ጥያቄ 6 menfesawinet ena hewariawinet tel eco malet mn malet new tarikawi ametatus መልስ መንጋ እና እረኛ ! መንጋነት መንፈሳዊነት ሲሆን እረኛነት ደግሞ ሐዋርያዊነት ነው! ማለትም በአጭሩ እኛ ሕዝብ መንፈሳውያን ስንሆን እና ካህናት ጳጳሳት ደግሞ የመንጋው ጠባቂ ሐዋርያዊ ተልዕኮ የሚፈጽሙ ማለትም የሚሰብኩ የሚያጠምቁ ደቀ መዝሙር የሚያደርጉ ሲሆን እነርሱ ሐዋርያዊ ተልዕኮ ፈጸሙ ይባላል ብዙ ትንታኔ ቢኖረውም ከባህሩ በማንኪያ እንኆ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ! https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw @seratebtkrstian አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ በዚህ በኩል ያናግሩን! @Men_Lerdawobot 1.4K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:40