Get Mystery Box with random crypto!

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 201 ጥያቄው? ሰላም በመጀመሪያ ይሄ ቻናል እጅግ ስለ እምነታችን በደንብ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 201

ጥያቄው?
ሰላም በመጀመሪያ ይሄ ቻናል እጅግ ስለ እምነታችን በደንብ እንድናውቅ እየረዳን ስለሆነ በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ
ወደ ጥያቄዬ ስገባ 1 እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ ግን በስራና በተለያዩ ጉዳዮች እንደድሮው ማገልገል ባልችልም ግን በታቻለኝ መጠን አገለግላለሁ። ሆኖም አሁን ላይ ሁሌ በህልመ ሌሊት እየተሰቃየሁ ነው እሁድለማስቀደስ አስብና ነጠላዬን አስተካክዬ ሰውነቴን ታጥቤ አድሬ ጠዋት ስነሳ ግን እራሴን ንፁህ ሆኜ አላገኘውም ከዛም እቀራለሁ። ይሄን ነገር እንዴት ማስቆም እንደምችል መፍትሄ ብትነግሩኝ??
2 ፀሎት ለማድረስ ስጀምር ማታ ሲሆን እንቅልፍ ይጥልብኛል ቀን ሲሆን ደሞ እያዛጋ ያስለቅሰኛል ። በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ተቸግሬአለሁ አመሰግናለሁ።


መልስ

2ቱም የሠይጣን ስራ ነው! 1 የምታሸንፈው በመጸለይ በመስገድ እና በመጾም ነው! 2 ተኛውን ደግሞ የምታሸንፈው ባለ ማቆም ነው! ሊያስቆምህ ሲፈልግ ሲያዛጋህ ሲያስለቅስህ እየጠረክ እንባህን አለ ማቆም መጸለይ ከዛ ታሸኝፈዋለህ!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot