Get Mystery Box with random crypto!

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 209 ጥያቄው? አንድ ሰው post ለይ አይቼ ነው ከወለደች 7 ቀን ካልሞ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 209

ጥያቄው?

አንድ ሰው post ለይ አይቼ ነው ከወለደች 7 ቀን ካልሞላት አራስ ቤት የገባችሁ ሰዎች ጠበል ሳትረጩ ቤተ መቅደስ መግባት፤ ጠበል መጠጣትም ሆነ መጠመቅ አትችሉም ይላል ያየሁት post ለይ እና ስለዚ ነገር እውነትነት ብታስረዱኝ
ለምን?

መልስ

አይ እንደዛ የሚባል አስተምህሮ የለም! የቄስ ሚስት እንኳን ብትወልድ ቄሱ ለመግባት አይከለከልም!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot