Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.17K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2023-04-03 22:00:33 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 209

ጥያቄው?

አንድ ሰው post ለይ አይቼ ነው ከወለደች 7 ቀን ካልሞላት አራስ ቤት የገባችሁ ሰዎች ጠበል ሳትረጩ ቤተ መቅደስ መግባት፤ ጠበል መጠጣትም ሆነ መጠመቅ አትችሉም ይላል ያየሁት post ለይ እና ስለዚ ነገር እውነትነት ብታስረዱኝ
ለምን?

መልስ

አይ እንደዛ የሚባል አስተምህሮ የለም! የቄስ ሚስት እንኳን ብትወልድ ቄሱ ለመግባት አይከለከልም!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
664 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:55:19 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 208

ጥያቄው?
set leje degel sathehon bet meqedes gebta masqedes techlalech?

መልስ

አትችልም!ማንኛዋም ሴት ቤተ መቅደስ መግባት አትችልም ! አደለም ሴት ወንድም እራሱ አይገባም! ቄስ ዲያቆን ክህነት ያለው ሰው ነው የሚገባው! መቼም ያመዋል እንዴ? እንደምትሉ አልጠራጠርም ግን መቅደስ የምትለዋ ቃል ናት ይህይ እንዲህ እንድናገር ያደረገችኝ?

ጥያቄሽ መሆን ያለበት ሴት ልጅ ድንግል ሳትሆን #ቤተ_ክርስቲያን ውስጥ ገብታ ማስቀደስ ትችላለች ወይ?

ተብሎ ነበረ መጠየቅ ያለበት! በቤተ መቅደስና በቤተ ክርስቲያን መካከል ሰፊ ልዩነት አለ! መቅደስ የሚባለው መንበሩ ያለበት ታቡቱ የሚቀመጥበት ሥርዓተ ቅዳሴ የሚከናወንበትና በመጋረጃ የሚሸፈነው ነው! ቤተ ክርስቲያን ሥንል ደግሞ የሴቶችም የወንዶችም የካህናትም መቅደስን ጨምሮ ያካትታልና ቤተ ክርስቲያን የሚለው ሴትን ስለሚያካትት ያንን ቃል መጠቀም ተገቢ ነው! በብዙ ሰው ዘንድ ቤተ መቅደስና ቤተ ክርስቲያን ስለሚምታታ እና 1 ስለሚመስላቸው ብዪ ነው እሺ! በተረፈ መልሱ አዎ ገብታ ማስቀደስም መቁረብም ትችላለች በቁርባንም ማግባት ትችላለች!(በተክሊል ግን አይቻልም)

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
681 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:46:19 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 207

ጥያቄው?

ሰላም ጤና ይስጥልኝ!!
   አንድ ጥያቄ ነበረኝ
ማታ ላይ ከመተኛታችን በፊት መፀለይ ያለብን የፆለት ምን ምን ነው ?

መልስ

1 መዝሙረ ዳዊት
2 ውዳሴ ማርያም (የዘወትር ,የዕለት , ይዌድስዋ)
3 ወንጌለ ዮሐንስ (ከህልመ ሌሊት ከፍትወት ወዘተ....) ይጠብቀናል ! አበው ሲሉ ሰምቼ ነው 3ተኛዋን!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
743 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:42:20 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 206

ጥያቄው?

ምግብ በልቶ ስግደት መስገድ ይቻላል ወይስ አይቻልም?

መልስ

ይቻላል! ለምሳሌ ማታ መስገድ ብትፈልጊ እራትሽን በልተሽ ጨርሰሽ ወደ መኝታ ልትሄጂ ስትይ ጸልየሽ ሰግደሽ መተኛት ነው! ግን ይሄ ማለት ነገ ጠዋት ቁርስ በልታቹ ስገዱ እያልኩ አይደለም አስተውሉ! በጾም ሰዓት መጾም ግድ ነው! እየጾሙ መስገድ ተገቢ ነው! ማታ ግን ወደድንም ጠላንም መብላታችን ስለማይቀር በልተን እንሰግዳለን እንጸልያለን! ስለዚህ ይቻላል! በማስተዋል ይነበብ እንዳትስቱበት ዋ

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
741 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:39:19 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 205

ጥያቄው?
አንድ  ወንድሞ  በኦርቶዶክስ  ተዋህዶ  ቤተ ክርስቲያን  ስርአት   ሚስ  አገባ   ካገባ  በኋላ   ግን  ከሚሴቱ  ጋር  ፍቅር  ሚባል   ጠፋ  እናም  በተለይ  እሱ  አልወዳት  አለ  ለመውደድ  ቢሞክር  አልቻለም  እና  በጭንቀት  ሊሞት  ነው  ።መፍታትን  ያስባል  ምን  ያድርግ?

መልስ

እናትህ የሆነ ነገር ብትሆንና የሆነ የበፊት ፍቅሯ ቢጠፋ እናት ልቀይር ብለህ አናቴ አይደለሽም ትላለህ? አትልም! ሥለዚህ ይቺም ዳግማዊ እናትህ ናት ውደዳት አፍቅራት ተንከባከባት እግዚአብሔርን በጸሎት ጠይቅ ልብህ ውስጥ ንጹሕ ፍቅር ያሳድርልሃል ፍቅር ገነዘቡ ነውና!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
751 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:30:28 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 204

ጥያቄው?
ፆም ምንድነው?

መልስ

ጾም ማለት ከምግብ መወሰን! ከዓለም መራቅ! ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት! በአጭር ቃል አንድ ሰዎ ጾመ ማለት ሥጋውን ገሎ ነፍሱን አዳነ ማለት ነው!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
817 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:23:56 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 203

ጥያቄው?

Ye diakon mist weym be teklil yagebach set suri melbes techelalech??

መልስ

አደለም እነዚህ የተወደዱና የእግዚአብሔር ሙሽሮች ቀርቶ ማንኛውም ኖርማል ሴት እራሱ መልበስ አትችልም! ማንኛውም ማለት ነው! (እናንተም የክርስቶስ ሙሽሮች ናችሁና እንዳይከፋቹ )

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
836 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:21:27 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 202

ጥያቄው?

አመሰግናሁ ወንድም ለምላሽክ

ጥያቄዬ ለአንድ ሰዉ ይቅርታ አደርገንለት ግን ከዛ ሰዉ መራቅ ችግር አለው ወይ ከዛ ሰዉ ጋር እደበፊቱ ካልሆንን በመንፈሳዊ አይን እንዴት ይታያል ?

መልስ

ከራቅሽው ምኑን ታረቃቹ? ለምሳሌ ከባልሽ ጋር ብትጣይና ከቤት ብትወጪ ታረቃቹ የሚባለው ወደ ቤትሽ ስትመለሺ ነው ኦንጂ በእዛው ሆነሽ ይቅርታ አድርጌልሃለሁ! የሚል ነገር አይሰራም! ይህ ማለት ግን አደጋ ከሚያደርስብሽ ሰው ጋር ኑሪ ማለቴ አይደለም ግን ምንም አይነት አደጋ ችግር ካሌለው አብራቹ ብትኖሩ መልካም ነው!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
849 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:16:07 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 201

ጥያቄው?
ሰላም በመጀመሪያ ይሄ ቻናል እጅግ ስለ እምነታችን በደንብ እንድናውቅ እየረዳን ስለሆነ በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ
ወደ ጥያቄዬ ስገባ 1 እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ ግን በስራና በተለያዩ ጉዳዮች እንደድሮው ማገልገል ባልችልም ግን በታቻለኝ መጠን አገለግላለሁ። ሆኖም አሁን ላይ ሁሌ በህልመ ሌሊት እየተሰቃየሁ ነው እሁድለማስቀደስ አስብና ነጠላዬን አስተካክዬ ሰውነቴን ታጥቤ አድሬ ጠዋት ስነሳ ግን እራሴን ንፁህ ሆኜ አላገኘውም ከዛም እቀራለሁ። ይሄን ነገር እንዴት ማስቆም እንደምችል መፍትሄ ብትነግሩኝ??
2 ፀሎት ለማድረስ ስጀምር ማታ ሲሆን እንቅልፍ ይጥልብኛል ቀን ሲሆን ደሞ እያዛጋ ያስለቅሰኛል ። በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ተቸግሬአለሁ አመሰግናለሁ።

መልስ

2ቱም የሠይጣን ስራ ነው! 1 የምታሸንፈው በመጸለይ በመስገድ እና በመጾም ነው! 2 ተኛውን ደግሞ የምታሸንፈው ባለ ማቆም ነው! ሊያስቆምህ ሲፈልግ ሲያዛጋህ ሲያስለቅስህ እየጠረክ እንባህን አለ ማቆም መጸለይ ከዛ ታሸኝፈዋለህ!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:00:14 ዝግጁ ናችሁ? በጣም ብዙ ጥያቄ መቷል አንድ በአንድ ለመመለስ በእግዚአብሔር ቸርነት እሞክራለሁ!

10 ጥያቄዎችን እንመልሳለን! ለዛሬ!

መልካም ቆይታ
ሼር አድርጉና ልጀምር!
1.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ