ 10

Ye and senbet tmhrt temariwechs megabat ychlalu?

መልስ

አዎ! እኔ እራሱ ስንት መሠለሽ የዳርኩት !እኔ አላገባሁም እንጂ

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
2.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:46:53 ጥያቄ 9

ሴት ልጅ ምትበላውን ምግብ ትባርካለች?

መልስ

አዎ! በይ! ካህን ካለ ካህን ጋ ታስባርካለች ! ካሌለ ከባሏ ጋ ስትበላ ባሏ ይባርከዋል! ብቻዋን ከሆነች ግን እራሷ ባርካ ትመገባለች!

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.7K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:44:40 ጥያቄ 8

And wetat kekorebe malete sga wedemun yetekebele sew magbat yemichlew yekorebechwn bcha new

መልስ

የፈለገውን የወደደውን ማግባት ይችላል! ታዲያ ሲያገባት ወይ በተክሊል ወይ በቁርባን ከዛ ውጪ  የበቅሎና የባዝራ ጋብቻ ነው!

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.5K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:42:35 ጥያቄ 7

Erkus menfesn kegna liyarku michlu tselotoch eski nigeren

መልስ

ቅዳሴ ኪዳን ውዳሴ ማርያም መልክአ ማርያም መልክአ ኢየሱስ መዝሙረ ዳዊት አርጋኖን ድርሳናት ወዘተ....

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:40:22 ጥያቄ 6

menfesawinet ena hewariawinet tel eco malet mn malet new tarikawi ametatus

መልስ

መንጋ እና እረኛ ! መንጋነት መንፈሳዊነት ሲሆን እረኛነት ደግሞ ሐዋርያዊነት ነው! ማለትም በአጭሩ እኛ ሕዝብ መንፈሳውያን ስንሆን እና ካህናት ጳጳሳት ደግሞ የመንጋው ጠባቂ ሐዋርያዊ ተልዕኮ የሚፈጽሙ ማለትም የሚሰብኩ የሚያጠምቁ ደቀ መዝሙር የሚያደርጉ ሲሆን እነርሱ ሐዋርያዊ ተልዕኮ ፈጸሙ ይባላል ብዙ ትንታኔ ቢኖረውም ከባህሩ በማንኪያ እንኆ

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:36:16 ጥያቄ 5

አመሰግናለሁ የኔ ጥያቄ ለምንድን ነው በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ወንዶች በጋብቻ ጊዜ እድምያችው ከ ሴቱ መብለጥ ያለበት ግዴታ ነው ከሆነ ለምን ይሄ ነው ጥያቄ

መልስ

አዳም እና ሔዋንን አብነት አድርጊ!
አዳም 30 አመት ሲሆን ሔዋን 15 አመት ነበረች!

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:34:12 ጥያቄ 4

menfesawi hiywet endet madaber yichlal

መልስ

ስብከት በማዳመጥ መዝሙር በማዳመጥ መጻህፍት በማንበብ እንዲሁም #በመተግበር የተለያዩ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎቶች ላይ በመሳተፍ ወዘተ.... ማዳበር ይቻላል!

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:31:50 ጥያቄ 3

በአንድ ፅዋ ማህበረ ውስጥ ያሉ ሰዎች መጋባት አይችሉም ወይ?

አዎ አይችሉም ከሆነ ቅዱስ መፅሐፍ ላይ የተባለ ጥቅስ ጠቅሰህ ብታስረዳ።

አመሰግናለሁ

መልስ

ዘመድ እስካልሆኑ ድረስ ይቻላል!

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:30:19 ጥያቄ 2

ሰው በቁርባን በተክሊል ከአገባ በሇላ በስንተኛው ቀን ነው ሩካቤ መፈጸም የሚችል?

መልስ

ከ3 ቀን በኋላ!

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 20:23:36 ጥያቄ 1

Senbet yemikedes kidase ena ke segno eske arb yeikedesew kidase bemn bemn yileyayalu

መልስ

አዎ የሚቀደሰው ይለያያል! 14 አይነት ቅዳሴ እንዳለ ይታወቃል ለቀኑ የሚስማማው በግጻዌ አማካኝነት ይቀደሳል! የሰንበት ቅዳሴ አገባቡ ኲሉ ዘገብራ ለጽድቅ ሲሆን ሰኞ ማክሰኞ ሐሙስ እምነ በሃ  ይባላል እሮብ አርብ ቅዳሜ መስቀል አብርሃ ይባላል ወዘተ.......

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.7K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ