Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.17K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2023-04-02 20:52:10 ስለ ኒቆዲሞስ በመጽሐፍ ቅዱስ በየትኛው ክፍል ተጻፈ?


ሀ/ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ከቁጥር 1
ለ/ የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ከቁጥር 1
ሐ/ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ከቁጥር 1
መ/ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ከቁጥር 1
ሠ / በመጽሐፍ ቅዱስ አልተጻፈም!
597 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 20:48:10 የዐቢይ ጾም 7ተኛው ሳምንት ምን ይባላል?
628 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 20:40:54 እንደምን አመሻችሁ?

እኔ በቸርነቱ ደህና ነኝ!

ዛሬ ጥያቄና መልሱ ቢያልፈን እና ነገ 201 ብለን ብንጀምር ምን ይመስላችኋል?

ለዛሬ እኔ ኒቆዲሞስን እናንተ ጌታን ሆናችሁ ብናመሽ ምን ይመስላችኋል?
689 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 13:07:36
ቅድም ህልም አየሁና!

አንድ የምወዳቸው በጣም ያረጁ እድሜ የጠገቡ አንድመነኩሴ አሉ እና እሳቸው ጋር አንድም ናፍቀውኝ ሰላም ልል አንድም ትጠፋለህ እያሉ ስለሚቆጡኝ አለሁ ለማለት አንድም የዚችን ህልም ነገር ላስፈታ ሄድኩላችሁ!


መነኩሴው ህልሙ ምንድነው ? አሉኝ

እኔ ጎኔ ላይ በጥይት ተመትቼ ደም ብዙም አልፈሰሰ ግን ምልክቷን እያየሁ ነበረ ምንም አላመመኝም ሲመታኝም ከመታኝ በኋላ አልኳቸው!

መነኩሴው ከልባቸው ሳቁና ልጅ ልትወልድ ነው ብለውኝ እርፍ አሉ እየሳቁ

እኔ ክው ብዪ ኧ አልኳቸው!

መነኩሴው አዎ ጥይት ልጅ ነው ደም ሲሳይ ነው! ይባላል አሉኝ!

እኔ አላገባሁም እኮ እያወቁ አልኳቸው ደረቴን ነፍቼ

መነኩሴው ያላገባው ነው የባሰበት ብለውኝ እርፍ

ቁጭ ብለን ተጫውተን ስለ ኒቆዲሞስ ተወያየን እና በተለይ ጌታ የተናገራትን ቃል አንተ መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን? የምትለዋን እየሳቁ ሲነግሩኝ እጅግ ልዩ ነበር!

ለማንኛውም! ዛሬ በጠዋቱ ፈገግ ያደረገችኝ ስለሆነች ፈገግ ላድርጋቹ ብዪ ነው !

መልካም ሰንበት!

ዲ/ን ፍቅረ አብ
መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.6K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 09:33:08
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
26, መጽሐፈ አክሲማሮስ
27, 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት ከነ አንድምታው
28, መልክዓ መለኮት
29, መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት
30, ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
31, ሐይማኖተ አበው
32, ራዕየ ማርያም
34, የመናኝ ጉዞ
35, መልክዓ እግዚአብሔር
36, ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
37, ፍካሬ ኢየሱስ ወትንቢተ ሳቤላ
38, መጽሐፍ ቅዱስ እና የህክምና ሳይንስ
39, መርበብተ ሰሎሞን
40, የ ቶ መስቀል ትርጉም
41, መጽሐፈ ፈውስ
42, ባሕረ ሐሳብ
43, ሞታ የተነሳችው ኦርቶዶክሳዊት ካትሪን
44, ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ
45, ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
46, የ 666 ሳይንሳዊ ምስጢር
47, ቅኔ
48, ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
49, ህይወተ ቅዱሳን
50, ነገረ ቅዱሳን

በቻናላችን ከ56,000member በላይ ኦርቶዶክሳዊያን አንባቢዎች ይገኛሉ ማንበብ የምትፈልጉትን መጽሐፍ አባላቱን እና የቻናሉን ባለቤት ቀመጠየቅ ማግኘት ትችላላችሁ!!
                      ይ ላ ሉን

█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
1.7K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 09:31:15
በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት JOIN የምትለውን ብቻ ይንኳት።

የርዕሰ ሊቃውንት የኔታ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ ትምህርቶች

https://t.me/+9tA-MgkdiXQwNWJk
1.4K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 22:24:38 ይህን ያውቁ ነበር

ክፍል ስምንት


አዲስ ፡ እማኝ ፡ የሆነ ፡ እስኪማርና፡ትሩፋቱ ፡ እሰኪመረመር ፡ የሃይማኖቱ፡ ፡ መረዳትና ፡ የመመረጡ ፡ ንጽሕና ፡ አሰኪታወቅ ፡ ድረሰ ፡ ካህን ፡ አይሁን ። ሐዋርያው ጳውሎሰ ፡ “እንዳይታበይ ፡ በዲያብሎስም ፡ ፍርድ ፡ እንዳ ይወድቅ ፡ አዲስ ፡ አማኝ ፡ አይሁን” ፡ ብሏ ልና ። (፩ ፡ ጢሞ ፡ ፫ ፡ ፮፯) ፡ ብዙውን ፡ ዘመን ፡ ያሳለፈ ፡ ቢሆን ፡ ሃይማኖተ ፡ ደካማ ፡ እንደመ ሆኑ ፡ መጠን ፡ የነፍስ ፡ ኃጢአት ፡ ወይም ፡ የጠብ ፡ የከርክር ፡ ቃል ፡ ቢገለጥበት ፡ ወይም ፡ ለርሱ ፡ የሚገባውን ፡ ችላ ፡ ቢል ፡ ከከህነት ፡ መዓርግ ፡ ወገን ፡ በማናቸውም ፡ አይሾም ።
ይህንን ያውቁ ነበር? ካላወቁ በልብዎ መዝገብ ዘግበው ይያዙ!



ዲ/ን ፍቅረ አብ
መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
685 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 22:16:24 ትኩረት የሚፈልጉ  ጥያቄዎች ቀጠሮ የሰጠሁት ጥያቄ!


በማስተርቤሽን ሴጋ ሱስ  በሴትም በወንድም   ጋር በተያያዘ በጣም ብዙ ጥያቄዎች ከ100 በላይ ናቸው ጥያቄዎቹ ቆጥሬው ነበረ እናም ማብራሪያ በደንብ ስለሚፈልግ እየጻፍኩኝ ስለሆነ ከተቻለ ነገ ካልተቻለ ሰሞኑን  post አደርጋለሁ ጠብቁኝ!

ይህንን ያደረገ ሰው ተክሊል ይገባዋል ወይስ አይገባውም?የሚለውን እና መፍትሄውን በዛው እጽፈዋለሁ!

ጠብቁኝ!!!

ዲ/ን ፍቅረ አብ
መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
724 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 22:01:01 ተፈጸመ.... 200 ጥያቄዎች ተመልሰዋል!
809 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 22:00:10 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 200

ጥያቄው?
Kezi befit neseha gebeche neber gn neseha abat yelegnm ena ahun lemegbat lela abat ga behed chgr alew?
Lela demo be beteseb abat alen ene gn begele meyaz felege neber, yichalal?


መልስ

መጀመሪያ የገባሽባቸው ካህን ጋር ሂጂ! ግን ከሞቱ ወይም ሐገር ከለቀቁ ካሌሉ ሌላ ጋር ሂጂ!

2 ይቻላል! ግን የቤተሰቡን ብትይዢ ለምክር ለምንም ሁላችሁንም ስለሚያውቁ እሳቸው ቢሆኑ ይመረጣል!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
800 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ