Get Mystery Box with random crypto!

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 207 ጥያቄው? Yene xyaqe 1 bgizit balat wyim bsen | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 207

ጥያቄው?

Yene xyaqe
1 bgizit balat wyim bsenbet qn yemayiseru srawoch mn ayinet nachewu



መልስ

ማንኛውም ከባድ ስራ መሥራት አይቻልም! ማንኛውንም ማለት ነው የዕረፍት ቀን የደስታ ቀን የማስቀደሻ ቀን የሠቁረቢያ ቀን መጽሐፍ ቅዱስ በይበልጥ የምናነብበት በቃ የተወደደ ቀን ነው በዚህ ቀን ማንኛውንም ከበድ ያለ ስራ መስራት አይቻልም! በጣም ቀላል ስራዎችን ግን ይቻላል ለምሳሌ ወጥ መሥራት ቡና ማፍላት ወዘተ... (ወንድሜ እኔ እና አንተ ግን ለጥጥጥጥ ብለን መብላት ነው ወጥ ስለማንሰራ ይብላኝ ለወንደ ላጤ )

2ተኛው ጥያቄሽን አውቄ ነው ያጠፋሁት! ለሚያነቡት ሰዎች ጥሩ ስላልሆነ ! ግን መልሱ ይሄ ነው!

ፍትሐ ነገስት

፩ሺ፯፻፴፰ ስምንተኛ ። ፸፩ ። አንቺ ያልሽውን የሚሠሩ፡ ስዎች ፡ ለአድራጊውና ፡ ለተደራጊው ፡ ቅጣቱ ሰይፍ ነው። ተደሪዳው፡ ፲፪ ፡ ዓመት፡ ያልመላው ፡ ቢሆን ፡ የዘመኑ ፡ ማነስ ፡ ከቅጣት ፡ ያድነዋል ።

በአስቸኳይ ንስሓ ግቢ! ደግሞ ሰይፍ ሲባል ይሄ ኖርማል ሰይፍ መገደል አንገት መቆረጥ አይደለም አበው ንስሓ አዘጋጅተዋል እንደ ሰይፍ ያለ ንስሓ ደግሞ ከባድድድድድ አድርገሽ እንዳትቀሪ በማርያም ቀላል ነው እሺ! ሂጂ እና ንስሓ ግቢ! አደራ እሺ በአስቸኳይ እንዳትፈሪ እንዳታፍሪ ሂጂና ንስሓ ግቢ አደራ አደራ!(በማርያም? እሺ?)
መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot